6 Aug 2026, 11:49 UTC214 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
Google Assistant ሊዘጋ ነው!
ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት Google በብዙ ሚሊዮን አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ለዓመታት ስንጠቀምበት የነበረውን Google Assistant ሙሉ በሙሉ ሊዘጋው መሆኑን ይፋ አድርጓል። በአዲሱ የGenerative AI Gemini እንደሚተካ ተገልጿል።
አሁን ላይ በአንድሮይድ ስልኮች እና ስማርት device ላይ ዋናው የድምፅ ረዳት (Default Voice Assistant) ሆኖ የሚሰራው Gemini ነው።
የGoogle Assistant ሞዴል አሁን ካለው የGenerative AI ቴክኖሎጂ ጋር የሚጣጣም ባለመሆኑ ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ ወደ Gemini እንዲሸጋገሩ ጉግል ግፊት እያደረገ ይገኛል።
ኩባንያው አገልግሎቱን September 2…
❤4
Signed Fitsum A+
29 Jul 2026, 13:51 UTC490 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1👍1
Signed FITSUM ✨
25 Jul 2026, 19:44 UTC681 views11 reactionsread 7 August 2026 Photo
😂 ደሞ እንዳትሞኩሩት🙌
#JFF@TechTonicTribe
🤗7❤3🥰1
Signed Fitsum A+
25 Jul 2026, 19:17 UTC588 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የMeta አዲስ Application
Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል።
📌 የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ባህሪያትና ጥቅሞች፦
⚫️በAI የተደገፈ ዕቃዎችን የመመዝገብ ሂደት፦ የዕቃውን ፎቶ ብቻ በመጫን Meta AI ራሱ ርዕስ፣ መግለጫ (Description)፣ ምድብና ዋጋ በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል። በተጨማሪም በርካታ ዕቃዎችን በአንድ ጊዜ መመዝገብ ያስችላል።
⚫️Unified Inbox፦ ከገዢዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን እና መልዕክቶችን በየዕቃው አይነት ለይቶ በአንድ ቦታ በማደራጀት ቀልጣፋ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል።
⚫️Inventory Managem…
❤1👍1
Signed Fitsum A+
25 Jul 2026, 11:50 UTC463 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
🚀 🚀 Claude Opus 5 በይፋ ተዋወቀ! ✨
🧠 🧠 Claude Opus 5 አዲሱ የAI ሞዴል ሆኖ ቀርቧል። 🤖 በብዙ የአፈጻጸም መለኪያዎች (Benchmarks) ላይ Fable 5 ን እንደሚበልጥ ተገልጿል። 📈
📊 📊 ከተገኙ መረጃዎች መሠረት፦
✅ ✅ ከFable 5 ጋር ተቀራራቢ ወይም የተሻለ አፈጻጸም ያሳያል። 💎
💰 💰 በግማሽ ዋጋ መቅረቡ ትልቅ ጥቅም እንደሚሰጥ ተጠቁሟል። 💸
⚡ ⚡ የተሻለ የማሰብ ችሎታ (Reasoning) እና ቅድመ-ተነሳሽ (Proactive) አፈጻጸም እንዳለው ተገልጿል። 💡
ℹ️ ℹ️ እስካሁን ድረስ ስለ ሙሉ ባህሪያቱ፣ የመለቀቂያ ቀን እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች አልተገለጹም። ⏳
💬 💬 እርስዎ ምን ይመስልዎታል? Claude Opus 5…
❤2👍1
Signed Fitsum A+
24 Jul 2026, 12:48 UTC444 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
#OpenAI and #hugging_face
በደኅንነት ፍተሻ ወቅት የAI ሞዴል ከሙከራ ገደቡ አምልጦ በሌላ የAI ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ።
የChatGPT አምራች የሆነው OpenAI እጅግ የላቁ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎቹ በደኅንነት ፍተሻ ወቅት ያልተጠበቀ ባህሪ በማሳየት ሌላ የAI ተቋም የሳይበር ጥቃት መፈጸማቸውን (#Hack ማድረጋቸውን) ይፋ አድርጓል።
