11 Aug 2025, 17:41 UTC≈4,720 views40 reactionsread 29 August 2026 “The Fear of God & Sexual Purity ✨💖👑 — Your Most Beautiful Crown!”
The most valuable crown isn’t made of gold 🔱or diamonds 💎 — it’s a life that fears God 🙏 and chooses sexual purity 💐. When you honor God’s design for intimacy 💌, you protect your heart ❤️ from regret 😔 and prepare yourself for a love story 📖 written by His hand ✍️.
“The fear of the LORD is the beginning of wisdom; all who follow His precepts have goo…
❤38🔥2
11 Aug 2025, 17:34 UTC≈4,310 views20 reactionsread 29 August 2026 “Purity is not about rules — it’s about freedom. 🌿
💕When you choose purity, you’re saying ‘yes’ to a heart free from regret, shame, and brokenness, and ‘yes’ to God’s best for your future. The world sells cheap thrills, but God offers lasting joy 🤩
🗣️’How can a young person stay on the path of purity? By living according to Your word.’ — Psalm 119:9
You’re not missing out — you’re building something worth waiting f…
❤9🙏8🔥3
4 Jul 2025, 17:38 UTC≈5,410 views17 reactionsread 29 August 2026 Photo
ወርቃማ ሰው
አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን !
ይህ መጽሐፍ በርከት ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን ሰው በሚል መሪ ሀሳብ እያጠነጠነ፤ ወርቃማ ሰው ላይ ትኩረት በማድረግ አፈጣጠራዊ፣ መለኮታዊ፣ ወቅታዊና ዘላለማዊ እውነት ለመግለጽ ጥረት ያደርጋል። የሙዚቃን ቅኝት በሚያምር ዜማ ስንሰማ “ኦ! ደስ ሲል” እንላለን፤ በመደነቅ። ነገር ግን የዚህ ደስታ ውጤት ሂደቱን ጠብቆ በልምምድና በቆይታ የመጣ መሆኑ እሙን ነው። በሰውና በክራር መካከል ያለን፣ የተሳሰረ ህብረት በአጽንዖት ተመልክተን እንደሆነ፤ ሰውም ያለ ክራር፣ ክራርም ያለ ሰው ቅኝት እንደሚቋረጥ ግልፅ ሲሆን፤ ልክ እንደዚሁ በህብረት ውስጥ ሂደትን አስጠብቆ ማስቀጠል መቻል፣ ሌላኛው ጥሩ ገጽታ ነው። ሰው የተፈጠረበትን አላማ…
❤12👏3🙏2
20 Apr 2025, 04:25 UTC≈5,710 views56 reactionsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤48👏7🙏1
6 Mar 2025, 19:12 UTC≈7,100 views10 reactionsread 29 August 2026 "እኩል ምላሽ አትስጪኝ/ጠኝ! ፣ ታደገልኝ!
፣ አሁንማ ተደረሰ! ኡፍ….ኡፍ.. "
ታዳጊ ልጆች ያላቸው ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ያለውን አለመግባባት ከሚገልጹበት ንግግር መካከል ይገኝበታል፡፡
እድገትን መገንዘብ
የልጆች አእምሮ እንደ ደህንነት ካሜራ
( Surveillance Camera ) የተሰጠውን መረጃ ይመዘግባል፤ ይሰበስባል፡፡ የተመዘገበው መረጃ በሚፈለገው ጊዜ ጥቅም ላይ እንደሚውል ሁሉ እድሜያቸው 13 ሲሆን በውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ( Subconscious mind) የነበረውን መረጃ በመገጣጠም
የራሳቸውን ትንታኔ መስጠት ይጀምራሉ፡፡
በዚህ ወቅት ታዳጊዎች መወያየት፣ መከራከርና ሃሳባቸውን መሰንዘርና ማሰላሰል ይጀምራሉ፡፡ለወላጅ ደግሞ ይህ የታዳጊዎች ባ…
❤8🤔1🙏1
23 Dec 2024, 08:23 UTC≈7,010 views44 reactionsread 29 August 2026 የጥበብ ምክር ለ ባለ ትዳሮች 👩❤️👨
1. ስኬታማ ጋብቻ ሊኖር የሚችለው ሁለቱም አጋሮች በአንድነት ሲሠሩበት ብቻ ነው👫
2. 🤷 ልክ በትዳር ላይ ተስፋ መቁረጥ ስሜት ሲመጣ ተረጋጋ, ቆም በል, አስብ, ግዜ ውሰድ, በችኮላ አትወስን, መፍትሔ ላይ ሥራ! 🧏♂️
3. በምንም አይነት ሁኔታ ከትዳር አጋርህ ውጪ ሌላ ሰው አትመልከት⛔️
4. ‼️በነገር ሁሉ ለትዳር አጋርህ ቅድሚያ ስጥ:: ጓደኞች መጥተው ሊሄዱ ይችላሉ
5. ስለ ቤተሰብህ ብትሠር እንኳ ቤተሰብህን እስክታጣ አትስራ! ለቤተሰብህ ግዜ ስጥ 👩❤️👨
