ማስጠንቀቂያ !⚠️ ከቤተ ክርስቲያን የታገዱ አገልጋዮች ስም ዝርዝር ከእነሱ ተጠንቀቁ። 1.አቶ ቅናት 7.አቶ ጎሰኝነት 2.አቶ ትዕቢት 8.እህት መለያየት 3.አቶ ክፋት 9.አቶ አድመኝነት 4.ወ/ሪት ተንኮል 10.ወ/ሪት ጠብ 5.አቶ ምቀኝነት 11.ወ/ዘሪት ሃሜት 6.ጋሽ ዘረኝነት 12.አቶ ጥላቻ
👍3🔥1

Channel
@SileMESIHU
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Posts recorded as deleted · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
10,124subscribers
+871 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
| Telegram ID | -1002262700223 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @SileMESIHU |
| Description | ✝️ ቻናላችን join አርጉ በዚህ ቻናል 👇👇 ¤አዳዲስ መዝሙሮች🎧 ¤ አዳዲስ worship🎸 ¤የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ✝️ ¤የወንጌል ጽሁፎች📖 በየግዜው እንለቃለን ። ለ አስተያየት👇 @tebark7 ""እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"" https://t.me/SolveMateAI_bot?start=_tgr_CjX6rHRmMDVk |
| Created | Between 1 October 2024 and 31 March 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 November 2026 |
| Measurements held | 42 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 November 2026 |
| On Telegram | t.me/SileMESIHU |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 11 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Nov 2026, 21:26 | 10,124 | -10 |
| 5 Nov 2026, 21:01 | 10,134 | -12 |
| 4 Nov 2026, 18:17 | 10,146 | -8 |
| 3 Nov 2026, 18:59 | 10,154 | -3 |
| 2 Nov 2026, 20:08 | 10,157 | -8 |
| 1 Nov 2026, 23:31 | 10,165 | +3 |
| 1 Nov 2026, 02:01 | 10,162 | -3 |
| 31 Oct 2026, 05:11 | 10,165 | +9 |
| 30 Oct 2026, 06:56 | 10,156 | +7 |
| 29 Oct 2026, 04:18 | 10,149 | +25 |
| 28 Oct 2026, 03:08 | 10,124 | +6 |
| 27 Oct 2026, 05:28 | 10,118 | -4 |
| 26 Oct 2026, 02:38 | 10,122 | +8 |
| 25 Oct 2026, 06:10 | 10,114 | +15 |
| 24 Oct 2026, 04:18 | 10,099 | -4 |
| 23 Oct 2026, 07:35 | 10,103 | +2 |
| 22 Oct 2026, 10:59 | 10,101 | +13 |
| 21 Oct 2026, 05:05 | 10,088 | -3 |
| 20 Oct 2026, 00:30 | 10,091 | +11 |
| 19 Oct 2026, 01:27 | 10,080 | first reading |
49 posts held, back to 25 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 44 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 18 of 27 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 November 2026 |
|---|---|
| Posts held | 49 (25 February 2026 – 7 November 2026) |
| Views total | 7,908 |
| Reactions total | 41 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Nov 2026, 21:59 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 November 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
359 reactions across 36 posts, in 9 distinct kinds. The most used accounts for 65.7% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 236 | 65.7% | |
| 👍 | 61 | 17.0% | |
| 🥰 | 26 | 7.24% | |
| 🙏 | 14 | 3.90% | |
| 💯 | 9 | 2.51% | |
| 🔥 | 8 | 2.23% | |
| 👌 | 3 | 0.836% | |
| ❤🔥 | 1 | 0.279% | |
| 😢 | 1 | 0.279% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 37 of the 49 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 359 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 49 most recent posts we hold, published 25 February 2026 to 7 November 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Telegram’s own ‘edited’ marker: 2 of 27 posts held from the last 30 days (7.41%) carried it when this register last read them. The marker says a post was changed after publishing, not what it said before — this register holds the earlier wording only where an edit fell between two of its own reads (see the edit ledger and how it is measured).
