የእናትህን አምሳያ አታገኝም! ልጅ እያለህ ታመህ ወደ ሀኪምቤት ትሄድ ነበር። ሀኪሙ "ምን ይሰማሃል?" ብሎ ሲጠይቅህ ፡ መልስ መስጠቱን ትተህ የእናትህን ዓይን ትመለከታለህ፤ መልስ እንድትሰጥልህ። ምክንያቱም ላንተ የሚሰማህ የህመም ስሜት ለርሷም እንደሚሰማት እርግጠኛ ነህና! የርሷን ዓይነት አታገኝም!!! @abdu_rheman_aman

Channel
ዲን መመካከር ነው { الدين النصحة }
@Nebihi
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
3,353subscribers
-64 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001552047113 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Nebihi |
| Created | Between 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Nebihi |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Sept 2026, 19:55 | 3,353 | -27 |
| 2 Sept 2026, 18:54 | 3,380 | +1 |
| 30 Aug 2026, 21:34 | 3,379 | -8 |
| 27 Aug 2026, 20:54 | 3,387 | -13 |
| 24 Aug 2026, 14:08 | 3,400 | +2 |
| 21 Aug 2026, 06:15 | 3,398 | +1 |
| 17 Aug 2026, 21:17 | 3,397 | -13 |
| 14 Aug 2026, 19:08 | 3,410 | -1 |
| 11 Aug 2026, 01:53 | 3,411 | -1 |
| 8 Aug 2026, 08:21 | 3,412 | -5 |
| 7 Aug 2026, 16:32 | 3,417 | no change |
| 7 Aug 2026, 16:23 | 3,417 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 17 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 5 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 29s
- Average length
- 29s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
🔖 ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ባሪያው ሲታመም ወይም ሲጓዝ፣ ጤናማ ሆኖ በቤቱ ሳለ ያዘወትር የነበረው መልካም ሥራ ሁሉ እንደሠራው ተቆጥሮ ይጻፍለታል።" أخرجه[ البخاري (2996)]. |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🚫ሐዘን ልብን ያደክማል፤ የሰውን ልጅ ጽናትና ብርታት ያላላል🚫 🥀 ታላቁ ዓሊም የኢማም ኢብኑል ቀይም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ "ያለፉ አሳዛኝ ትውስታዎችን ደጋግማችሁ ወደ ራሳችሁ አትጥሩ!" 🥀 ሐዘን ልብን ያደክማል፤ የሰውን ልጅ ጽናትና ብርታት ያላላል፤ እንዲሁም ጠንካራ የመሥራት ፍላጎትንና ውሳኔን (ኢራዳን) ይጎዳል። 🥀 ለአማኝ ባሪያ ከሐዘንና ከተስፋ መቁረጥ ይበልጥ በሰይጣን ዘንድ የሚወደድ (የሚያስደስት) ምንም ዓይነት ነገር የለም። ምክንያቱም ሰይጣን አማኝን በሐዘን ሰንሰለት አስሮ ከጌታው መንገድና ከሕይወት ብርሃን ሊያርቀው ይፈልጋልና። ⚠️ ስለዚህ ወዳጄ ! ያለፈውን አሳዛኝ ታሪክህን እየቆሰቆስክ ዛሬህን አታጨልም። ሐዘን የሰይጣን ትል…
ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "አትስጉ፣ ደህና ነኝ" ማለት ልናሳጣቸው አይገባም። ሰርቶ ማገዝ፣ ከጎን መቆም ካቃተ፣ ፊትን ከመከስከስ፣ የሻከረ ቃል ከመናገር መቆጠብ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
⚠️ በአላህ ውሳኔ ውስጥ እውነተኛ ኪሳራ የለም ⁉️ 🌿 በአላህ ውሳኔዎች (አቅዳር) ውስጥ እውነተኛ ኪሳራ የሚባል ነገር የለም። ላንተ ያልተጻፈልህ ነገር በፍጹም የአንተ ድርሻ ሊሆን አይችልም። ምናልባት የተሰወረው ምስጢር (ገይብ) ቢገለጥልህ ኖሮ፤ ትልቁ መልካም ነገር የሚገኘው በፈለግከውና ባልተሳካልህ*ነገር ውስጥ መሆኑን ትረዳ ነበር። ያመለጠህ የመሰለህ ነገር በእውነት ትልቅ መዳንና እዝነት ነው ። 🌿 ስንትና ስንት ልብ የተንጠለጠለባቸው ነገሮች ነበሩ፤ በኋላ ግን ርቀው ሲሄዱ በሐዘን ተቆራምደሃል። ነገር ግን ጌታችን አላህ በታላቅ ርኅራኄውና በጥበቃው ያንን ነገር ከአንተ እንዲርቅ ያደረገው፤ ለአንተ ካንተ በበለጠ ስለሚያውቅና ስለሚመርጥልህ መሆኑን በኋላ…
