11 Aug 2026, 16:51 UTC13 viewsread 12 August 2026 Photo
📢 𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀! 📢
🏆 𝐒𝐚𝐠𝐚𝐧𝐭𝐚𝐚 𝐖𝐚𝐥𝐝𝐨𝐫𝐠𝐨𝐦𝐦𝐢𝐢 irratti hirmaachuudhaan beekumsa keessan gabbifadhaa! 💡✨
👇 𝐇𝐢𝐫𝐦𝐚𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮𝐟 𝐓𝐮𝐪𝐚𝐚: 👇
https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0
https://t.me/+n_WpZjgOc4lkNDlk
https://t.me/+LjQDHUqKPAYzYjE0
Signed 【𝐑𝐚𝐟𝐢𝐢𝐪𝐮𝐥 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐚𝐦 رفيق الإسلام】
11 Aug 2026, 14:52 UTC17 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @Faiz_DS
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??
Signed ɴᴜʀ ᴀᴄᴀᴅᴀᴍʏ
11 Aug 2026, 07:33 UTC33 viewsread 12 August 2026 ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
ጥያቄ
👉 በቁርኣን ውስጥ ስማቸው ከሌሎች ነብያት በበለጠ ሁኔታ በብዛት የተጠቀሰው ነብይ ማን ናቸው?
Signed Selefya Wave 🔑
10 Aug 2026, 18:28 UTC43 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @quran_bechaPhoto
📚ኑሩል ሁዳ የሴቶች መድረሳ
✅ምዝገባ ጀምረናል
🌙ቁርአን ባላቹሁበት ሆናቹሁ በ(online)መቅራት የምትፈልጉ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1⃣ለጀማሪዮች ቃኢዳ ኑራኒያ
2⃣ቃኢዳ ኑራኒያ ያከተማቹሁ ቁርአን ነዝር በተጅዊድ
3⃣ቁርአን ላከተማቹሁ ደሞ ቁርአን ሂፍዝ
📣ልብ በሉ መድረሳው የወራሀዊ ክፍያ አለው......
✅ለመመዝገብ ከታች ባሉ አድራሻዎች አናግሩን👇👇👇👇
.....@nurulhudamdrsa
........@nurulhudamdrsa
Signed ĨBÑÛ MÛŔÃĎ🌷
10 Aug 2026, 08:31 UTC77 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፡-
“የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ!
የፈለግከውን ብትወድ ትለየዋለህ!
የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ!
እወቅ! የሙእሚን ክብሩ የሌሊት ሰላት መስገዱ፣ የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው፡፡”
(ሐኪም ዘግበውታል፡፡ አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል)
❤2
Signed إصبرصَبرُا جَمِيلا
9 Aug 2026, 17:05 UTC17 viewsread 10 August 2026 𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀
𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐𝒇𝒊𝒊 𝑩𝒂𝒔𝒉𝒂𝒏𝒏𝒂𝒏𝒔𝒊𝒊𝒔𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑩𝒂𝒓𝒔𝒊𝒊𝒔𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏𝒊𝒊𝒇 𝑸𝒂𝒃𝒂𝒏𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒅𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂.
𝐇𝐮𝐛𝐚𝐜𝐡𝐢𝐢𝐬𝐚: 𝑪𝒉𝒂𝒂𝒏𝒂𝒂𝒍𝒊𝒊 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐 𝑻𝒂'𝒂𝒏 3𝑲 𝒇𝒊 𝑰𝒔𝒂𝒂 𝑾𝒐𝒍𝒊𝒊𝒏 𝑲𝒂𝒏 𝑯𝒐𝒋𝒋𝒂𝒏𝒏𝒖 𝑻𝒂'𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑵𝒂𝒎𝒏𝒊 𝑵𝒖𝒕𝒕𝒊 𝑫𝒂𝒃𝒂𝒍𝒂𝒎𝒖𝒖 𝑭𝒆𝒆𝒕𝒂𝒏 𝑨𝒔𝒊𝒊𝒏 𝑵𝒖 𝑸𝒖𝒏𝒏𝒂𝒎𝒂𝒂
𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐀𝐟𝐚𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨𝐨 𝐐𝐨𝐟𝐚 3𝐊+
𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞:☑️ @Rafiiqul
Signed 【𝐑𝐚𝐟𝐢𝐢𝐪𝐮𝐥 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐚𝐦 رفيق الإسلام】
9 Aug 2026, 05:00 UTC106 views2 reactionsread 12 August 2026 መዲና እንደ ወናፍ ናት!
አንድ ሰው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ዘንድ መጣና እስልምናን በመቀበል ላይ ቃል ገባላቸው፡፡
በነጋታው ደግሞ ተመልሶ መጣ። ወባ ይዞት እየተንዘፈዘፈ ነበር። ለነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ.)
