23 Aug 2026, 21:12 UTC352 viewsread 3 September 2026 እቱ ሳዉቅሸ ነው
አንቺን ሳገኝሽ...
እጄ ባንገትሽ አልፎ ሲጠመጠምበሽ
የብርሌን አንገት ባነቁ ጣቶቼ
እቱ ደስታን አወኩ ትከሻሸን ነክቼ
እቱ ስንት ሌት
አቱ እልፍ መዐልት
ከትራስ ተቃቅፌ
ቀርቶብኝ እንቅልፌ...
በጠጅ በካቲካላው
በአልኮል በሲጃራው
አልገፋ ያለው ሌት
እቱ ያወቅኩሽ ዕለት...
ሚያሳሳ ሰውነትሽ ከአልጋዬ ቢያርፍ
ሰውነቴ ከሰውነትሽ ቢጋመድ ቢጣለፍ
የሚጎተተው ለሊት አንጀት የሆነው
እቱ ስትመጪ ቅፅፈት ነው...
ባንዴ የሚነጉድ የሚተን በድንገት
እድሜው አይረዝም አያልፍ ከሰከንዳት
LUEL✍
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@Niga20
@Niga20
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░ ROBOT ░▒▓█▇▆▅▄▃▂
23 Aug 2026, 21:12 UTC329 views1 reactionsread 3 September 2026 ትመጣ እነደው ብዬ
ከበርክ ቆሜ
ደጅ ደጁን እያየው
በፍቅርህ ታምሜ
ልክ ስትመጣ
ሁሉን እረስቼ
ከንፈርህን ሳምኩት
መታመሜን ትቼ
ለካስ
አንተን የሚያሳየኝ
የቁም ቀዠት ኖሩዋል
የሠው እያየሁኝ
የራሴ ህልም ሆኗል
መንቃት ባለፈልግም
ከዚህ ውብ ቅዠቴ
ድንገት ቀሰቀሰኝ
የገዛ ብሶቴ
...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............
…
❤1
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░ ROBOT ░▒▓█▇▆▅▄▃▂
23 Aug 2026, 21:12 UTC310 views1 reactionsread 3 September 2026 እሱን ተይው ..... 🤦♀
ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ
አይሆንሽም እሱን ተይው
አትድከሚ ላታገኚው
ማፍቀርሽን እያወቀ
በፍቅራችሁ ካልፀደቀ
በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው💔🚶♀
...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............
…
❤1
Signed ▂▃▄▅▆▇█▓▒░ ROBOT ░▒▓█▇▆▅▄▃▂
12 Jul 2026, 13:34 UTC≈1,080 views2 reactionsread 3 September 2026 እንዳትመለሺ ፣ መምጪያ መንገድሽ ላይ
እሾህ ብዘራበት ...
ልቤ ሳቅ ታየበት ...
የጨለመው ዓይኔ – ብርሃን ዘነበበት
ኃጢያትም አንዳንዴ – የእግዜር እጅ አለበት
JOIN👇
@Niga20
✨ለወዳጆ share ያርጉ✨
🦋ለፕሮፍይል ሚሆኑ ጥቅሶች🦋
በ telegram ይከታተሉን
👇👇👇
@niga20
❤2
Signed 𝐓.𝐍egasi
5 Jul 2026, 10:11 UTC≈1,180 views2 reactionsread 3 September 2026 Photo
💪....💖🌷💏
🔰በቴሌግራም ይከታተሉ..
✨የፍቅር ግጥሞች እና ታሪኮች ✨❤🌷✨
JOIN👇
@Niga20
✨ለወዳጆ share ያርጉ✨
🦋ለፕሮፍይል ሚሆኑ ጥቅሶች🦋
በ telegram ይከታተሉን 👇
@Niga20
❤2
Signed 𝐓.𝐍egasi
5 Jul 2026, 10:11 UTC≈1,010 viewsread 3 September 2026 Photo
💪....💖🌷💏
🔰በቴሌግራም ይከታተሉ..
