11 Aug 2026, 13:31 UTC19 views3 reactionsread 11 August 2026 Photo
OFFICIAL ANNOUNCEMENT: Leading Human Capital Transformation in the Age of AI
The shift from traditional banking to AI-driven finance requires more than code; it requires a fundamental transformation of Human Capital.
Building on the success of the National Neuroscience & NeuroFinance Summits, Synapse Ethiopia officially announces the ETHIOPIA FINANCIAL HUMAN CAPITAL FORUM 2026 (FinHuman).
This is Ethiopia's first exe…
🔥3
10 Aug 2026, 08:52 UTC26 views2 reactionsread 11 August 2026 Photo
What if Ethiopia’s biggest financial challenge isn’t technology?
Digital banking is growing.
Fintech is accelerating.
AI is changing the game.
But there’s a question we rarely ask:
Who is ready to lead all of it?
Because the next transformation may not be about what we build…
…it may be about who is ready to drive it. 🧠
Something new is coming to bring Ethiopia’s financial and human-capital leaders into one con…
👏1🔥1
10 Aug 2026, 08:13 UTC26 views1 reactionsread 11 August 2026 Photo
🎯 "አንድ ነገር ለመጀመር ፈራሁ/ሰነፍኩ? የ 5 ሰከንድ ህግ!"
🛑 ስራ ለመጀመር፣ ለመፅናት ወይም አዲስ ልማድ ለመጀመር እየታገሉ ነው?
አእምሯችን ተፈጥሮአዊ ባህሪው እኛን ከስጋትና ከእንግልት መጠበቅ (Comfort Zone ውስጥ ማቆየት) ነው። ስለዚህ አዲስ ወይም ከባድ ስራ ስናስብ፣ አእምሯችን ወዲያው የፍርሃትና የማንገራገር መልእክት ይልካል።
🧠 ኒውሮፕላስቲሲቲ እና የ 5 ሰከንድ ሚስጥር፦
አእምሮዎ ሰበብ መደርደር ከመጀመሩ በፊት 5 - 4 - 3 - 2 - 1 ብለው በመቁጠር ወዲያውኑ እርምጃ ይውሰዱ!
💡 አእምሮዎን ቀድመው ያንቀሳቅሱት፦
ቆጠራውን ሲጨርሱ አእምሯችን የውሳኔ መስመሩን ይቀይራል (Prefrontal Cortex ይነቃቃል)። በዚህ መንገድ ስነ-ል…
🔥1
7 Aug 2026, 12:10 UTC43 views1 reactionsread 11 August 2026 Video
🕊️ የዓለም ሰላም የሚጀመረው ከራሳችን አእምሮ ሰላም ነው!
ጭንቀት እና ድብርት ካልታከሙና ካልተረዱ በቤተሰብ፣ በሥራ ቦታ እና በሀገር ደረጃ ትልቅ መዘዝ ያመጣሉ።
🔑 ዋናው ቁልፍ:
1, አመለካከትን ማስተካከል
2, ራስን መምራት እና መግዛት
3, የውስጥ ሰላምን መገንባት
👉 አእምሮዎን ለመንከባከብ ዛሬውኑ ይወሰኑ!
#MentalHealthAwareness #InnerPeace #EthiopiaSummit #የአእምሮጤና #አእምሮ#ሰላም #ኢትዮጵያ
❤1
5 Aug 2026, 10:04 UTC50 views2 reactionsread 11 August 2026 Video
የሚገርመው የአእምሯችን ሚስጥር!
- 86 ቢሊዮን ኒውሮኖች
- 150 ትሪሊዮን ሲናፕሶች
- በየቀኑ 700 አዳዲስ የአእምሮ ሴሎች ይፈጠራሉ!
አእምሯችን በየቀኑ እራሱን እንደገና የሚያድስበትን ድንቅ ሂደት ይመልከቱ
👉
#Ethiopia #Neuroplasticity #BrainPower #Knowledge #አእምሮ #ሳይንስ
❤2
3 Aug 2026, 07:34 UTC74 viewsread 11 August 2026 Photo
ከእንቅልፍ እንደነቁ ስልክ ማየት አእምሮን ምን ያደርገዋል?
🛑 ጠዋት እንደነቁ የመጀመሪያ ስራዎ ስልክ ማየት (Scroll) ማድረግ ነው?
ከእንቅልፋችን ስንነቃ አእምሯችን ከ Delta ወደ Theta እና Alpha የሞገድ ደረጃዎች ቀስ ብሎ ነው የሚሸጋገረው። በዚህ ሰዓት አልጋ ላይ ሆነን ስልካችንን ስንከፍት ግን አእምሯችንን ሳናዘጋጀው በድንገት በብዙ መረጃዎች እና ኖቲፊኬሽኖች እንወጥረዋለን!
🧠 ምን ይፈጠራል?
