6 Aug 2026, 07:01 UTC31 views1 reactionsread 7 August 2026 ፊቱ ሙላቱም ቅጣቱም...
የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና።
መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።
መዝሙር 34:15-16 (አማ54)
ዳዊት በመዝሙሩ እግዚአብሄር ለፃድቃን እይታዎቹ ወደ እነሱ እንደሆኑ ጆሮዎቹም ለእሱ እንደ ተከፈቱ ይነግረናል። ይህም ማለት እግዚአብሄር ትኩረቱን እርሱን በሚከተሉ እና እርሱን በሚፈልጉት ላይ አድርጓል ማለት ነዉ።
↗️ እንደ ሰውኛ አይኑን ጆሮውን ሰጦ የሚሰማው ጉዳይ ትኩረቱን እና ሀሳቡን የሰጠለት ጉዳይ መሆን አለበት። ጻድቅም በእግዚአብሄር ፊት የትኩረት ማዕከል ነው፤ የፍለጋው ግኝት ነው።
በመዝ. 53፥2 ላይ እንዳለው..." የሚያስተውል እግዚአ…
❤1
6 Aug 2026, 03:02 UTC35 viewsread 7 August 2026 DAY 331
🌟የቀኑ ንባብ🌟
1ኛ እና 2ኛ ተሰሎንቄ
ርዕስ: የአገልጋይ ህይወት
የዕለቱ ጥቅስ:
“ነገር ግን ወንጌልን አደራ ይሰጠን ዘንድ እግዚአብሔር የታመንን ሆነን እንዳገኘን መጠን፥ እንዲሁ እንናገራለን፥ ልባችንን የሚመረምር እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ደስ እንደምናሰኝ አይደለም።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 2፥4
#Rehobothexposition
#365bs
Rehoboth Fellowship pinned a file
5 Aug 2026, 07:03 UTC45 viewsread 7 August 2026 File
#Rehobothexposition
#SUMMERBIBLESTUDY@REHOBOTH
5 Aug 2026, 03:00 UTC48 viewsread 7 August 2026 DAY 330
🌟የቀኑ ንባብ🌟
1ኛ እና 2ተኛ ተሰሎንቄ
ርዕስ: የተሰሎንቄ ሰዎች
የዕለቱ ጥቅስ:
1 ተሰሎንቄ 1:5
5 ምክንያቱም ወንጌላችን ወደ እናንተ የመጣው በኀይልና በመንፈስ ቅዱስ፣ በብዙም መረዳት እንጂ በቃል ብቻ አይደለም። ደግሞ ስለ እናንተ ስንል በመካከላችሁ እንዴት እንደ ኖርን ታውቃላችሁ።
#Rehobothexposition
#365bs
4 Aug 2026, 03:05 UTC53 viewsread 7 August 2026 DAY 329
🌟የቀኑ ንባብ🌟
ሐዋርያት ስራ 17
ርዕስ: ጳውሎስ በተሰሎንቄ እና በ አቴና
የዕለቱ ጥቅስ:
ሐዋ. ሥራ 17:16
16 ጳውሎስ በአቴና ሆኖ ሲጠብቃቸው ሳለ፣ ከተማዪቱ በጣዖት የተሞላች መሆኗን በማየት መንፈሱ ተበሳጨበት።
#Rehobothexposition
#365bs
3 Aug 2026, 03:03 UTC52 viewsread 7 August 2026 DAY 328
🌟የቀኑ ንባብ🌟
ገላትያ 4-6
ርዕስ: አዲስ ፍጥረት ነን
የዕለቱ ጥቅስ:
ገላትያ 6:15
15 መገረዝም ሆነ አለመገረዝ አይጠቅምም፤ የሚጠቅመው አዲስ ፍጥረት መሆን ነው።
#Rehobothexposition
#365bs
2 Aug 2026, 09:59 UTC97 views3 reactionsread 7 August 2026 “ብቻውንም በሆነ ጊዜ፥ በዙሪያው የነበሩት ከአሥራ ሁለቱ ጋር ስለ ምሳሌው ጠየቁት።”
— ማርቆስ 4፥10
“ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀርበው፦ የእርሻውን እንክርዳድ ምሳሌ ተርጕምልን አሉት።”
— ማቴዎስ 13፥36
💥የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ከፈሪሳውያን ከሚለዩባቸው ነገሮች አንደኛው ኢየሱስ የሚናገረውን ነገር ለመረዳት ደቀ መዛሙርቱ ጋር የነበረው ጉጉት/ፍላጎት ነበር።
💥ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስ የሚናገረውን ምሳሌ ማወቅ/ለመረዳት ስለሚፈልጉ ከመጠየቅ ወደኋላ አይሉም ነበር። በአንፃሩ ፈሪሳውያን ግን ሁሉንም እናውቃለን የሚል ትዕቢት በልባቸው ስለሞላ የተነገረው ነገር ባይገባቸውም እንደገባቸው አስመስለው ዝም ይሉ ነበር።
⚠️ኢየሱስ በቀላሉ ሊረዷቸው በማይች…
❤3
2 Aug 2026, 03:00 UTC70 viewsread 7 August 2026 DAY 326
🌟የቀኑ ንባብ🌟
ሐዋርያት ስራ 15-16
ርዕስ: የእየሩሳሌም ጉባኤ እና የነ ጳውሎስ መታሰር
የዕለቱ ጥቅስ:
ሐዋ. ሥራ 15:11
11 እኛም የዳንነው ልክ እንደ እነርሱ በጌታ በኢየሱስ ጸጋ መሆኑን እናምናለን።”
#Rehobothexposition
#365bs
Rehoboth Fellowship pinned a file
1 Aug 2026, 07:00 UTC88 views1 reactionsread 7 August 2026 File
#Rehobothexposition
#SUMMERBIBLESTUDY@REHOBOTH
❤1
1 Aug 2026, 03:04 UTC83 viewsread 7 August 2026 DAY 325
🌟የቀኑ ንባብ🌟
ያዕቆብ 1-5
ርዕስ: የያቆብ መልእክት
የዕለቱ ጥቅስ:
ያዕቆብ 1:1
1 የእግዚአብሔርና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ የሆነው ያዕቆብ፤
ለተበተኑ ለዐሥራ ሁለቱ ነገዶች፤
ሰላም ለእናንተ ይሁን።
#Rehobothexposition
#365bs
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Rehoboth_Fellow. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.