🌹አላህ አንድን ባሪያውን ሲወደው 💎 አላህ (سبحانه وتعالى) አንድን ባሪያውን ሲወደው፤ በልቡ ውስጥ ደግነትን፣ ቅንነትንና እዝነትን (ራህመትን) ያሰፍንለታል። ይህ የልብ ስጦታ ከማንኛውም ዓለማዊ ሀብት በላይ ትልቅ የጌታ በረከት ነው፤ ምክንያቱም በደግነት የታነጸ ልብ የሰላም ሁሉ መገኛ ነውና። 💎 በአላህ ውዴታ የተከበበ ባሪያ፤ በሰዎች ላይ በደልን (ዙልምን) አይፈጽምም፣ በትዕቢት አይታበይም፣ ቃል ኪዳን አያፈርስም፣ ተንኮልን አይሸርብም፣ እንዲሁም ታማኝነትን እንጂ ክህደትን በፍጹም አያውቅም። ስብዕናው በአላህ ፍርሃትና ውዴታ የተገራ ነውና። 💎 የአንድ ሰው እውነተኛ ታላቅነት የሚለካው ለፍጡራን በሚያሳየው ርኅራኄ ነው። ልብ በአላህ ብርሃን ሲታጠብ…
⚠️ "አምስት ነገሮችን በአምስት ነገሮች አታበላሹ" 🌿 ኢማም ኢብኑል ቀይም (رحمه الله) የነፍስን ጤና ለመጠበቅ እንዲህ ሲሉ ይመክራሉ፦ "አምስት ነገሮችን በአምስት ነገሮች አታበላሹ" 🌿 ደስታን በጭንቀት አታበላሹ፤ ዛሬ የተሰጠው ጸጋ በነገው ስጋት መበላሸት የለበትም። ልብን በእርጋታና በምስጋና መሙላት የእውነተኛ ደስታ መጀመሪያ ነው። 🌿 አእምሮን በመጥፎ ግምትና በተስፋ መቁረጥ አታበላሹ፤ የጌታን ችሮታ እያሰቡ ነገን በተስፋ መጠበቅ አስተዋይነት ነው። ጨለምተኛነት የዕድል በሮችን ይዘጋል። 🌿 ስኬትን በትዕቢትና በኩራት አታበላሹ፤ ማንኛውም ስኬት ከአላህ የተሰጠ መሆኑን በማስታወስ ራስን በትህትና ማስጌጥ ይገባል። ትህትና የክብር ማማ ነው። 🌿 …
ትላንት የነበረችኝን ትንሽ ኢማን ስናፍቅ ነው፣ ካንተ ብዙ መራቄን ያወኩት፤ ያ ወዱድ! ኢላሂ! ወደ ደጅህ መልሰኝ t.me/abdu_rheman_aman
💫 የሴቶች መጥፊያ አራት ናቸው!! በአላህ ይሁንብኝ እነዚህ አራት ነገሮች በአንዲት ሴት ውስጥ ከተገኙ ቤቷን ያፈረሱባት፣ ሕይወቷን የገደሉባትና ከአኺራ በፊት በዱንያ ላይ ለራሷ ስቃይን የመረጠች ብትሆን እንጂ። 🥀 አንደኛው፦ ምላስን ማስረዘም ነው። የሴት ልጅ ውበት በሕይወቷ ውስጥ ያለው በዝምታዋና በመልካም ስነ-ምግባሯ ላይ ነው። ምላሷ በሐሜትና በወሬ ከረዘመ፣ እንዲሁም ባልን በመመለስ፤ ባል አንድ ቃል ሲናገር እርሷ በአራት ቃላት የምትመልስ ከሆነ ይህንን የምታደርገው የስብዕና ጥንካሬ መስሏት ነው! በአላህ ይሁንብኝ እወቂ፤ ሕይወቷን፣ ውበቷንና ቤቷን በራሷ እጅ ለማጥፋት መርጣለች ማለት ነው። 💎 ሁለተኛው፦ ውለታ መካድ ነው። ባል ዕድሜ ልኩን መልካም ቢ…
🔖 የሴት ልጅ አውራ (ልትሸፍነው የሚገባ የሰውነት አካሏ)፦ ↝አጅነብይ ባለበት ↝ሶላት ውስጥ ስትሆን ↝ሴቶች እርስ በራሳቸው ↝የቅርብ ዘመዶቿ ባሉበት 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
﴿وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتًا ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ ١٦٩﴾ 👤القارئ : فهد المطيري https://t.me/Umu_Adil_67
💐 የደስታ ሚስጥር ➲ ስለሚታዩና ስለማይታዩ ፀጋዎች በሙሉ አላህን አመስግን፣ ስለፀጋዎች ማውሳት ጭንቀትን አጥፍቶ የተደበቀውን ደስታ ዳግመኛ ይመልሳል። https://t.me/Nebihi
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Nebihi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
@Abu_hibetillah_Asselfiy · 17,4775 postsنَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
@abdu_rheman_aman · 5,9712 postsኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
@Sadik_Ibnu_Heyru · 24,0252 posts𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
@AbuSufiyan_Albenan · 26,4761 postIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
@IbnuMunewor · 110,0741 post🇸🇦 فـــــــوائــــــــــد الــتــوحـــيــــــــــــد والـسُّــــنَّــة🇸🇦
@OmuAdnan55 · 5,6281 post🇸🇦مُلْتَـقَـى النِّساء السَـلفـيـات 🇸🇦
@Umu_Adil_67 · 3,3001 post
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዲን መመካከር ነው { الدين النصحة }” (@Nebihi), 3,353 subscribers as measured 7 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Nebihi.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.