26 Sept 2026, 13:49 UTC102 views2 reactionsread 28 September 2026 📌ወቅታዊ የወታደራዊ ግንባሮች ውሎ እና የጦርነቱ ነባራዊ ሁኔታ!
የአገዛዙ ሠራዊት በሁሉም ግንባሮች ከፍተኛ ወታደራዊ ኪሳራ እየደረሰበት እና ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ እየተቆረጠ ይገኛል። በሌላ በኩል የቲዲኤፍ፣ የፋኖ እንዲሁም የአፋር አጉጉሞ ኃይሎች በከፍተኛ የሞራል እና የወታደራዊ የበላይነት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
1. የዋግምራ ግንባር
♦️ሰቆጣ እና ዙሪያዋ፡ የአገዛዙ ሠራዊት በሰቆጣ ዙሪያ ጥሶ ለመግባት ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም፣ በትብብሩ ኃይል ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት ይገኛል። ሠራዊቱ ተደጋጋሚ የሄሊኮፕተር ድጋፍ ቢጠቀምም ኪሳራውን ማስቀረት አልቻለም።
♦️ነጻ የወጡ አካባቢዎች፡ አምዳ ወርቅ፣ ጋዝጊብላ የገጠር የወጡ እና ሌሎች የገጠር ወረዳዎ…
❤2
11 Sept 2026, 12:15 UTC263 views1 reactionsread 28 September 2026 ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ፩ኛ ዕዝ ጽሕፈት ቤት የተሰጠ የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ!
ወደ ታደሰው አዲስ ዓመት እንኳን በሰላም አሸጋገራችሁ!
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች፣
የተከበርከው የአማራ ሕዝብ፣
እንዲሁም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ከፍተኛ አመራሮች፣ የ5ቱ ዕዝ አመራሮች፣ በየደረጃው የምትገኙ አስተባባሪዎችና የሠራዊታችን አባላት በሙሉ፤
በመጀመሪያ ለአዲሱ የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
ዘመንን መለወጥ፣ መታደስና ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገር የተፈጥሮ ሕግ እንደመሆኑ መጠን፤ እኛ የአማራ ፋኖዎች ከሕዝባችን በተሰጠን አደራና በጸና መርህ በመመራት…
🫡1
10 Sept 2026, 05:07 UTC245 viewsread 28 September 2026 √ የሃሳብ ልዕልና በብዕር ለአማራ ህልውናና ፍትህ ሲቆም !!
ብዕር ከሰይፍ ይበልጥ ኃያል ናት (The pen is mightier than the sword) የሚለው አባባል የእንግሊዝኛ ጸሐፊው ኤድዋርድ ቡልቨር-ሊተን (Edward Bulwer-Lytton) እጅግ ታዋቂ ሐረግ ነው። ይህ ሐረግ ኃይልን በሚመለከት የሚደረግን ታሪካዊ እና ፖለቲካዊ ፍልስፍና መሠረት ያደረገ ነው። የፖለቲካ ሳይንስ እና ምሁራን እንደሚሉት ብዕር ከሰይፍ ይበልጣል ስንል ጦርነትና የሰይፍ ኃይል የሚፈጥረው ጊዜያዊ መሠረተ-አልባ ስጋት ወይም አካላዊ ሽንፈት ሲሆን ብዕር ሃሳብ፣ ጽሑፍ፣ ፍልስፍና፣ ሕግ እና ትርክት ግን የሰዎችን አዕምሮ በመቅረጽ የዘለቄታ ታሪክ፣ ማኅበራዊ ሥርዓት እና የትው…
