2 Aug 2026, 17:30 UTC98 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
$:
ነፃ information ይፈልጋሉ 🎉
🎓 በውጭ ሀገር ነፃ የትምህርት እድል (Scholarship) ማግኘት ይፈልጋሉ? ✈️🌍
ከሀገር ወጥተዉ መማር እየፈለጉ፣ እዉቀቱና አቅሙ እያላችሁ ነገር ግን የት እንደምትጀምሩ ግራ ገብቷችኋል? አልያም Apply ሊያደርጉ ሲሉ Information እያጠራችሁ ተቸግረዋል?
እንግዲያዉስ Full Information የሚያገኙበት Channel ልጠቁማችሁ! 🔥
🎯 ከ Scholarship Step-by-Step details ገብቶ እያንዳንዷን ነገር ያስረዳቹሀል
📚 ሙሉ ዝርዝር እና መመሪያዎችን ያካተተ Course
📖 ለዝግጅትዎ የሚረዱና መንገድ የሚያሳዩ Book (መጻሕፍት)
💡 የትግበራ (Application) ሂደቶችን በቀላሉ የ…
👍4
28 Jul 2026, 02:14 UTC105 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🚀 1-Month Summer Internship at St. Joseph School (Meskel Square)!
Looking to make your summer productive and add a prestigious experience to your resume? St. Joseph School is looking for undergraduate and high school students to lead/assist in four tracks:
💻 AI & Basic Coding
🎨 Art, Drawing & Painting
🎹 Music (Drums or Keyboard)
📄 IT Skills (Typing, MS Word, Excel)
📌 Location: St. Joseph School (Meskel Square, …
❤1
10 Jul 2026, 18:43 UTC293 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
🚀Calling Students Planning to Study Abroad: Register for the August SAT🚀
✨Are you planning to study abroad or apply for international scholarships? SAT ETH is offering reduced-price August SAT registration to help students take the next step toward their academic goals.
What you gain:
🔹Reduced SAT registration fee
🔹Access to August SAT exam
🔹Registration support
🔹Opportunity to strengthen university & scholarship a…
❤4
5 Jul 2026, 05:26 UTC261 viewsread 7 August 2026 File
📭 All 2018 First Round ESSLCE Questions !!!
📚 ከዚህ ውስጥ Aptitude and Chemistry ያልተካተቱ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ ።
© Entrance Tricks
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
5 Jul 2026, 05:26 UTC204 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
30 Jun 2026, 10:50 UTC208 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @entrance_tricksPhoto
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና መሠጠት ተጀምሯል።
የፈተና አሰጣጡን በአዲስ አበባ በአብርሆት ቤተመሕፍት በመገኘት ያስጀመሩት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)፤ 563,501 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል።
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሚወስዱት አጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 62 በመቶ የሚሆኑ በበይነ መረብ፤ ቀሪዎቹ ደግሞ በወረቀት እንደሚወስዱ ጠቁመዋል።
ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎች፣ በትምህርት ቤቶች እና በኮሌጆች ውስጥ በሚገኙ 607 የፈተና መስጫ ማዕከላት እየተሰጠ ይገኛል።
በዘንድሮው ዓመት ከፍተኛ የማጠናከሪያ ትምህርት በመሰጠቱ ከፍ ያለ ውጤት ይመዘገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተ…
28 Jun 2026, 19:40 UTC265 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ፈተና ክፍል ስትገቡ ከፈተና በፊት ምንም አይነት Electronics ማተሪያል ከተገኘባችሁ ወደ ውጭ የሚጣል ሲሆን ፤ የውጭ ፍተሻ አልፋችሁ ውስጥ ላይ ከተገኘባችሁ አስተማሪው Report የሚያቀርብ ሲሆን ይሄም ውጤታችሁ ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ ያደርገዋል ። ፍተሻ የሚደረገው በፌደራል ፖሊሶች ሲሆን ወደ ፈተና ስትሄዱ ምንም አይነት Electronics (smart ) device መያዝ አይፈቀድም ፤ ዲጅታል ያልሆነ የእጅ ሰአት ብቻ ይፈቀዳል ። እንዲሁም ፈተናው በ Code ስለሚሰጥ በአጠገብ ካለ ተማሪ ለመኮረጅ መሞከርም የከፉ risk አለው ። ስለዚህ ቀደም ብሎ ወደ ፈተና ክፍል እስኪርቢቶ እና መታወቂያ ከ አድሚሽን ካርድ ጋር ይዞ ወደ …
😁2😱1
Showing the 7 most recent of 7 posts we hold for @SJSFOCUS2018. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.