6. በማንኛውም ክርክር ላይ፣ ማሸነፍ ሳይሆን መረዳት ላይ ትኩረት ስጥ 🤔
7. ቀናችሁን መልካም ቃልን በመለዋወጥ ጀሙሩ 📣🗣️
…
👏32🔥8❤4
17 Dec 2024, 19:26 UTC≈6,890 views22 reactionsread 29 August 2026 ስኬታማነትና ደስተኛነት
በአንድ ወቅት በአንድ የትምህርት ተቋም ውስጥ አንድ ጥናት ተደረገ፡፡ ከትምህርት ቤቱ ሶስት አስተማሪዎች ካለምንም የጉብዝና ቅድመ-ሁኔታ ተመረጡና እንዲህ ተባሉ፣ “እናንተ ሶስታችሁ በትምህርት ቤቱ አሉ ከተባሉ ጎበዝ አስተማሪዎች መካከል ዋናዎቹ እንደሆናችሁ አጥንተን ደርሰንበታል፡፡
ስለሆነም፣ ከዚሁ ትምህርት ቤት ውስጥ እጅግ ጎበዝ እንደሆኑ የደረስንባቸው 90 ተማሪዎች ተመርጠውላችኋል፡፡ እነዚህን ጎበዝ ተማሪዎች በዚህ አመት በእናንተ ጉብዝና ልክና ለእነሱ ጉብዝና በሚመጥናቸው መልኩ እንድታስተምሯቸው እንፈልጋለን ተባሉ፡፡
ለተመረጡት 90 ተማሪዎችም እንዲሁ ጎበዝ መሆናቸው በጥናት እንደተረጋገጠ ከተነገራቸው በኋላ የትምህርት ቤቱ አሉ…
❤11👏11
10 Dec 2024, 08:09 UTC≈5,570 views29 reactionsread 29 August 2026 Photo
📌የስሜት ቸልተኝነት
::::::::::::::
የስሜት ቸልተኝነት ወላጆች ወይንም አሳዳጊዎች የልጆችን ስሜት ያገናዘበ እንክብካቤ መንፈግን ይመለከታል::
ልጆች ምርር ብለዉ ሲያለቅሱ ፣በወቅቱ በአካል አለመገኘት ቢገኙ እንኳን ተገቢ እንክብካቤ አለማድረግ ይገኝበታል:: ቀለል አድርጎ ማየትና አመሉ ነው፣ አመሏ ነው ብሎ ቸል ማለት የልጆችን የስሜት ስብራት ያባብሳል::
በወላጆች ቸልተኝነት ያደጉ ልጆች ለረዥም ጊዜ ውስብስብ ችግር ውስጥ የመግባት እድላቸው ሰፊ ነው:: ከመገለጫዎቹ መካከልም የባዶነት ስሜት ይሰማቸዋል፤ ስሜታቸውን የመግለፅ ችሎታቸው ዝቅተኛ ነው፤ ስሜታቸውን አፍነው ይይዙታል፤ ሌሎችን ለማመን ይቸገራሉ፤እንዲሁም ራሳቸው ይወቅሳሉ፡፡
ጥናቶች እን…
❤22🙏7
6 Dec 2024, 12:30 UTC≈5,610 views24 reactionsread 29 August 2026 Photo
📖 ክቡር ልጆች
✍️ ብርሃኑ በላቸው አሰፋ
@childdevtnetwork
⚠️ ጤና ቢስ አካላዊ ንክኪ
:::::::::::::::::::::::::::
አካላዊ ንክኪ እንደ ልጆች እድሜ እና እድገት ይለያያል፡፡ ልጆች እያደጉ ሲመጡ አካላዊ ንክኪው እንዲቀንስ ይመከራል፡፡ ልጆች እድሜያቸው በአስራዎቹ ሲሆኑ ፍቅርን የምንገልፅበት መንገድ ይለያል፡፡ በአስራዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኙ ታዳጊዎች ፍላጎታቸው፣ ስሜታቸው ሊከበሩላቸው ይገባል፡፡ እንኳን አካላቸው አከባቢያዊ ነፃነታቸው (Physical boundary) ሊከበርላቸው ይገባል፡፡
በልጆች ላይ ፆታዊ ጥቃት እንዳይደርስ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ዘጠና ሦስት በመቶ ልጆች ፆታዊ …
❤21🙏3
11 Nov 2024, 04:59 UTC≈6,780 views18 reactionsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤18
10 May 2024, 08:46 UTC≈10,200 viewsread 29 August 2026 💢BLESSING MART 💢
💯Original products with fair prices 💸 📱phones
🕶👛 beauty supplies & perfumes
👟shoes and clothes 👖
Join us 👇👇👇
https://t.me/blessingmart27
31 Mar 2024, 19:28 UTC≈12,300 views36 reactionsread 29 August 2026 Photo
🎯 የደራሲ ብርሃኑ በላቸው "ክቡር ልጆች" መጽሐፍ ሊመረቅ ነው
🎯 ከ"ክቡር ልጆች" መጽሐፍ የተወሰደ ...
"በልጅነት የሚፈጠር የስሜት ጠባሳ ( Adverse Childhood Experiences) እንደጥላ ይከተላል፡፡ ይህ የስሜት ጠባሳ አስፈላጊውን ህክምና ካላገኝ ልጅነትን አልፎ ትዳር ከተመሰረተ በኃላ የስሜት ጠባሳው የመገለጥ ዕድል አለው፡፡ የልጅነት የስሜት ጠባሳ በልጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ አእምሮአዊ፣ ስሜታዊ፣ ማኅበራዊና ጤና ነክ ተፅዕኖዎች ያሳድራል፡፡
አንዲት እናት ልጆቿን ብቻዋን ታሳድጋለች፡፡ የአስተዳደግ ዘይቤዋ ከሌሎች ወላጆች ለየት ይላል፡፡ ልጆቿ ከሰፈር ልጆች ጋር ተቀላቅለው ሲጫወቱ አይቼ አላውቅምና ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር፡፡ ልጆች…
👏21🥰5❤4🔥4😢2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @PurityTube. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.