30 Jan 2026, 09:11 UTC≈1,050 views9 reactionsread 28 September 2026 📌አማራው ያልተረዳው፣ ጠላቶቹ ግን የተረዱት የአማራው አቅም!
አማራው በሙሉ አቅም ወደ ጦርነት ከገባ እነሆ ዛሬ ሶስተኛ አመቱን ሊደፍን ሶስት ወር ብቻ ይቀሩታል። የሰሜኑ ጦርነት ያ ሁሉ የሚዲያ ጋጋታና መሰል ነገሮችን አዝሎ የተጓዘው ግን እስከ ፕሪቶሪያ ስምምነት ድረስ ሁለት አመት ብቻ ነው።
ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ማንጠሪያ አብይ አህመድና ቡድኑ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አጥፎ (ኮሪደር ልማት ሜጋ ፕሮጀክት አይባልም ብዬ ነው😂) አማራው ላይ ከIMF፣ world bank እና መሰል አበዳሪ ተቋማት በአማራው ስምም እየተደበረ አማራውን ያለ እረፍት በሁሉም ወረዳ እየወጋ ይገኛል።
አማራው ያልተረዳው፣ ጠላቶቹ ግን የተረዱት የአማራው አቅም በሚል እኔም ጽሁፍ እንድከትብ…
❤6🥰2👍1
30 Jan 2026, 07:14 UTC833 views4 reactionsread 28 September 2026 ሰላም የመሰላቸው ጊዜ🤔🤔
> ፋኖዎች ጃውሳዎች ናቸው
> ፋኖዎች ሀገር አፍራሽ ናቸው
> ፋኖዎች የአማራ ህዝብ እዳ ናቸው
> ፋኖዎች ፒሪሪረም ፣ፓራራረራም
ጦርነትና ጭንቅ የመጣ ሰአት 😁😁😁
> ፋኖዎች ለምን አይዋጉም
> ለምን ጦርነትን አይመክቱም
> ለምን ለመንግስት አያገለግሉም
እኛ ~ በምን ጊዜ ነው የተፈጠራችሁት?
🔥4
29 Jan 2026, 17:13 UTC817 viewsread 28 September 2026 ሰበር ዜና.! . ሰበር መረጃ 👁️
የጥንቃቄ መልዕክት ለቆቦና ለአከባቢው!!
የአገዛዙን የክፋትና የተንኮል እጆች እየተከታተሉ ለህዝብ ማድረስና እንዲጠነቀቅ ማድረግ ያስፈልጋል።
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ቆቦ ከተማና አካባቢው ላይ ከነ ጌታቸው ረዳ ታጣቂዎች የተመለመሉ ጥቂት ሃይሎች አስገብቶ ንፁሃን ላይ ጥቃት እንዲፈፅሙ በማድረግ ''ህወሓት አጠቃችሁ'' የሚል ተለምዷዊውን ተራና ርካሽ ፕሮፓጋንዳ ለመስራት ዝግጅት ማድረጋቸውንና ተልዕኮ መውሰዳቸውን ውስጥ አርበኞች መረጃ አድርሰውናል።
ጀምበር የጠለቀችበት ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ለፖለቲካ ትርፍና ለስልጣኑ ሲል ዛሬም እንደ ትላንቱ ንፁሃን አማራዎችን ከማስጨፍጨፍ ወደኋላ አይልምና መላው ህዝባችን አስፈላ…
29 Jan 2026, 11:48 UTC660 views2 reactionsread 28 September 2026 የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት ራያ አካባቢ ያለው ነባራዊ ሁኔታና እውነታ!
አላማጣ ከተማ ራያ አላማጣ እና ኮረም ዙሪያ የነበረው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና መከላከያ ሰራዊት እና ፌደራል ፖሊስ ያለ ምንም የጥይት ተኩስ ጥር 21/2018 ዓ.ም አካባቢውን ለቆ ወጥቷል::
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ሚያዚያ 2016 ዓ.ም ራያ ላይ የነበረውን መዋቅር በሴራ አፍርሶ አካባቢውን አሳልፎ በመስጠት በኋላም የተወሰነ ሃይሉን የተለያዩ ቦታዎች ላይ በማስፈር አካባቢውን ከትግራይ ሃይሎች ጋር ይዞ መቆየቱ የሚታወቅ ነው::
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና በተጠቀሱት የራያ አካባቢዎች ከሚያዚያ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከትግራይ ሃይሎች ጋር በጋራ ሰፍሮ ይኖር የነበረውን ሰራዊቱን ጥር 21…
🔥2
29 Jan 2026, 11:39 UTC660 views2 reactionsread 28 September 2026 ትግሬና አማራ የጋራ ህልውና ወይስ የጋራ ውድቀት ?
የአማራና የትግራይ ስትራቴጂካዊ ትብብር አስፈላጊነት!
በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ አውድ ውስጥ “ሞኝን ሁለት ጊዜ እባብ ነደፈው፤ አንዴ ሳያይ አንድ ጊዜ ደግሞ ሲያሳይ” የሚለው ብሂል አሁን ላለንበት አስገዳጅ ነባራዊ ሁኔታ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው።
አንድ ትውልድ ካለፈ ስህተቱ የማይማር ከሆነ ታሪክ ራሱን በውድቀት መልክ ደጋግሞ ይከስታል። በአሁኑ አደገኛ ወቅት በአማራ እና በትግራይ ህዝቦች መካከል ያለው ግንኙነት በዚህ ብሂል የሚገለጽበት ትልቁ ምክንያት አገዛዙ ሁለቱን ህዝቦች እርስ -በእርስ አጣልቶ በማናከስ የራሱን ስልጣን ለማቆየት የሚጠቀምበት የ“ፍርሃት ፖለቲካ” በግልጽ እየታየ ስለሆነ ነው።
ኦህዴድ የአማ…
👍2
4 Aug 2025, 15:21 UTC≈2,010 views6 reactionsread 28 September 2026 የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢ እና የፓለቲካ መምሪያ ሀላፊ የአርበኛ ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ የፌስቡክ ገፅ ተዘግቶበታል አዲሱን የፌስቡክ ገፅ Follow በማድረግ መረጃወችን ያግኙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/share/p/1M7yAJ2TXF/
❤6
3 Apr 2025, 06:46 UTC≈2,740 views6 reactionsread 28 September 2026 🔥#ዘመቻ_አንድነት_ከጎጃም_ግንባር‼️
፲፮|16ኛ ቀን ውሎ
የአማራ ፋኖ በጎጃም በዘመቻ አንድነት በትናንትናው ዕለት ባደረገው ተጋድሎ በእየ አውደ ውጊያው ድልን ተቀዳጅቷል ።
በዚህም :-
1/ - ይልማና ዴንሳ|
አግታ ጎባ መንደር አፋፍ መንደር እና አግታ ከተማ ቀኑን ሙሉ ውጊያ ተደርጓል ። የተሳተፉ ብርጌዶች ከአንሙት ያዛቸው እና ባህርዳር ብርጌድ የተውጣጣ ሃይል።
ውጤት-ከ70 በላይ የሚሆን ጠላት ተደምስሷል።
2/ - ዳንግላ
ከቀኑ 9:30 ጀምሮ ውጊያ ተደርጓል ። መንገሻ ጀንበሬ በከፍተኛ ማጥቃት አባድራ አስለቅቆ- ወደ አፈር ማፈሻ ላይ እንዲያፈገፍግ አድርጓል። ከአባድራ ያፈገፈገው ጠላት መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን ላይ ምሽግ አድርጎ ራሱን አትርፏል…
👍6
20 Mar 2025, 17:43 UTC≈2,470 views7 reactionsread 28 September 2026 Photo
የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገዉ ምድር/3ኛ ክ/ጦር ዘንገና ብርጌድ ፣የግዮን ብርጌድ ናደዉና መብረቁ ሻለቃ እና ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ በጋራ በአሽፋ ላይ በአደረጉት ዉጊያ
የተማረከ
1 =ዲሽቃ
3=ብሬን
2= ስናይፐር
6 =ሽጉጥ
50 =ጥቁር ክላሽ
ከ7000 በላይ ፍሬ
ብዛት ያለው የጠላት ሀይል ሙትና ቁስለኛዉን ሲሆን ውጊያውም እንደቀጠለ ነውን
ድል ለአማራ ፋኖ !!
❤6👍1
20 Mar 2025, 17:24 UTC≈1,830 views3 reactionsread 28 September 2026 የዛሬ የድሮ ዜናዎች ጥንቅር በአጭሩ
1) የጎንደር ቀጠና ነበልባሎቻችን አራዊት ሰራዊቱን አቅልጠው፣ የቆላድባ ከተማን ተቆጣጥረዋል።
2) በሌላ በኩል ደግሞ የጎጃም ቀጠና ነበልባሎቻችን በአዊ ዞን የቲሊሊ ከተማን ቀጨም አድርገዋል፤ በዚሁ አካባቢም በአሽፋ ከተማ ዙሪያ በርካታ አራዊት ሰራዊት ከምድር በታች ተደርጓል።
3) የደጋ ዳሞት ብርጌድ አናብስቶቻችንም ወደ ፈረስቤት ከተማ በመግባት እንደተለመደው በርካታ አራዊት ሰራዊትን አቅልጠውታል።
4) የአፋጎ አንደኛ ክፍለጦር ሁለት ብርጌዶች በቅንጅት በሰፈፀሙት ኦፕሬሽን በመርዓዊና ገርጨጭ ከተሞች እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው አራዊት ሰራዊት ከምድር በታች ሲያደርጉት፣ ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው ደግሞ ክራንች አን…
👍2❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @OneAmhra. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.