ማስጠንቀቂያ !⚠️ ከቤተ ክርስቲያን የታገዱ አገልጋዮች ስም ዝርዝር ከእነሱ ተጠንቀቁ። 1.አቶ ቅናት 7.አቶ ጎሰኝነት 2.አቶ ትዕቢት 8.እህት መለያየት 3.አቶ ክፋት 9.አቶ አድመኝነት 4.ወ/ሪት ተንኮል 10.ወ/ሪት ጠብ 5.አቶ ምቀኝነት 11.ወ/ዘሪት ሃሜት 6.ጋሽ ዘረኝነት 12.አቶ ጥላቻ
👍3🔥1
ጆን ፓይፐር Let the Nations Be Glad በሚለው መጽሐፍ ውስጥ ከሚነገሩት አስደናቂ ነገሮች መካከል ሌላኛው እንደዚህ የሚል ነው.....ሚስዮንን የሚያነሳሰው የእግዚአብሔር ክብር እና የርኅራሄ ልብ ሁለቱም የተለያዩ ነገሮች አይደሉም፤ምክንያቱም እግዚአብሔር ሊያከብራው እና ሊያጎላው የሚፈልገው የፀጋውና እና የርኅራሄውን ክብር ጭምር ነው ይላሉ። አዎን እግዚአብሔር ክብሩን በርኀራዬው የሚገልጥ እጅግ በጣም የሚያስደንቅ አምላክ ነው። ለአለም የገለጠው ያ የርኅራሄው ጥግ እግዚአብሔር ምን አይነት ክቡር አምላክ እንደሆነ ማሳያ ነው።
❤2
ጆን ፓይፐር Let the Nations Be Glad በሚለው መጽሐፍ ውስጥ ከሚነገሩት አስደናቂ ነገሮች መካከል በጣም የሚያስደንቀኝ ነገር እንደዚህ የሚለው ነው.......ክርስትና ከሌሎች ሃይማኖቶች የሚለየው እውነተኛው አምላክ ሕዝቦቹን የሚሸከም እንጂ በሰዎች ትከሻ መሸከም የማይፈልግ አምላክ መሆኑ ነው። በዚህም መሠረት ሚሲዮን ለእግዚአብሔር የሠራተኛ ኃይል ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት ሳይሆን፣ ሕዝቦችን ከሌሎች አማልክት ከባድ ሸክም ነፃ የማውጣት የነፃነት ፕሮጀክት ነው ይላሉ ። አዎ የተሰጠን ሥራ ከኃጢአት ባርነትና አገዛዝ ለእግዚአብሔር መንግስት ፤ እግዚአብሔር ብቻ አምላክ እንደሆነ አውቀው ሰዎች በዚህ እውነት የሚድኑባትና እግዚአብሔርን ብቻ ወደ ማምለክ የሚመጡባ…
❤2
እግዚአብሔር ግን እጅግ መልካም አምላክ ነው ፤ ስለዚህ እርሱ እንደ ሰው አይደለም ፤ በዘመን መካከል እንደ እርሱ ያለ የለም ፤ አልነበረም ፤ ወደ ፊትም አይኖርም እርሱ መልካም አምላክ ነው። ስለዚህ ነገርን ሁሉ እንደ መልካምነቱ ያደርጋል ።
❤3❤🔥1
📌ሚስዮናዊት ቤተክርስቲያንን በልጆች ማነፅ። አብዛኛውን ጊዜ የሚስዮን ስልጠናዎች የሚዘጋጁት ለአዋቂዎችና ለወጣቶች ብቻ እንደሆነ ተደርጎ ይታሰባል። ነገር ግን የቤተክርስቲያን የሚስዮን ስልጠናዎች የልጆችን የእድሜ እርከንና የስነ-ልቦና እድገት ባገናዘበ መልኩ መዘጋጀት አለባቸው። ልጆች ስለ ወንጌል ስርጭት፣ወንጌል ስላልደረሳቸው ህዝቦች፣ስለ ተለያዩ ባህሎች እና ቋንቋዎች በጨዋታ፣በስዕል፣በዝማሬ እና በቀላል ታሪኮች ስልጠና ሊሰጣቸው ይገባል። ይህ ሚስዮናዊት ቤተክርስቲያንን ለመገንባት በጣም ወሳኝ ስልት(ዘዴ) ነው ብዬ የማስበው መንገድ ነው፤ምክንያቱም ነገ የሚሆኑት አሁን ወደ ውስጣቸው ያስገባነውን ነውና። ስለዚህ በልጆች መርሃ ግብሮች ውስጥ ሚስዮናዊ ይዘት ያላ…
❤2
🫥በክርስቲና ሕይወታችሁ በጣም የምትወዱት ነገር ምንድነው 🫥 wave ለመግባት👉 Abu_nd8
ራሳቸውን ለባርነት የሸጡት የሞራቪያ ሚስዮናውያን ታሪክ ክፍል_አንድ(1) ➖➖➖➖➖➖➖➖ ሞራቪያንስ ለዓለም ያልታወቁ ጸጥተኛ ሰዎች ነበሩ። ከጭካኔ የተሞላ ስደት የሚሸሹ ስደተኞች ነበሩ። ለእምነታቸው ሲሉ መከራ እየደረሰባቸው፣የቤታቸውንና የሀገራቸውን አመድ ወደ ኋላ ትተው ህይወታቸውን ለማትረፍ ሸሹ። ሄርንሁት (Herrnhut) በምትባል አንዲት ትንሽ እና የተረሳች የጀርመን መንደር ውስጥም መጠጊያ አገኙ። ምንም ነገር ሳይዙ ቢመጡም፣ለእግዚአብሔር ያላቸውን ረሃብ ግን ይዘው መጥተዋል። ስፍራው የተረሳ ቢሆንም፣ሰማይ ግን ጸሎታቸውን የሚያስታውስበት ቦታ ነበር። ቤቶቻቸውን፣ደህንነታቸውን እና ያላቸውን ነገር ሁሉ አጥተው ነበር።ነገር ግን በውስጣቸው የሚቃጠ…
❤4
ስለ ወንጌል ስርጭት አገልግሎት ትምህርቶችን ፣ ምስክርነት ፣ የወንጌል ሥርጭት ተሞክሮዎችን ፣ እውነተኛ የሚስዮናውያንን ታሪክ ፣ እና ለሚሽን አገልግሎት እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ለማግኘት ይሄን ቻናል join ያድርጉ ። https://t.me/onegodtruth