“ለርስዎ በገባሁት ቃል የተነሣ ነውና የታመምኩት ቃልኪዳኔን ይመልሱልኝና በፊት እንደነበርኩት ልሁን፡፡”
አላቸው።
ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ.) ሀሳቡን አልተቀበሉትም። ሰውዬውም መዲናን ለቆ ሄደ።
ከዚያም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) እንዲህ አሉ፦ “መዲና እንደ ወናፍ ናት መጥፎነቷን ሁሉ ገፍትራ ታወጣለች፣ ጥሩነቷ ይቀራል።”
(መዲና ከነቢዩ ዱዓ በኋላ ወባ ከውስጧ ተጠርጎ ወጣ።)
አንዳንድ ሰው እንዲህ ነው፡፡ ...
አላህን የሚያመልከው ቋፍ ላይ ሆኖ ነው።
ችግር ሲያገኘ…
❤2
Signed إصبرصَبرُا جَمِيلا
8 Aug 2026, 13:42 UTC36 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @Faiz_DS
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
የመግሪብ ሶላት ስንት ረከዓ አለው
Signed ɴᴜʀ ᴀᴄᴀᴅᴀᴍʏ
8 Aug 2026, 05:38 UTC74 viewsread 12 August 2026 Photo
እዚህ ዱንያ ላይ ሁሉም ነገር ይተውሀል ወይ ደግሞ አንተ ትተወዋለህ ... ከ الله በስተቀር
...ወደሱ ከተቃረብክ ያብቃቃሃል ፤ ትተኸው ከሸሸህ ደግሞ ይጠራሃል....
Subhanelah
Signed إصبرصَبرُا جَمِيلا
7 Aug 2026, 08:47 UTC85 views3 reactionsread 12 August 2026 ብዙ ሴቶች በ ገንዘብ ምክንያት የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ፣
ብዙ ወንዶች ደግሞ በ ውበት ምክንያት የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ናቸው!!!
💔2🔥1
Signed إصبرصَبرُا جَمِيلا
6 Aug 2026, 09:00 UTC99 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
📌 እድሜ ጊዜ ነው። ሰው ሞተ የሚባለውኮ ጊዜው ሲያልቅ ነው። ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደግሞ ሞት ነው። ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ሕመም አይሆንብንም? ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው።
👉 የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም።
አንድ ሊቅ እንዳለው
"ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው።"
እንዴት? ካልከኝ
የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የተቀነሰ ነውና።
©
👌1👍1
Signed إصبرصَبرُا جَمِيلا
5 Aug 2026, 18:08 UTC93 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
🫀 ቀልቡን ሰሊም 🕊
ግርግርና ጫጫታ በበዛበት ዓለም ውስጥ ትልቁ ስኬት የገንዘብ ክምችት ሳይሆን "የረጋ ልብ" ባለቤት መሆን ነው። ጌታችን አላህ (ﷻ) እንዲህ ይላል፦
يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
"ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፤ ወደ አላህ በንጹህ (ጤናማ) ልብ የመጣ ሰው ቢሆን እንጂ።
ተገላባባጭ ልባችንን ወደ ፀጥታ የምንመልሰው በምድራዊ ጫጫታ ሳይሆን አሏህን በመዘከር ነው። ልብ ልክ እንደ መስታወት ናት በወንጀል ትቆሽሻለች በዚክር ደግሞ ትወለወላለች።
أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
"ንቁ! አላህን …
👍2💯1
Signed إصبرصَبرُا جَمِيلا
Showing the 12 most recent of 25 posts we hold for @S1U2M3E4YA. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.