20 Oct 2024, 04:47 UTC653 views6 reactionsread 24 August 2026 Photo
እሚያስቆጩ ሰው!!!
የፕሮፍ ግጥም
ፕሮፍ ዐሥራት ወልደየስ በአንድ ወቅት በተለመደው ልበ ሙሉነት በባለጊዜዎች ፊት በቃላቸው ሐኪም ነኝ፣ አውሮፕላንም አበርራለሁ፣ ነፍጠኛም ነኝ ማለታቸው በስፋት ይታወቅላቸዋል። ገጣሚ ነኝ ያሉን ግን በብርዕ ነው። ይኽን ሸላይ ግጥም ተጋበዙልኝማ!
+ + + + +
አዎን ዐማራ ነኝ
እሚያነጋግረን ብዙ እሚያስጨንቀን፣
ሌላ ተግባር ጠፍቶ ባገር እሚከወን፣
የዕድገት ደረጃችን የደረስንበቱ፣
መሸንሸን ከኾነ ዝርያን ባይነቱ።
ተፈጥሮ ያደለችኝ፣
መርቃ የሰጠችኝ።
ከሥር መሠረቱ፣
ከጠዋት ከጥንቱ።
የዋኅ ሆደ ቡቡ ኹሉን አሳዳሪ ከኹሉ አዳሪ፣
ልበ ሙሉ ቆራጥ በቁም ነገር ኗሪ።
በራሴ እምታመን ባገሬ እምኮራ፣
በሀቅ እምታገል ላገሬ እም…
👍5👎1
7 Oct 2024, 08:51 UTC594 views5 reactionsread 24 August 2026 Photo
#Ethiopia: #EHRC expresses concern over ‘mass arbitrary detentions’ in #Amhara Region, calls for legal due process amid ongoing crackdown
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) has expressed concern over ongoing arrests in the Amhara region, particularly in #Gondar and #Bahir_Dar, since mid-September. The Commission noted that those detained include government employees, political figures, media personnel, and…
👍4👎1
6 Oct 2024, 21:14 UTC451 views4 reactionsread 24 August 2026 የአማራ ህዝብና መሬቱ ፦ በመድፍ ፣ በታንክ ፣ በዙ-23 ፣ በድሮን ፣ በጀት ፣ በሄሊኮፕተር ፣ ....ወዘተረፈ ያለእረፍት እየተደበደበ ፥ '' በሰው ሰራሽ'' የመሬት መንቀጥቀጥ መሰቃየት ከጀመረ አንድ አመት አለፈው!
በሬክተር ስኬል የማይለካው ፣ የጂኦ-ስፔስ ባለሙያዎች የማይተነትኑት ፣ አርሷደሩን ፣ ህፃናቱን ፣ ልጅ አዋቂውን እያረገፈ የቀጠለ የመሬት መንቀጥቀጥ ....!
በአሁኑ ሰአት በ5 ሰከንድ የመሬት መንቀጥቀጥ ''ከቤቴ አልገባም'' ብሎ አደባባይ ላይ ያለው ህዝብ ፣ ከቤታቸው በተኙበት በከባድ መሳሪያ ለሚጨፈጨፉት ንፁሀን ዜጎች ድምፅ ቢሆን ፣ የሚፈፀመው ግፍና ሰቆቃ እንዲቆም አደባባይ ወጥቶ ቢያወግዝ ምናልባትም ፈጣሪን ከመሰል ቁጣ እንዲጠብቀው…
👍2👎1🔥1
6 Oct 2024, 10:48 UTC412 views3 reactionsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🔥3
6 Oct 2024, 10:48 UTC571 views2 reactionsread 24 August 2026 ኦሮምኛ የሚናገረው ሁሉ ኦሮምኛ እንዳልሆነ እውነተኞቹ ኦሮሞዎቹ ራሳቸው ምስክር ናቸው። በእውነተኞቹ ኦሮሞዎች ትውፊት ውስጥ «Saglan Borana, sagaltamman garba» የሚል አባባል አለ። ይህ ወደ አማርኛ ሲተረጎም «ዘጠኙ ኦሮሞ ነው፤ ዘጠናው ገርበ ነው» ማለት ነው። ገርበ ኦሮሞ ሲስፋፋ ያስገበራቸውንና ባርያ ያደረጋቸውን ነገዶች የሚጠራበት ስያሜ ነው። በኦሮሞ በራሱ ትውፊት መሰረት ዛሬ ኦሮምያ በሚባለው ክልል ውስጥ ከሚኖረው ኦሮምኛ ተናጋሪው ሕዝበ መካከል ትክክለኛው ኦሮሞ ከአስሩ አንዱ ብቻ ነው ማለት ነው። ከአስሩ ዘጠኙ ገርበ ወይም በአባገዳዎች በወረራ የተያዘና በኃይል ኦሮሞ የተደረገ ሕዝብ ነው።
