2 Sept 2026, 17:07 UTC33 views6 reactionsread 3 September 2026 ማትሪክ ውጤት ላልመጣላችሁ!
ይህ የመጀመሪያችሁ እንጂ መጨረሻችሁ አይደለም።
በኛ ሀገር ማትሪክ ያለፈ በቀጣይ ህይወቱ ያልፍለታል ውጤታማ ይሆናል ፣ ውጤት ያልመጣለት ደግሞ ተስፋው በአጭሩ ተቀጭቷል የሚል አስተሳሰብ በብዙ ሰዎች ዘንድ አለ። ይህ ግን ፍጹም የተሳሳተ አመለካከት ነው።
ማትሪክ ማለፍ የራሱ የሆነ አድቫንቴጅ እንዳለው ሁሉ ማትሪክ አለማለፍም ደግሞ የራሱ የሆነ መልካም ጎን አለው።
ከመውደቅ ምን መልካም ነገር ይገኛል ትሉ ይሆናል...ይሄንን በራሴ ምሳሌ ላስረዳችሁ።
እኔ የዛሬ 8 ዓመት ማትሪክ ስፈተን 332 ነበር ያመጣሁት። እና አላለፍኩም። አባቴ በተለይ ተበሳጭቶ ነበር። እኔ ግን ቢደብረኝም ያን ያህል አልከፋኝም። እንደውም ተረጋግቼ ቁጭ ብ…
❤4👏2
2 Sept 2026, 17:02 UTC33 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
26 Aug 2026, 06:31 UTC76 views3 reactionsread 3 September 2026 ፕሮምፕት (Prompt) ምንድነው?
አንዳንድ ጊዜ ጄመናይ ወይም chatgpt ምርር አድርጓችሁ አያውቅም? የእናንተ ጥያቄ ሌላ የእነርሱ መልስ ደግሞ ሌላ ይሆንና አጭር ደቂቃ የሚፈጀው ሥራ ሰዓታትን ሊወስድ ይችላል። ለዚህ ደግሞ ዋነኛው የማስተካከያ ቁልፍ ፕሮምፕትን ማስተካከል ነው።
ፕሮምፕት ማለት በአጭርና ቀላል አማርኛ ለምትጠቀሙበት Ai tool የምትሰጡት መመሪያ እንደማለት ነው። ለምሳሌ አንድ ሸምገል ያሉ ኢትዮጵያዊ አርበኛን በAi ምስላቸውን መፍጠር ብትፈልጉ ይሄንን ፕሮምፕት ልትሰጡት ትችላላችሁ።
"A close up shot of an Ethiopian warrior wearing traditional clothes, detailed face wrinkles, dra…
👍2❤1
Tesfsh Digital Academy pinned «ሪፖርት ለምታደርጉ ሰዎች! ይሄ ፖስት ዩትዩብን ለመማር የምትፈልጉ ሰዎችን የሚመለከት ነው። እኔ ዩትዩብን ለማስተማር ስነሳ የማውቀውን ዕውቀት ለማሳወቅና እኔን የጠቀመኝን የ4 ዓመት የዩትዩብ እና ሶሻል ሚዲያ ልምድ ላካፍል ብዬ ነው ይሄንን Educational መድረክ ያዘጋጀሁት። ትምህርቱን የሚማሩ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ (ይቅርታ ለቃሉ) በጣም የወረደ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አሉ። ልክ ነው በኦንላይን…»
24 Aug 2026, 21:42 UTC73 views3 reactionsread 3 September 2026 ሪፖርት ለምታደርጉ ሰዎች!
ይሄ ፖስት ዩትዩብን ለመማር የምትፈልጉ ሰዎችን የሚመለከት ነው።
እኔ ዩትዩብን ለማስተማር ስነሳ የማውቀውን ዕውቀት ለማሳወቅና እኔን የጠቀመኝን የ4 ዓመት የዩትዩብ እና ሶሻል ሚዲያ ልምድ ላካፍል ብዬ ነው ይሄንን Educational መድረክ ያዘጋጀሁት።
ትምህርቱን የሚማሩ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ (ይቅርታ ለቃሉ) በጣም የወረደ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አሉ።
ልክ ነው በኦንላይን የሚያጭበረብሩና ገንዘብ የሚዘርፉ ስካመሮች አሉ። ነገር ግን በእነርሱ ዓይን ለምንድነው የምታየው? ኮርሱን መማር ከፈለጋችሁ በስነ-ስርዓት ተመዝግባችሁ ትማራላችሁ። ካልፈለጋችሁ ደግሞ አይ ፍላጎት የለኝም አመሰግናለሁ ብሎ መመለስ የስልጡን ሰው ምላሽ ነው። የ…