ኩባንያው እንደገለጸው፣ የሰው ልጅ መመሪያ ከሰጠው በኋላ ብቻውን ሊሠራ የሚችል የAI ሥርዓት ቁጥጥር በሚደረግበት አካባቢ ፍተሻ እየተደረገለት ሳለ ድክመቶችን በማግኘቱ ከሙከራ ገደቦቹ ማምለጥ ችሏል።
ጥቃቱ የደረሰው በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የሰው ሠራሽ (AI) ሞዴሎች …
❤1🙈1
Signed SkySec Journal
24 Jul 2026, 09:02 UTC434 views3 reactionsread 7 August 2026 Video
Video, posted without a caption
✍3
Signed Yab
18 Jul 2026, 11:47 UTC≈1,010 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
Kim K3 is becoming mind blowing 🤯
❤4
Signed Fitsum A+
6 Jul 2026, 18:47 UTC834 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @geeztechgroupPhoto
📢 ነጻ የCyber Security ስልጠና! 💻
በዚህ ሳምንት ከአርብ ሃምሌ 3 ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ነጻ የEthical Hacking ስልጠና አዘጋጅተናል!
📍ቦታ: Online🌐
🗓ቀን፡ ከአርብ ሃምሌ 3 ፟፟- እሁድ ሃምሌ 5
⏱ሰአት፡ ማታ ከ 1 ሰአት እስከ 3 ሰአት
ለመመዝገብ
https://course.geezsecurity.com/event
✈️ Telegram: @geezsecsupport
📱 Phone: +251953537820
📩Email: [email protected]
#freetraining #cybersecurity #redteaming #blueteaming #thisfriday @geezsecurity
❤2
Signed FOhacker
9 Jun 2026, 09:09 UTC≈1,130 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
📢 DIY Youth Entrepreneurship Programme – Apply Now!
Do you have a business idea? 🚀
Turn it into reality with up to 350,000 ETB financing, training, mentorship, and business support.
✅ Age 18–35
✅ Grade 12+ completed
✅ DIY Foundational Skills graduate
✅ Live in Debre Berhan
Application Period: June 1–12, 2026
📍 Apply at Atse Zereyakob Youth Center (Kebele 06) or scan the QR code.
📞 Call: 0708811761
Women and yo…
❤2
Signed FITSUM 🫧
8 Jun 2026, 23:36 UTC872 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
A lot of people are learning this lesson the hard way: AI made building apps easy. But when everyone can build, building is no longer the advantage.
The real moat now is getting customers. Sales, marketing, and distribution are becoming more valuable than code.
👏4❤2👌1
Signed Fitsum A+
6 Jun 2026, 00:27 UTC946 views5 reactionsread 7 August 2026 Video
🚀 NVIDIA አዲሱን Nemotron 3 Ultra AI ሞዴል ይፋ አደረገ!
🤖 NVIDIA ለረጅም ጊዜ የሚሰሩ AI ወኪሎች (Long-running Agents) የተዘጋጀውን Nemotron 3 Ultra የተሰኘ ኃይለኛ ነፃ የ AI ሞዴል አስተዋውቋል።
💡 ይህ 550 ቢሊዮን ፓራሜተር ያለው ሞዴል የኮዲንግ፣ የምርምር፣ የትንተና እና የድርጅት ስራዎችን በከፍተኛ ብቃት ለማከናወን ተዘጋጅቷል።
✅ ዋና ባህሪያቱ፦
📌 ውስብስብ ስራዎችን እቅድ ማውጣት (Planning)
🧠 ጥልቅ ምክንያታዊ ትንተና (Reasoning)
🛠 የተለያዩ መሳሪያዎችን መጠቀም (Tool Use)
⏳ ሳይቋረጥ ለረጅም ጊዜ መስራት (Long-Horizon Tasks)
⚡️ NVIDIA እንደሚለው ሞዴ…
❤4👍1
Signed Fitsum A+
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @TechTonicTribe. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.