28 Jul 2026, 01:37 UTC32 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
እድሜህ ሁኔታህን በማንም ላይ አይጫንም ፤ ቀዝቀዝ ብሎ የሚይዝህን እርግፍ አድርገህ ተወው ፥ ስለ አንተ የማይጠይቀውን እርሳው ፤ ከሕይወትህ መውጣት የሚፈልግን በሩን ከፍተህ አሏህ ፣ መልአክቶቹና መልዕክተኛው ካንተ ጋር ይሁኑ ብለህ ሸኘው !!
በእድሜህ ፥ በሕይወቱ ሁለተኛ ሰው አድርጎ ከሚቆጥርህ ሰው ጋር ምንም አይነት ቦታ አትስጥ ፤ አትጣበቅ !! ደግሞም ሁሉም ሰው ለስሜቶችህ ደንታ የላቸውም ፤ እንደ መደበኛ ነገር ይቆጥራቸውና ይጫወትበታል !!
በጣም በምትፈልግባቸው ጊዜ ብቻህን ከተውህ ሰዎች ሁሉ ራቅ ፤ የልብህ ዋጋ ትልቅ ነውና ስለዚህ ያንተን ግምት …
❤4
27 Jul 2026, 03:18 UTC34 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
إِنَّ رَبِّي لَطِيفٌ لِّمَا يَشَاءُ ۚ
« ጌታዬ ለሚሻው ነገር እዝነቱ ረቂቅ ነው፡፡ »
【ዩሱፍ 100】
በሱረቱል ዩሱፍ ዓለይሂ ሰላም ምዕራፍ መጨረሻው ላይ ፦ ከአባቱ መራቁ ደግነት ነው ፤ ወደ ጉድጓድ መጣሉ ደግነት ነው ፤ በርካሽ ዋጋ መገዛቱ ደግነት ነው ፤ በአሳዳሪው መፈተኑ ደግነት ነው ፤ መታሰሩ ደግነት ነው ፤ ከሱ በፊት የነበሩ ወጣቶች መፈታት እና እርሱ ለጥቂት ዓመታት መቆየቱ ደግነት ነው ።
ከዚያም በኋላ ነገሰ ። በላጩ አሏህ የመረጠልህ ነው ። ከእዝነትና ምህረት በኋላ ደረታችን ለመከራ ጠበበን ??
አሏህ ሆ…
❤3
23 Jul 2026, 16:10 UTC56 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
ሆድ ከአዕምሮ የበለጥ ብልህ እንደሆነ ታውቃላችሁ ? ባዶ ሆድ ባለቤቱ ሆዱ ባዶ እንደሆነ እንድሰማው ያደርጋል ፤ ባዶ አዕምሮ ግን አዕምሮው ሙሉ እንደሆነ እንጅ ባዶ እንደሆነ ለባለቤቱ አይነግረውም !!
ዓረፍቱል ፈርቅ 😊
🍂
🍁
🍂
መሳእ አል–ኸይር 🌷
https://t.me/Sofutade
😁2🤔1
19 Jul 2026, 11:28 UTC80 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
በመጨረሻም ሕይወት ትሄዳለች ። ከሀዘንህ በላይ ፤ አንተ ካጣሃቸው ነገሮች በላይ ፤ ትተውህ ከሄዱ ሰዎች በላይ ፤ ከትውስታህ በላይ ፤ ከእንባህ እና መጨረሻህ በሆነው ሁሉ በላይ መጨረሻው ማንንም በማጣት እንዳልሆነ ለማወቅ ሕይወት ትሄዳለች !!
በመልቀቅ ፥ ከአንድ ሰአት ወይም ከአንድ ቀን አሊያም ሁለት ቀን በላይ በማዘን ምንም የሚመጣ ደስታ የለም ፤ ሕይወት እንደዚህ ናት ፤ ግዴታ ማመን አለብን ፤ ከሁሉም ነገር በላይ ትሄዳለች ፥ በህመምህ ላይ ጫና ቢፈጥርም እንኳን እርሷ ግድ አይሰጣትም ፤ አሏህ ከፈቀደ ሁሉም ያልፋል !!