👍2❤1
24 Aug 2026, 21:42 UTC67 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
24 Aug 2026, 16:15 UTC74 views2 reactionsread 3 September 2026 AIን ለሥራ እንዴት እንጠቀምበት?
በዘመናት ሂደት ከዘመናት ለውጥ ጋር ብዙ አዳዲስ ነገሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ። አንድ ሰው ታዲያ ጎበዝ የሚባለው ያንን ነገር የሚያማርር ሳይሆን አዲሱን ነገር ተጠቅሞ እራሱን ለመቀየር ሲሞክር ነው።
ለዚህ ዘመን ወጣቶች ደግሞ ከኢንተርኔት ቀጥሎ AI ትልቅ ገጸ በረከት ነው። ለሥራ ከተቀምንበት ውጤታማ እንሆንበታለን። ለመጥፎ ነገር ከተጠቀምንበትም ያው ውጤቱ መጥፎ ይሆናል።
AIን ለራሳችን ሥራ በብዙ መልኩ መጠቀም እንችላለን። በተለይ ደግሞ ኮንተንቶችን ፕሮዲውስ ለማድረግ AI በጣም ጠቃሚ ነው። ለምሳሌ፦
AI የኮንተንት ሃሳብ ማመንጨት ከከበዳችሁ ጥሩ የኮንተንት ሃሳብ እንድታመነጩ ይረዳችኋል። አልያም ደግሞ እራሱ የኮንተንት …
👍1🔥1
23 Aug 2026, 14:40 UTC69 views3 reactionsread 3 September 2026 ዩትዩብ አዋጭ ቢዝነስ ነው?
ብዙ ሰዎች ወደ ዩትዩብ ሲመጡ "ዩትዩብ ይከፍላል ፣ ሀብታም ያደርጋል!" ሲባል ስለሚሰሙ ለብሩ በጣም ይጓጉና ዘው ብለው ወደ ዩትዩብ ይገባሉ። ከዛ እንዳሰቡት ሳይሆን ሲቀር ተስፋ ሲቆርጡ ይታያል።
ዩትዩብ ይከፍላል?...አዎ በእርግጥም ይከፍላል። ብዙ ሰዎችም ዩትዩብ እየሠሩ ከ0 ጀምረው ትልቅ ደረጃ ደርሰዋል። እንደኔ ላሉት ሰዎችም ከቅጥር ህይወት እንዲወጡና የራሳቸውን ሥራ እንዲሠሩ ምክኒያት ሆኗቸዋል። ነገር ግን...
እናንተ ወደ ዩትዩብ ስትመጡ ማሰብ ያለባችሁ ገንዘቡን ሳይሆን ሥራውን ነው። ምን ልሥራ ፣ እንዴት እራሴን ላሳይ ፣ ምን ይዤ ቀርቤ ሰብስክራይበሮችን እና ተመልካቾችን ላግኝ የሚለው ላይ ትኩረት ማድረግ እናንተን …
👍2❤1
22 Aug 2026, 14:49 UTC75 viewsread 3 September 2026 ይህ ፖስት የሆነ ጊዜ ሊያስፈልጋችሁ ይችላልና ፎርዋርድ አድርጋችሁ Saved Messages ላይ ብታስቀምጡት ይጠቅማችኋል።
እኔ ግን ስለዩትዩብ ምንም ነገር ላሳያችሁ ዝግጁ ነኝ! መመዝገብ የሚፈልግ አድራሻችን ይኸው👉
ለመመዝገብ👉 @Tesfshh
@Tesfshdigitalacademy
22 Aug 2026, 14:49 UTC91 views1 reactionsread 3 September 2026 የኮፒ ራይት ቅጣት እና ዕገዳ ሲገጥመን ምን እናድርግ?
አውቀንም ይሁን በቸልተኝነት በምናጠፋው ጥፋት ላይ ዩትዩብ ሳይቀጣን የሚያልፍበት ምንም ዓይነት ሁኔታ የለም። የኮፒ ራይት ስርቆታችን ለዛ ቪድዮ ቢታለፍ እንኳን መጨረሻ ላይ መኒታይዝ ልናደርግ ፎርም ስንሞላ አይቀርልንም።...ከዛ በፊት ግን የዩትዩብ የኮፒ ራይትና የዕገዳ የቅጣት ዓይነቶችን ማወቅ ይጠበቅብናል።
1. Copy Right Streak (3/3)
ከጎኑ 3/3 የሚል የተጻፈበት ያለ ምክኒያት አይደለም። ይህ የኮፒ ራይት የቅጣት ህግ ጠጠር ካሉት የኮፒ ራይት ህጎች መካከል አንዱ ነው። ከሰው ቪድዮ ላይ ግማሽ ወይም ሙሉውን አውርድን ድምጹን ወይም ምስሉን ከተጠቅምን ፣ ኮፒ ራይት ያላቸው ሙዚቃዎችን …
❤1
22 Aug 2026, 14:49 UTC55 viewsread 3 September 2026 ❌❌ ተሸጧል ❌❌
❌❌SOLD OUT❌❌
21 Aug 2026, 04:25 UTC73 views1 reactionsread 3 September 2026 Photo
የዩትዩብ ቻነል መግዛት ለምትፈልጉ!!
ውስጡ ባለው ብቻ በየቀኑ 5 ዶላር የሚሰራ የፕሮቴስታንት መዝሙር ቻነል ነው ።
ሞኒታይዝ የሆነ ከ3500 በላይ ሰብስክራይበር እንዲሁም ውስጡ ከ50 ዶላር በላይ አለው።
ዋጋ= 43ሺህ ብር ።
ለፈጣን ገዢ አስተያየት አለው።
መግዛት የምትፈልጉ በዚህ 👉@Tesfshh ጻፉልኝ።
@Tesfshdigitalacademy
❤1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Tesfshdigitalacademy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.