ይህንን እውነት ከኦሮሞዎች ትውፊት በተጨማሪ…
👍2
6 Oct 2024, 10:48 UTC296 views0 reactionsread 24 August 2026 እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው?
ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው አረመኔያዊ የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል። እሱና በስሩ የኮለኮላቸው የአፓርታይድ አገዛዙ ፊታውራሪዎች ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ጥንታዊቱን በራራን፤ ዘመናዊቱን አዲስ አበባን አፍርሰው በኦነጋውያን የደነዘዘ አእምሮ ውስጥ በተፈጠረችው ፊንፊኔ ለመተካት ያላፈረሱት የቆየ አሻራና የከተማይቱን ጥንታዊነት የሚመሰክር ምልክት የለም።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን የፖሊስ ሠራዊት ኦሮሚያ ከሚባለው ክልል በመለመሏቸው ለከተማው ከባሕ…
5 Oct 2024, 12:48 UTC303 views3 reactionsread 24 August 2026 Photo
ፕሬዝደንቷ ተገፋሁ፣ መሄጃ አሳጡኝ፣ መውጫ አጣሁ እያሉ ነው!
ባለፈው አመት ችግሮች በሰላም ይፈቱ የሚል ንግግር አድርገዋል። ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት የታወጀ ሰሞን፣በአንድ ወቅትም የሚፈፀሙ ጭፍጨፋዎችን በማስመልከት አስተያየት ሰጥተዋል። ያው አፈናው የታችኛው ቤተ መንግስትንም ሰፊ እስር ቤት አድርጎታል ማለት ነው።
አዲስ አበባ ውስጥ ቤተ መንግስቶች በዝተዋል። የአብይ ቤተ መንግስት አለ። የሽመልስ ቤተ መንግስት አለ። የአዳነች ቤተ መንግስት አለ። ወዘተ። በርካታ ራሳቸውን እንደ አገር መሪ የሚቆጥሩ አሉ። በዚህ መሃል ፕሬዝደንቷን ጉልቤዎቹ ምን ሊሏቸው እንደሚችሉ ግልፅ ነው። አገዛዙ ቅጥ የለሽ ለመሆኑ ትልቅ ማሳያ ነው።
ፕሬዝደንቷም፣ መምህራንም፣…
👍3
4 Oct 2024, 08:08 UTC314 views2 reactionsread 24 August 2026 https://zehabesha.com/fano-and-the-new-amhara-nationalism-a-review/
👍2
2 Oct 2024, 08:31 UTC916 views3 reactionsread 24 August 2026 በአማራ ክልል ምሁራንን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ
ረቡዕ መስከረም 22 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) በአማራ ክልል በሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በዘፈቀደ በጅምላ መታሰራቸውን ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ አስታወቀ።
ከመስከረም 18 ቀን 2017 ዓ. ም ጀመሮ ምሁራንና ሲቪል ሠራተኞችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጅምላ መያዛቸውን የሚጠቁሙ ሪፖርቶች እንደደረሱት አምነስቲ ገልጿል።
አምነስቲ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ. ም. ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳለው ይህ የዘፈቀደ የጅምላ እስር “የሕግ የበላይነት ማጣትን የሚያባብስ” ነው።
የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የምሥራቅ…
👍2❤1
1 Oct 2024, 09:11 UTC393 views2 reactionsread 24 August 2026 Photo
“ልጆቼንና ባለቤቴን ገጠር ትቻቸው ነው የመጣሁት።አዲስ አበባ ባመጣቸው የት ያድራሉ? ምንስ ይበላሉ? እኔ ራሴ የማድረው ዶርም ውስጥ ለአራት ተዳብዬ ነው። በስተርጅና እንዲህ እኖራለሁ አላልኩም ነበር። ለዚህ 1500 ብር እከፍላለሁ። ሦስት ልጆች አሉኝ። በየወሩ ለቤተሰብ 7ሺህ እልክላቸዋለሁ። እጄ ላይ ስንት ቀረ? 1ሺህ ቀረችኝ። አንድ ሰው በ1ሺህ ብር አንድ ወር እንዴት ነፍሱን ያቆያል?"
https://bbc.in/4duxqPU
https://t.me/Save_Amhara
https://t.me/Save_Amhara
https://t.me/Save_Amhara
❤1👍1
29 Sept 2024, 12:07 UTC528 views2 reactionsread 24 August 2026 Photo
Rising to the limitless sky, for a surety that would be the height of our FANO's success for their sacrifice in freeing their people from the shackles and bondage of pity Ethiopian politics. History can't be disguised by the enormity of phony and con politicians who always lived by their tongue. Yet history is made by the hero and heroine of determined individuals who opted to sacrifice their unreplaceable lives for …
👍2
Channel photo updated
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @Save_Amhara. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.