✨የፍቅር ግጥሞች እና ታሪኮች ✨❤🌷✨
JOIN👇
@Niga20
✨ለወዳጆ share ያርጉ✨
🦋ለፕሮፍይል ሚሆኑ ጥቅሶች🦋
በ telegram ይከታተሉን 👇
@Niga20
Signed 𝐓.𝐍egasi
5 Jul 2026, 10:11 UTC964 views1 reactionsread 3 September 2026 ትመጣ እነደው ብዬ
ከበርክ ቆሜ
ደጅ ደጁን እያየው
በፍቅርህ ታምሜ
ልክ ስትመጣ
ሁሉን እረስቼ
ከንፈርህን ሳምኩት
መታመሜን ትቼ
ለካስ
አንተን የሚያሳየኝ
የቁም ቀዠት ኖሩዋል
የሠው እያየሁኝ
የራሴ ህልም ሆኗል
መንቃት ባለፈልግም
ከዚህ ውብ ቅዠቴ
ድንገት ቀሰቀሰኝ
የገዛ ብሶቴ
...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............
…
❤1
Signed 𝐓.𝐍egasi
5 Jul 2026, 10:11 UTC836 viewsread 3 September 2026 Photo
💪....💖🌷💏
🔰በቴሌግራም ይከታተሉ..
✨የፍቅር ግጥሞች እና ታሪኮች ✨❤🌷✨
JOIN👇
@Niga20
✨ለወዳጆ share ያርጉ✨
🦋ለፕሮፍይል ሚሆኑ ጥቅሶች🦋
በ telegram ይከታተሉን 👇
@Niga20
Signed 𝐓.𝐍egasi
5 Jul 2026, 10:11 UTC833 views3 reactionsread 3 September 2026 እሱን ተይው ..... 🤦♀
ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ
አይሆንሽም እሱን ተይው
አትድከሚ ላታገኚው
ማፍቀርሽን እያወቀ
በፍቅራችሁ ካልፀደቀ
በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው💔🚶♀
...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............
…
👍3
Signed 𝐓.𝐍egasi
25 Apr 2026, 17:53 UTC≈1,750 views7 reactionsread 3 September 2026 💔 "ሂጂ ፈቅጃለሁ"❤️🔥
የውስጤን ላይ ሸማ #አንቺው ጀምረሽው
በሰፊው ልቤ ላይ ባጭር #ከቀጨሽው😔
……………………ደርቢው አልልም!
ድሮም #አጭር ነገር ከሰው ላይ #አያምርም!!
እውነቴን ነው ውዴ
ለሰው ልጆች ሁሉ
ያልተመለሰልን ብዙ ጥያቄ አለ
አንቺም #ካልተመቸሽ
የልቤ ላይ ሸማ ላንቺ #ካልተባለ
መሄድ ትችያለሽ!🤷♂
#አልከለክልሽም !
ለኔ የሞተብሽ ስሜትሽ ካየለ
ግን #ማወቅ ያለብሽ?
ገፍቶ #በመሄድ ላይ ብዙ #መውደቅ አለ😒
እውነቴን ነው ውዴ❤️
በዚች ዓለም ስኖር መገፋት #ቢኖርም
በፍቅር #መረገጥ ሽንፈት #አይወክልም🙏
ደሞ ይሄን #ስልሽ
#እንዲገባሽ እንጂ #እንድትመጪ አደለም!🙌
ሂጂ #ፈቅጃለሁ☹️
በኳታኙ እግርሽ #እንዳሻሽ ሁኝበት💁♂
ድሮም መሄድ እ…
❤7
Signed 𝐓.𝐍𝐞𝐠𝐚𝐬𝐢
10 Apr 2026, 13:23 UTC≈1,500 views5 reactionsread 3 September 2026 Photo
ጠላት አርፎ ተኛ
ደብዳቤው ታተመ
ሰቃይ ደስ ባይለውም
ይኸው ተፈፀመ
ተተተተተተተተተተ
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈ
ፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀ
መመመመመመመ
@niga20
👍3❤2
10 Apr 2026, 11:15 UTC≈1,150 views5 reactionsread 3 September 2026 Forwarded from @GibsonPhysicsPhoto
#ስቅለት "
በክርስትና አስተምሮ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰቀሉበት ዕለት ነው።
ዕለቱ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ዂሉ መድኀኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል በመልዕልተ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ መዋሉን የሚታሰብበት ታላቅ ቀን ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን #በስግደት እና #በጾም የሚታሰብ ሲሆን በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡
በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከንጋታው ጀምሮ እስከ ማምሻው በዕለቱ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሰዓት ከፍላ በል…
❤4🔥1
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @Niga20. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.