6 Aug 2026, 18:45 UTC58 viewsread 7 August 2026 💖💖💖 ለይለቱል ጁመዕ_💖💖💖
❤ " ና ፍቀውኛል ኧረ እንደው ምን ይሻለኛል የማደርገው መላቅጡ ጠፍቶብኛል ያሞኘኛል
በማያልቀው ነገ ዛሬ " 🔥
ሰይዲ ዩውሱፍ አነብሃኒይ ከሸይኹል አክበር ማድ ዘግነው ምን አሉ አትለኝም ወይ?.....አሽከር ላሽከር መዛመዱ
ሠይዳችን ያለምንም ጋላቢ ቡራቅ በይተል መቅዲስ በርቀው መድረስ ይችሉ ነበር....አውሊያኦች በአይን ጭርፍታ ዱንያን አሰስ አርገው እንደሚመለሷት!... ከራማው ሁላ ከርሳቸው ነዋ!
ታዲያ ቡራቅ የተላከው አንድም ሰበብያን ለማስተማር አንድም ከበረቱ ሥር በናፍቆት ከስቶ የከረመን ሚስኪን የሙስጦፋ ናፋቂ •አብሽር ደረስንልህ…
Signed Amir Reshad
4 Aug 2026, 17:18 UTC123 views4 reactionsread 7 August 2026 💖💖💖💖መገን ገበያ 💖💖💖💖
በአላህ ይሁንብኝ የነብዩ ﷺ ዋጋ ልብህ(ሽ) ላይ ከቀነሰ በፍፁም ወደ ሱና አትመራም ፣ በውስጣዊም ሆነ በውጫዊ እሳቸውን አትከተላቸውም ፤ ሰሓቦች ነብዩን ﷺ ተምሳሌት የማድረጋቸው ዕጣ ነብዩን ﷺ በማላቃቸው
ድርሻ ልክ ነበር »
صلوا عليه وسلموا تسليما
اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم
https://youtu.be/_HnXKfwLTkc?si=2P0lR-iqYdTfLR9u
#አሚር🤌
በቴሌግራም
❀ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢🍀🍀🍀
👇👇👇
https://t.me/Tenshu6793
https://t.me/Tenshu6793
🥰4
Signed Amir Reshad
3 Aug 2026, 18:39 UTC144 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
<<" ትመር እንደሆነ ምረር እንደ ቅል
አልመርር ብሎ ነው ዱባ ሚቀቀል" >>
ለምረኛ ሰው ነገሮች ሁሉ ምር ይሆኑለታል፡፡ በቁም ነገር የሚቀልድ ሰው ከችግር አይወጣም ! ቁርኣንም አውግዞታል የመሃይምነት መገለጫ አድርጎታል ፡፡
ድመት ስትጠግብ አይጥን ያዝ ለቀቅ ያዝ ለቀቅ ታረጋታለች ለድመቷ ቀልድ ነው ለአይጧ ደግሞ የነፍስ ጉዳይ ነው ፣ዲን ቀልድ አይደለም የህይወት ጉዳይ ነው አንድ ሰው ሁልግዜ ያሸንፋል የብዙ ጊዜ የማሸነፍ ሚስጥርህ ምንድን ነው ተብሎ ሲጠየቅ ፣ ጋዜጠኛውን ጣትህን አፌ ውስጥ የኔንም ጣት አፍህ ውስጥ ከተን እንነካከስ አለው ፣ ከዛ ትንሽም ሳይቆይ ጣ ቴ ን ብሎ ጮኸ ፣ ለዚህ ነው ማሸንፈው ህመምን ሰለምቋቋም ነው ብሎ መለሰላቸው፡፡ Pa…
❤1
Signed Amir Reshad
1 Aug 2026, 16:48 UTC178 viewsread 7 August 2026 ♥♥♥♥ዛሬ እሁድ ነው♥♥♥♥
ሰይዳችን ሰለላ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ=> እሁድ ቀን አይሁዶች በኔ ላይ እርግማን ያበዛሉ። እናንተ ደሞ ሰለዋት አብዙብኝ።
♥ተንቢሁል አናም♥
#اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_
وسلم
