4 Aug 2026, 07:01 UTC106 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌿 የአስተውሎት ልምምድ (Awareness Practice Week) ✨
ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ። 💚
በዚህ የአስተውሎት ልምምድ፦
✨ ውስጣዊ መረጋጋት እና ትኩረትን ለማጠናከር የሚረዱ ሳይንሳዊ ተግባሮች
✨ ሐሳቦችዎን እና ስሜቶችዎን ያለፍርድ ለመልከት የሚረዱ ልምምዶች
☕️ ከሌሎች ጋር በሚያረጋጋ እና በሚያበረታታ ልዩ ተሞክሮ ይኖርዎታል።
📅 ረቡዕ ሐምሌ 29
🕒 ከምሽቱ 11፡45
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #አስተውሎት በማለት ለ @khulservice 📞 0932333382 ይላኩ።
💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
#KhulWorld #SelfEngineering #Aware…
❤1
28 Jul 2026, 07:10 UTC191 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌿 ውስጣዊ እድሳት (Inner Recharge) ከዮፍታሔ (ሃፒ) ጋር ✨
ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ።
በዚህ ቆይታ፦
✨ የሰውነት፣ የአእምሮ እና የስሜት ሚዛን ያጠናክሩ
✨ ከተመሳሳይ እሴት እና ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ይገናኙ
✨ አእምሮዎን የሚያረጋጉ እና ውስጣዊ ኃይልዎን የሚያድሱ ልምምዶች
☕️ ከዕፅዋት ሻይ ጋር ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይጠብቅዎታል።
📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 22
🕦 11:45 (LT)
📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ውስጣዊእድሳት በማለት ለ @khulservice ይላኩ።
📞 0932333382
Stay connected
LinkedIn | Facebook |
Insta…
🔥2
20 Jul 2026, 15:18 UTC262 viewsread 7 August 2026 Photo
🫀 ከልብዎ ጋር የሚገናኙበት አንድ ሰዓት ለራስዎ ይስጡ።
በልቦና ልህቀት (Heartfulness) ልምምድ ይቀላቀሉና፦
✨ አዕምሮዎን የሚያረጋጉ ልምምዶች ያግኙ
✨ ውጥረትን ይቀንሱ
✨ ከልብዎ ጋር ይገናኙ
✨ ጤናማ የዕፅዋት ሻይ እየተጎነጩ ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይኑሩ
✨ የውስጥ ሰላምን ይለማመዱ
📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 15
🕦 ከቀኑ 11:45 (LT)
📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል
📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና #ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ።
🌿 ለራስዎ የሰላም ስጦታ ያበርክቱ።
Stay connected
LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp
Khu…
14 Jul 2026, 10:33 UTC329 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
🎁 GIVEAWAY TIME! 🌿
ጥያቄ፦ ከጓደኛዎ ጋር በዚህ ፕሮግራም መሳተፍ ቢችሉ ማንን ይጋብዙ ነበር?
ለመሳተፍ፦
✅ ጥያቄውን በኮመንት ላይ username በመፃፍ ይመልሱ።
✅ የአስተውሎት ልምምድ ፖስት በ Story ያጋሩ(ለ 12 ሰአታት ማቆየት)። To get the image >Click here <
✅ @khulservice ታግ ያድርጉ ወይም add caption ላይ ያድርጉን።
🎉 ቀድመው ለመለሱ ተሳትፈው ለማያቁ ፣ መስፈርቱን ለተከተሉ አሸናፊዎች ። ⏳
መልካም ዕድል! 💚🌱
Stay connected
LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp
KhulWorld
Human Possibilities
@KhulWorld
13 Jul 2026, 17:25 UTC273 viewsread 7 August 2026 Photo
የአስተውሎት (Astwelot) ልምምድ – ረቡዕ እንገናኝ!
የረቡዕ የአስተውሎት (Astwelot) ልምምዳችን በሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) ጉዞ ውስጥ እራሳችንን በጥልቀት የምንመለከትበት እና ከተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር የምንገናኝበት ልዩ ምሽት ነው።
✨ በዚህ ፕሮግራም
🌱 የሰብዓዊ ምህንድስና ልምምዶች
🌱ከተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር ቀላል ውይይቶች (chitchats)
🌱 የእፅዋት ሻይ (Herbal Teas)...
ይህ ሁሉ ራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት ይረዳናል።
📌 ርዕስ: አስተውሎት (Astwelot) ልምምድ
📅 ቀን: ረቡዕ
🕒 ሰዓት: 11:45 LT
📍 ቦታ: ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wh…
13 Jul 2026, 11:47 UTC226 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌿 የይቅርታ ሳምንት
ይቅርታ ማለት ያለፈውን መርሳት አይደለም፤ ከቂምና ከከባድ ሸክም ራስን ነፃ ማድረግ ነው።
በዚህ ሳምንት ቂምን በመተው፣ ርኅራኄን በመምረጥ እና ሰላምን በመቀበል አዲስ ጅማሮ እናድርግ።
💛 ይቅር በሉ። ሰላምን ይምረጡ።
❤3🔥1
30 Jun 2026, 13:15 UTC293 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🎁 የሽልማት ጥያቄ! 🎁
ለመጨረሻ ጊዜ ያነበብከው/ሽዉ መጽሐፍ ርዕስ ምን ይባላል ? የመጽሐፉን ይዘት በጥቂት ቃላት ይግለፁ ?