የዶፓሚን (Dopamine) መዛባት፦ አእምሮአችን አነስተኛ ጥረት ለሚጠይቁ ፈጣን መረጃዎች ሱስ እንዲይዘው ያደርጋል።
ቀኑን በጭንቀት መጀመር፦ የጭንቀት ሆርሞን (Cortisol) በመጨመሩ ቀኑን ሙሉ ትኩረት የማጣትና የመሰላቸት ስሜት ይፈጥራል።
💡 መፍ…
24 Jul 2026, 12:24 UTC92 views1 reactionsread 11 August 2026 Video
ማንም ከዚህ አያመልጥም!....
#አመለካከት #እድገት #አስተሳሰብ #ሲናፕስኢትዮጵያ #የአእምሮሳይንስ #SynapseEthiopia #Neuroplasticity #Ethiopia
👍1
21 Jul 2026, 07:13 UTC108 views3 reactionsread 11 August 2026 Video
ከስሜት ወደ ስሌት በምን መንገድ?
#የአእምሮአስተዳደር #የውሳኔጥበብ #ኒውሮፋይናንስ #ሲናፕስኢትዮጵያ #BehavioralFinance #MindTraining #Ethiopia See less
👍2🔥1
20 Jul 2026, 13:01 UTC82 views1 reactionsread 11 August 2026 ካለፉት ሰባት ዓመታት ወዲህ ደግሞ “የአአምሮ ጤና ለሰላም” በተሰኘ ትምህርታዊ መድረክ እንዲሁም ትኩረቱን በባህሪ ሳይንስ፣ በስትራቴጂክ አማካሪነት እና በመሪነት ልማት ላይ ያደረገ (Synapse Ethiopia) የተሰኘ ተቋም አቋቋመው፣ የሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ በዕውቀትና ቴክኖሎጂ ለማዘመን ያለመ “የ2026 አገር አቀፍ የኒውሮፋይናንስ ጉባኤ” (National NeuroFinance Summit Ethiopia 2026) ሰኔ 9 ቀን በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
ለፍትህ ሚኒስቴር፣ ለኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ለባንኮች፣ ለኢንሹራንሶች፣ ለካፒታል ገበያ እና በመንግሥት አካላት ላይ ለሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ የሥራ መሪዎች ስለሊደርሺፕና የአእምሮ ሳይንስ ትም…
🔥1
20 Jul 2026, 13:01 UTC74 viewsread 11 August 2026 Photo
“የኮንስትራክሽን ሠራተኞች ከማንም በላይ ለሥራ ውጥረት /Occupational Stress/ ተጋላጮች ናቸው”
ወንድሙ ነጋሽ (ኢንጂኔር)
ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ጋራ ተያይዞ፣ የሥራ ውጥረት (Occupational Stress) የሚገኝበት ደረጃ በተመለከተ የተደረገ ጥናት ባይኖርም፣ በዓለማቀፍ ደረጃ ግን የቀን ሠራተኞችን ጨምሮ መሐንዲሶችን እና ሌሎች ባለሙያዎችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚፈትን፣ ለጤና፣ ለደኅንነት እና ለሥራ ጥራት እንቅፋት የሆነ ትልቅ ጉዳይ ነው።
International Journal of Environmental Research and Public Health v
Mental Health in Construction Industry: A Global …
17 Jul 2026, 12:00 UTC88 views3 reactionsread 11 August 2026 Video
በስሜት የተጀመረ ነገር መጨረሻው......ነው! አእምሯችንን በማሰልጠን ስሜታዊ ውሳኔዎችን በሎጂክና በስሌት እንዴት መተካት እንደሚቻል ይረዱ! 🧠⚡
#የአእምሮሳይንስ #የፋይናንስእውቀት #ሲናፕስኢትዮጵያ #የባህሪሳይንስ #NeuroFinance #LogicOverEmotion #SynapseEthiopia
👍2🥰1
15 Jul 2026, 09:02 UTC99 views3 reactionsread 11 August 2026 Video
🛑 ለስኬትዎ ዋነኛው ማነቆ አመለካከትዎ ይሆን?
በህይወትዎ ላይ ትልቅ ለውጥ ማምጣት የሚችሉት በአንድ ነገር ብቻ ነው እሱም በአስተሳሰብዎ (Mindset) ነው!
➡️ Growth Mindset (የእድገት አመለካከት)፦ በማንኛውም እድሜ መማር፣ መለወጥ እና አዲስ ልማድ (Habit) ማዳበር እንደሚቻል ያምናል። ውድቀትን እንደ መማሪያ ስለሚያይ ሁሌም ያሸንፋል! 📈
➡️ Fixed Mindset (የውስንነት አመለካከት)፦ ችሎታዬ እና ተሰጥኦዬ አይቀየርም ብሎ ስለሚያምን እድገቱን ራሱ ይገድባል፤ ፍርሃት ውስጥ ይኖራል። 🔒
የእርስዎ አእምሮ የትኛውን ይመርጣል?
#አመለካከት #እድገት #አስተሳሰብ #ሲናፕስኢትዮጵያ #የአእምሮሳይንስ #SynapseEthiopia #Gro…
❤1🥰1😁1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @SynapseEthiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.