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ #ማንኛውም ሥራ የሚፈልግ ሰው ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የሚያሞላ ከአሁን ሥራ መጀመር ይችላል፤ ይላል የሚስዮናዊናት ጥር አገልግሎት ። በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረ፤ በኤደን ገነትም ከሰው ጋር ተመላለሰ። ነገር ግን ኃጢአት ያንን ኅብረት አቋረጠው። ስለዚህ እግዚአብሔር የሚስዮናዊናት አገልግሎት ጀመረ። ✍ለሚስዮናዊናት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች፦ ያለውን የኑሮ ሁኔታ (status quo) እቢ ማለት የሚችል፣ ለሀብት ሕልም እቢ የሚል፣ ቤተሰቦቹን ትቶ ወደ ሩቅ ምድር መብረር የሚችል፣ ፈጽሞ ሰምቶት የማያውቀውን ቋንቋ መማር የሚችል፣ በጠባብ አውቶቡሶችና በግመሎች ጀርባ ላይ መጓዝ የሚችል፤በማንኛውም ቦታ …
❤5🔥1
በዝምታ የተጋባ ሕይወት_የዋችማን ኒ አስደናቂ ታሪክ የመጨረሻ_ክፍል በ1952 ዋችማን ኒ በኮሚኒስት ባለሥልጣናት በውሸት የኢኮኖሚ ወንጀሎች እና በስለላ ክስ ተያዘ። የእርሱ የህዝብ ተጽዕኖ፣ የውጭ ግንኙነቶች እና በመንግስት የጸደቀ ሃይማኖትን ለመከተል ፈቃደኛ አለመሆን ዋና ኢላማ አደረገው። ኒ ለ15 ዓመታት እስራት ተፈረደበት፣ ነገር ግን ፈጽሞ አልተለቀቀም። ቀርቶአቸው የነበረውን ሕይወት በተለያዩ እስር ቤቶች እና የጉልበት ካምፖች አሳለፈ። በእስር ላይ ሆኖም በጸጥታ አገለገለ፤ የመሬት ውስጥ አማኞችን እምነት የሚመግቡ ደብዳቤዎችን ጻፈ። ሚስቱ ቻሪቲ ቻንግ (Charity Chang) ጤናዋ ቢቀንስም ታማኝ ሆና ቀረች። ከዓለም ተነጥሎ የነበረው ኒ መጽሐፍ ቅዱ…
የሚሽን የመጨረሻ ግብ...... እግዚአብሔር እስራኤላውያንን በፀነችና በበረታች ክንዱ ከግብጽ ከፈርዖን ጭቆና ነፃ ስያወጠ እስራኤላውያን እግዚአብሔርን እንድያመልኩት ነው። ዛሬም ሚሽን የሚንሠረው ሕዝቦች ሁሉ እግዚአብሔርን እንድያመልኩ ነው። 🙏የሚሽን የፍጻሜ ስዕል አምልኮ ነው።
❤1
በዝምታ የተጋባ ሕይወት_የዋችማን ኒ አስደናቂ ታሪክ_ክፍል_(3) የኒ የነገረ መለኮት ጽሑፎች በመንፈሳዊ ሥልጣን፣ በመስቀል፣ በውስጥ ሕይወት እና በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ዙሪያ ክርስታላይዝ ማድረግ (crystallize) ጀመሩ። ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ሳትሆን፣ በክርስቶስ ራሰነት ስር በአንድነት እና በሥራ የሚንቀሳቀሱ የእግዚአብሔር ሕዝብ መሆኗን አስተማረ። የኒ ቪዥን ዋና ነጥብ የአዲስ ኪዳን ክርስትናን በንጽህናው እና በኃይሉ መመለስ ነበር። ማኅበራዊ አለመረጋጋት እና የጃፓን ቻይናን መውረር እየጨመረ ቢመጣም፣ ኒ እና የሥራ ባልደረቦቹ ወደፊት ገፉ። በ1938 «የመደበኛው(ጤናማ) ክርስቲያን ሕይወት» (The Normal Christian Life) የሚለውን መጽ…
Signed Immanuel
Showing the 12 most recent of 49 posts we hold for @SileMESIHU. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
We recorded 3 posts on @SileMESIHU as deleted — posts this register held that were missing from the channel’s public page on two separate reads, taken from different network addresses at least an hour apart.
A deletion is not wrongdoing. This register can see that a post it held is no longer on the channel’s public page, and when — not why. Expired ad placements, reposts, rotating links and corrections all look the same. This is a count of recorded detections, not an exact total: it misses deletions we could not see, because only a post we held and later re-read inside the page can be seen to go, and it may include a small number of wrong records. How this is measured.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@SileMESIHU named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የመሲሁ ምስክር ✝️ Çĥàñëľ⚓️🔥” (@SileMESIHU), 10,124 subscribers as measured 6 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/SileMESIHU.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.