اَللهم صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ اَلْفَاتِحِ لِمَا اُغْلِقَ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالْحَقِّ وَالْهَادِي اِلَى صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ وَعَلَى آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ
# አሚር💡
❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️ላ🀄…
Signed Amir Reshad
23 Jul 2026, 19:15 UTC275 views5 reactionsread 7 August 2026 ❤❤❤ለይለቱል ሀሚስ❤❤❤
❝ አንዳንዶች የረሱልን (ﷺ) ሲራ ለመረጃ ያጠናሉ፣ ከፊሎቹ እውነትን ለመፈለግ ያጠናሉ፣ ከፊሎቹ ደግሞ ለፍቅር ያጠናሉ።
ፍቅር ግን ሁሉንም ዓላማዎች ከፍ ያደርገዋል።
❤️❞ -- ሠይድ ሐቢብ ዐልይ አል-ጂፍሪይ
#ምርጥ መንዙማ በሼኽ ሰአዱ ተጋበዙልን
👇💖👇💖👇💖👇💖👇💖👇💖
https://youtu.be/y183PS8ejZE
https://youtu.be/y183PS8ejZE
☝️💖☝️💖☝️💖☝️💖☝️💖☝️💖
#Hadra#አሚር#መንዙማ
#newmenzuma
#Hadretukejentuna
❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢🍀🍀🍀
👇👇👇
https://t.me/Tenshu6793
https://t.me/Tenshu6793
❤3❤🔥1😍1
Signed Amir Reshad
❤ ፈ ዳ ኢ ሉ pinned a photo
9 Jul 2026, 19:51 UTC319 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
💚💛❤ ለይለተል 💚💛❤
💚💛❤ ጁመአ 💚💛❤
💚💛❤ ሙባረክ 💚💛❤
«.. የፍቅር መጀመሪያ ተወዳጁ ውስጥ ባለች አንዲት ነገር ምክንያት እሱን መውደድ ነው.. መጨረሻው ደግሞ ተወዳጁ በውስጣቸው ያለበት ነገራቶችን ሁሉ መውደድ ነው.. »
በሰይዳችን ﷺ ፍቅር የተነካም እሳቸው አሉበት የተባለን ነገር ሁሉ አሕለ በይታቸውን ፣ ሰሓባዎቻቸውን ፣ ታቢዒዮቹን ፣ ወዳጆቻቸውን ሱናቸውን ፣ ስራቸውን ፣ አኽላቃቸውን ፣ ሁሉ ነገራቸውን ያፈቅራሉ ..
ኢማም ማሊክ( የማሊኪያ መዝሀብ ሊቅ ) አላህ ይዘንላቸውና ኪታብ እያስቀሩ እያለ ጊንጥ ነደፋቸው ከዛም ደርሳቸውን ማስቀራት ቀጠሉ
ከዛም ለምን የዛኔ ኪታብ ማስቀራቱን አላቆሙም ሲባሉ እንዴት ለነብስያዬ ብዬ የነብያ…
❤2❤🔥1
Signed Amir Reshad
24 Jun 2026, 22:21 UTC401 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌙 የዓሹራእ ጾም – ታላቅ የአላህ ጸጋ 🌙
የዓሹራእ ቀን የሙሃረም ወር 10ኛው ቀን ነው።
ነቢዩ ﷺ አላህ ነቢዩ ሙሳ (ዐ.ሰ) እና ሕዝባቸውን ከፈርዖን በማዳኑ ምክንያት አላህን ለማመስገን በዚህ ቀን ጾመዋል።
📖 የዓሹራእ ጾም ያለፈውን አንድ ዓመት ኃጢአት እንዲሰረዝ ተስፋ የተሰጠበት የተወደደ ሱና ነው።
🤲 ነቢዩ ﷺ አይሁዶችን ለመቃረን 9ኛውን እና 10ኛውን ቀን አብሮ መጾምን አበረታተዋል።
✨ አላህ ከጾሚዎች ያድርገን፣ ጾማችንንም ይቀበለን። አሚን!