🦋
🍁
🦋
ነሃርኩም ሰዒ…
❤1
8 Jul 2026, 15:11 UTC106 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
የሆነን ነገር ፈልገህ ከዚያም ካገነኸው ይህ « ቅድመ _ውሳኔ» ይባላል ፤ የሆነን ነገር ፈልገህ ከዚያም ከተጠባበቅከው ይህ «ትዕግስት » ይባላል ፤ የሆነን ነገር ፈልገህ ከዚያም ከእርሱ ያነሰን ነገር ከተቀበልክ ይህ «እርካታ» ይባላል ። ነገር ግን ፦ የሆነ ነገር ፈልገህ ከዚያም ስትጠባበቅ ፣ ከዚያም ከእርሱ ያነሰን ነገር ከተቀበልክ ይህች « ሕይወት » ናት !!
ህልማችን በዩሱፍ ዓለይሂ ሰላም ጉድጓድ ተጣለ ፤ ነፍሳችን ተሳፋሪዎቹን ለመገናኘት ተስፋ አድርጋለች !!
ከእያንዳንዱ ትዕግስት ሁሉ ጀርባ የሚያማምሩ ነገሮች አሉና አንቸኩል ፤ የ…
👍2
27 Jun 2026, 15:29 UTC118 views2 reactionsread 7 August 2026 😁
ሰይድና ዑመር ኢብኑ አል_ኸጣብ ረድየሏሁ ዓንሁ ወአርዷህ እስልምናን እንደተቀበሉ እስልምናቸውን ይፋ ካደረጉባቸው መንገዶች አንዷ ፈገግ ያደረገችኝ ፦
↙ ጀሚል ቢን መዕመር ወደተባለውና በወሬኛነቱ በጣም ወደታወቀው ግለሰብ ዘንድ ሄዱና እንዲህ አሉት ። « አንድ ነገር ብነግርህ ለራስህ ብቻ በሚስጥር ትይዘዋለህ? » 《 አዎን ለማንም አላወራም ። 》 ዑመርም 【 እኔ ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩንና ሙሐመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰላም የአሏህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መስክሪያለሁ ። 】 ይህንን ማንም እንዳይሰማ ።
➡ «ወዲያው ከአጠገቤ ዘወር ብሎ ሄደ ። » ይላ…
😁2
21 Jun 2026, 02:41 UTC151 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
لَا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَٰلِكَ أَمْرًا
ከዚህ በኋላ አሏህ ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም፡፡
【አጥ_ጠላቅ ①】
የተዘጋውን በር እና ያልተነሳንበትን መሰናከል እራስህን በብስጭት እንድትኖር አትፍቀድ ፤ በአሏህ ላይ ያለህ እርግጠኝነት ጠንካራ እስከሆነ ድረስ ቆንጆ እጣ ፈንታ ወደ አንተ እየመጣ መሆኑን እና አሏህ የአንተን እውነታ በቅጽበት መለወጥ እንደሚችል እመን !!
ስለዚህ እፎይታን በረዥም ጭንቀት እና ምላሹን በዱዓእ ምክንያት አታዘግዩ !!
🍂
🍁
🍂
ሠባሕ አል–ኸይር 🌷
https://t.me/Sofutade
❤3
20 May 2026, 16:09 UTC215 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
እጣ ፈንታቸው ቢያሳዝናቸውም ዓይኖቻቸው ለሚስቁ... ማንም የማያውቀው የሀዘን ታሪካቸው ደብቀው ነፍሳቸው ወደ ሀዘን ጫፍ ላይ ለወጣች እና ፊታቸው አሁንም ፈገግ ለሚል... ህይወት እንዳደከመቻቸው ሁሉ ሰላም በልባቸው ላይ ይሁን...!!
ሰላም ለሀሳባችሁ ንፅህና እና የፍቅር ቅንነት ፤ ሰላም ለነፍሳችሁ ይሁን ብርቅ እና ንፁህ ናቸውና..!!
መከባበር ከወደቀ ምንም አይነት ግንኙነት አያስፈልግም... ! ያለ መከባበር ፍቅር የለም ፤ ያለ መከባበር ጓደኝነት የለም ፤ ዝምድናም እንኳን ያለ መከባበር …..!
አንድን እይታን እንኳን ሳይዞር ካንተ መራቅን የፈለገ ፤ እርምጃው ለሴኮንዶች ሳይከብድ ቢመለስ አይታመንም !!