ጥያቄውን ለሚመልሱ 3 ሰዎች የነፃ መግቢያ ተዘጋጅቷል! መልስዎን አሁኑኑ ከታች ያስቀምጡ ። 👇
ለመመዝገብ ፦ ስምዎን , ስልኮን #ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ።
ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን
@KhulWorld
🔥1
29 Jun 2026, 13:00 UTC288 viewsread 7 August 2026 Photo
የቅኝተ ህይወት ሳምንታዊ መገናኛ - በማዕከላችን! ⏳
ረቡዕ ዕለት አብዛኞቻችን ከስራና ከዕለት ተዕለት ውክቢያ መለስ ብለን፣ ይህንን አጋጣሚ ለራሳችን ፍጹም እረፍት፣ ሰላምና መታደስ የምንሰጥበት አድርገነዋል።
በቆይታችን ምን ምን ይጠብቀናል?
🧠 ሳይንሳዊ ምክሮች (Science Sharing): ስለ አእምሮአችንና ስለ ውስጣዊ ማንነታችን አስገራሚ የሳይንስ እውነታዎችን የምንዳስስበት፣
🧘♀️ የሜዲቴሽን ጊዜ (Meditation): አእምሯችንን ጸጥ አድርገን፣ ጥልቅ የሆነ የውስጥ ሰላም እና እረፍት የምናገኝበት፣
💬 የውይይትና የሀሳብ ሽርሽር ጊዜ: ማንኛውንም በውስጣችን የሚመላለሱ ሀሳቦችን በነፃነት የምናነሳበትና የምንወያይበት ልዩ መድረክ ይሆናል።
📍 ቦ…
24 Jun 2026, 09:56 UTC311 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌍🧘♀️ 12ኛው ዓለም አቀፍ የዮጋ ቀን 2026 🧘♂️🌍
ባሳለፍነው እሁድ የተከበረውን 12ኛውን ዓለም አቀፍ የዮጋ ቀን ከብዙ ተሳታፊዎች ጋር ማክበር ለእኛ እጅግ አስደሳች ነበር።
ከጥቂት ዓመታት በፊት በስካይላይት ሆቴል በተከበረው የዮጋ ቀን ላይ የነበረንን ተሳትፎ ዘንድሮም በዮፍታሔ መሪነት መቀጠል ችለናል። ከብዙ ሰዎች ጋር ይህን ቀን ማክበር በጣም አስደሳች ነበር።
ዮጋ የአካል ጤናን ብቻ ሳይሆን የአዕምሮ ጥራትን፣ የስሜት ሚዛንን እና የውስጥ ሰላምን ለማጎልበት ይረዳል።
ይህን ውብ ቀን ከእኛ ጋር ላከበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! 🙏✨
LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp
@SelfEngineering | @KhulWor…
🔥3
16 Jun 2026, 13:30 UTC359 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጊቭአዌይ (Giveaway) ጥያቄ፦
❓ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ በድጋሚ የሚጀምረው መርሃ-ግብር ስም ማን ይባላል?
ሀ) የህይወት ምህንድስና
ለ) ቅኝተ ህይወት
ሐ) የውስጥ ሰላም
🎁 ለመሸለም እነዚህን ቀላል ቅደም-ተከተሎች ይከተሉ፦
ትክክለኛውን መልስ በኮሜንት (Comment) ላይ ይጻፉ።
ትክክለኛውን መልስ ከሚመልሱት መካከል እድለኞችን መርጠን እንሸልማለን! 🥳✨
መልካም ዕድል 🎉
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
Stay connected
LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥2
15 Jun 2026, 09:24 UTC354 views2 reactionsread 7 August 2026 Video
ይቅርታ ማለት ራሳችንን ከትልቅ የውስጥ ሸክም ነፃ የምናወጣበት መንገድ ነው::
አንዳንዴ ህይወትን የሚያከብድብን ራሱ
ስህተቱ ሳይሆን፣ በልባችን የያዝነው ቂም፣ ቁስል እና ቁጣ ነው።
ሁሉም ሸክም የአንተ ሊሆን አይገባም፤ አንዳንዶቹን በይቅርታ ማራገፍ አለብህ።
ይቅርታ ስናደርግ ትላንትን አንለውጠውም፤ ነገአችን ግን በነፃነት እንዲፈካ እናደርጋለን። ✨
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
Stay connected
LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp
@SelfEngineering | @KhulWorld
🔥2
11 Jun 2026, 07:44 UTC365 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
20 ሰከንድ ብቻ! የሳይንሱ ማዘዣ ⏱️✨
እንዲሁ በፈገግታ ወይም በትከሻ መነካካት ብቻ የሚደረግ መተቃቀፍ ጭንቀትን አይቀንስም። ሰውነታችን ዘና እንዲል እና የነርቭ ስርአታችን እንዲስተካከል ቢያንስ ለ20 ሰከንድ አጥብቆ መተቃቀፍ ያስፈልጋል።
ከምንም በላይ ደግሞ ይሄ መድሃኒት ከክፍያ ነፃ ነው!
መልካም ሀሙስ ይሁንላችሁ—ዛሬ የምትወዱትን ሰው ረዘም ላለ ሰከንድ በማቀፍ ይሞክሩት! 🫂❤️
የሀሙስ ምክሮች ✨
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering | @KhulWorld
❤1👌1
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @SelfEngineering. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.