#ዓሹራእ #Ashura እስልምና_ምክር #ሙሃረም #ጾም #ዚክር #ኢስላም #Alhamdulillah 🤍🌙
# ትንሹ አሚር
❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢🍀🍀🍀
👇👇👇
https://t.me/Tenshu6793
…
❤2❤🔥1
Signed Amir Reshad
5 Mar 2026, 23:01 UTC664 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
❤ ❤ ❤ አህለል በድርይ ❤ ❤ ❤
ረመዷን 17ኛዋ ለሊት በንጋታዋ ሰይዳችን ﷺ እነዛን በዳዕዋቸው ዘመን ብዙ ችግሮችንና አዛን ያደረሱባቸውን የዲኑም የሳቸውም ጠላቶችን ገጥመው ድል ያደረጉበት በድር ዘመቻ በመባል የሚታወቀው የመጀመርያው ዘመቻ የተከሰተበት ቀን ነው ።
ለሊቱን በሙሉ " ያሐዩ ያቀዩም " እያሉ አላህን እየተማፀኑ ነበር ያደሩት ። አላህም በ3000 መላይካ እርዳታውን ልኮ የሰይዳችንን ﷺ የበላይነት ያሳየበት ድንቅ ድል ነበር ።
በዛች ለሊት አላህ ሰይዳችንን ﷺ በረዳበት እገዛና በሱና በሳቸው መሀከል ባለው ፍቅር ይሁንበት እኛም በነፍሳችን፣በሸይጣን፣ከአላህ በምታርቀን ዱንያ፣ ከሐቁ በሚያሰናክለን ስሜትና በአጠቃላይ ከሰውም ከጂንም በሆኑ ጠላ…
❤3👍2❤🔥1
Signed Amir Reshad
20 Dec 2025, 17:18 UTC776 views10 reactionsread 7 August 2026 🔰ለዘመናችን ታላቁ ዓሊም አልሐቢብ ዑመር ቢን ሐፊዝ የረጀብን ወር ቱሩፋት እንዴት እንጠቀምበት? ምንስ ነው መስራቱ የሚገባው? ተብለው ተጠየቁ።
🟢እንዲህ በማለት መለሱ
ሰይድና ዐልይ ቢን አቢ ጣሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ ከረጀብ ወር የመጀመሪያው ለሊት ላይ እራሳቸውን ለዒባዳ ፍሪ ያደርጉ ነበር። እርሷ (የረጀብ የመጀመሪያዋ ለሊት) በላጭ ለሊት ነች። ዱዓ በእሷ ሙስተጃብ ይሆንባታል ከተባሉት አንዷ ነች።
ረሱሉላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከረጀብ ወር ይፆሙ ነበረ የሚል መጥቶዋል። ያከብሩት፣ ያልቁት፣ ያከብዱት፣ ያልቁት ነበረ።
አቡ አልሐሰን ዐሊይ ብኑ ሙሐመድ አርሪብዒይ ሪጃሎቹ ሲቃት በሆነ ሰነድ እንደዘገቡት ዑርዋህ ለሰይድና ዐብደላህ ብነ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ …
👍6❤4
Signed Amir Reshad
4 Dec 2025, 19:18 UTC696 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰይዱል ዓሪፊን ሰይዱና ኑር ሁሰይን ባሌ ረ.ዐ
====== 💚 💕======
*
ብርሀናማ ጨረቃ በጀማዱልሳኒ አጋማሽ ላይ ስትዘልቅ ከወደ ባሌ አናጂና ደማቅ የአሺቆች መዐድ ይኖራል ገልገለ ጎበና መውሊድ
*
ሰባት ክፍለ ዘመናትን የኋሊት መለስ ብለን ስንቃኝ ከታሪክ ብራና ላይ ይሄንን በወርቃማ ቀለም ተከትቦ እናገኛለን.. ከገውሱል አዕዞም ..💚ሰይድ ዐብዱልቃዲር አል-ጀይላኒ መድረሳ ምሩቅ የሆኑ 405 ተማሪዎች💚 በሸይኽ አባዲር እየተመሩ ወደ ጥንታዊቷ ሀረር ከተማ ይዘልቃሉ በዚህ እንቁ ስብስብ ውስጥ ሸይኽ ኢብራሂም የተባሉ ፈርጥ ነበሩበት
*
💚 💕 ሸይኽ ኢብራሂም ቁረይሺይ ናቸው፣ የዘር ሀረጋቸው ከአቂል ቢን አቡጧሊብ ይመዘዛል.. ይህም አህለልበይት ያደርጋቸዋል …
❤3
Signed Amir Reshad
20 Nov 2025, 16:24 UTC638 views7 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @ShabdlwehabVideo
ሶሉ ዓለል ሀቢብ
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወንድምና እህቶች ሰሞኑን እጄን ወደናንተ መዘርጋቴ አይቀርም ያልኳቹህ ጉዳይ የኚህ ሸይኽ ጉዳይ ነበረ።
በውስጥ በተወሰኑ ወንድሞች ቢቻ ለማሳካት ባለመቻሌ ወደናንተ መጣሁ አላህ እንዲህ ካለው ሙሲባ እናንተንም የናንተ የሆነን ሁላ አላህ ይጠብቅላቹ የተቻላቹን ሁላ አድርጉ ሼር ሼር አድርጉልኝ
1000596776993
Shmiftah musa
ቴሌግራም 👇
@Shabdlwehab
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين في كل لمحة الف الف مرة
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወዚድ ወባሪክ ዓላ ሰዪዲና ሙሀመዲን ወዓላ አሊሂ ወሷህቢሂ አጅመዒን ፊኩሊ ለምሀቲን አ…
❤5🙏2
Signed Amir Reshad
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Tenshu6793. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.