ቃላቶች …
❤3
17 May 2026, 16:48 UTC165 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
ሊለመዱ የማይችሉ ነገሮች አሉ ፡- የሰው ልጅ ኩራት ፣ ክብር ፣ በራስ የመተማመን መንፈስ እና ስሜት... ! እነሱን ለመንካት የሚሞክር ሰው የማይፈልገውን ምላሽ ያገኛል... ! ለሰዎች የነፍሳቸውን ኩራት ጠብቁ እንጂ በስሜታቸው አትጫወቱ ፤ ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው በዚህ ሕይወት ውስጥ ዋጋ አለው ፤ አንድ ሰው ምንም እንዲቀነስበት አይፈልግም .. !!
ጥንካሬ ባለመቀበል ላይ ነው ፤ ለራስህ ያለህ ግምት ደግሞ ካንተ ጋር የማይሄድን ባለመቀበልህ ላይ ነው... ! የአንተ አቋም እራስህን ያቋቋምክበት እንጂ ሰዎች ያፀኑብህ አይደለም ..!
በዐይንህ ሀዘንን እያዬ ትቶህ እና እርቆ የሄደ ሊታመን አይገባም ! ለዚያም ምክ…
🥰3❤1
16 May 2026, 08:51 UTC145 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
ነቢዩሏህ ሙሳ ዓለይሂ ሰላም መድየን በደረሰ ጊዜ ቤት ሥራና ሚስት አልነበረውም ። ውለታን ከዋለ በኋላ እጆቹን ወደ ሰማይ አንሥቶ እንዲህ አለ ፡-
رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ»
【አል_ቀሦሥ ②④】
ጸሐይም በዚያን ቀን አልጠለቀችም ፤ ቤት ፣ ስራ እና ሚስት ኖሮት እንጂ !! በአንተ ላይ ያለውን ፀጋ ቁጠር ፤ የአንተ የሆነውንም አሏህን ጠይቅ !! እመነኝ በአሏህ ዘንድ የሚሳነው ምንም ነገር የለም !! ለእርሱም ሁን ካለው ይሆናል !!
🍂
🍁
🍂
ነሃርኩም ሰዒድ 🌷…
❤2
10 May 2026, 08:35 UTC178 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
🖤
ከጥርሶችህ መካከል አንዱ ጥርስህ ሲያምምህ ፥ በህመሙ ክብደት ምክንያት አንዱና ዋነኛው የሚያስጨንቅህ ነገር እርሱን ማስነቀል ነው ፤ ንቅለቱ ተወግዶ ሲጠናቀቅ ፥ ምላስህ ሁል ጊዜ የሚቀጣጨው ጥርሱ ወደ ተወው ባዶነት ይሆናል ፤ ይህ ማለት ጠንከር ያለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ ባዶነትና ናፍቆት ትቶ አልፏል ማለት ነው !!
ይህንን ባዶነት ለመላመድ ብዙ ጊዜ ይወስዳል ፤ ነገር ግን ትለምደውና ራስህንም ትጠይቃለህ ፤ ግዴታ መውለቅ ነበረበት እንዴ ?? መልሰህም ትላለህ ፥ አዎ! በጣም አስፈላጊ ነበር ። ምክንያቱም አስከፊ ህመም እና ስቃይ ያመጣብህ ነበር ።
…
❤5
7 May 2026, 03:52 UTC168 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
💜
በሕይወታችን ውስጥ የመድገም መብት ቢኖረን እመኛለሁ… ! አንድ አፍታ እንደገና መመለስ ፤ ስሜትን እንደገና መመለስ ፤ ወይም ሳቅን … !! መላ ሕይወትን ብንፈጥር እና በፈለግነው ነገር ላይ ጊዜ እንዲያቆም ማድረግ ብንችል እንወዳለን ፤ ማደግ አንፈልግም ፣ መማር እና መጎልመስ አንፈልግም ፤ በዚህ መንገድ መቆየት እንፈልጋለን ፤ ንጹህ ሆነን መኖር እንፈልጋለን ፤ በዚያ ንጹህነት ደስታችንን ከጨካኝ ህይወት እና ከሰዎች ኪስ ውስጥ መመለስ እንፈልጋለን ..!!
በማይገባው ጓደኛ የደከምክ ሆነህ ፤ በማያልቅ መንገድ ፤ ክፉን በምታዝ ነፍስ ፤ ጊዜው ሳይደርስ እንደጨረሰክና እንደደከመህ... ራስህን ወደምታገኝበት ቦታ መሄድን ትፈል…
❤5
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Sofutade. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.