11 Aug 2026, 14:44 UTC512 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
"የግንባታ ፈቃድ የ2018 ዓ.ም ሪፖርት ምልከታ"
በሚል ርዕስ የ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን በሐምሌ 29 ፣ 2018 ዓ.ም ጥሪ ያደረገላቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ባቀረበው ሪፖርት ላይ ነሐሴ 05 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ምልከታ ይኖረናል ፡፡
ምልከታ ይኖረናል ፡፡
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title “Building Permit Report 2025/2026”, we will review the report prepared by the Addis Ababa City Administration Building Permit and Control Authority …
❤2
11 Aug 2026, 11:10 UTC719 views9 reactionsread 12 August 2026 Photo
QIBIBILOSH
FESTAC '77
with post screening discussion
📅 Friday 14th of August 2026 at 6PM
📍 The Urban Center, Infront of St Estifanos Church
Entrance Free
❤5👍4
4 Aug 2026, 14:53 UTC≈1,790 views4 reactionsread 12 August 2026 Photo
“የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት ንብረት ለማድረግ” የወጣው አዋጅ ቁጥር 47/67 አሁን ላለው የአርክቴክቸር፣ የከተማ ማኅበራዊ ኑሮ እና የሥራ ፈጠራ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖዎች ላይ በማተኮር ምልከታ ይኖረናል።
ማክሰኞ ሐምሌ 27 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Focusing on the impacts of Proclamation No. 47/1975, "to make urban land and extra houses government property," on current architecture, urban social life, and entrepreneur…
❤4
29 Jul 2026, 05:46 UTC≈2,330 views10 reactionsread 12 August 2026 Photo
Digital Saturdays - 1
Monthly Series
Home Connectivity & Fiber-to-the-Home (FTTH)
The Urban Center in collaboration with ethio telecom for a practical session exploring FTTH technology, home connectivity, and its role in modern building design and future-ready infrastructure.
Who should attend?
• Architects
• Civil Engineers
• Electrical & Mechanical Engineers
• ICT Professionals
• Developers
• Consultants
• Real …
❤10
28 Jul 2026, 15:57 UTC≈1,430 views0 reactionsread 12 August 2026 Photo
" የሐምሌ 19፣ 1967 ዓ.ም
የከተማ እና የትርፍ ቤት አዋጅ
ተፅዕኖዎች " በሚል ርዕስ
“የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት ንብረት ለማድረግ” የወጣው አዋጅ ቁጥር 47/67 በአርክቴክቸር፣ በከተማ ማኅበራዊ ኑሮ እና በሥራ ፈጠራ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖዎች ላይ በማተኮር ምልከታ ይኖረናል።
ማክሰኞ ሐምሌ 21 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title
Impacts of Proclamation No. 47 of 1975 ፡ On Urban Lands and Extra Houses
We will have a discussion focusin…
28 Jul 2026, 08:44 UTC≈1,330 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
🌿 MEET & MINGLE 🤝
One minute. Many connections.
Are you an artist, creative, cultural practitioner, organisation, or donor looking to connect, discover new opportunities, and explore potential collaborations?
Join us for an evening of quick introductions, meaningful conversations, and new connections with fellow members of the creative ecosystem.
⏱️ 1 minute to introduce your work
(For those interested)
🤝 Connect …
❤2
21 Jul 2026, 14:40 UTC≈1,880 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
ወደ ዩኒቨርሲቲ ፡ የከፍተኛ ትምህርት ምርጫ
የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ዘርፍ ምርጫን ለማገዝ ከ8 ዓመት በፊት በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈው የሙያ ምርጫ ያደረጉ ዳግማዊት ቶሌራ (አርክቴክቸር የተማረች ) እና አብርሃም አድማሱ (ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና አስተዳደር የተማረ ) ጋራ ስለ መርሃ ግብሩ አስተዋፅዖ ፣ የዩኒቨርስቲ ኑሮ፣ እና በሥራ ዓለም እያካበቱት ስላለው ልምዳቸው ውይይት ይኖረናል ።
ማክሰኞ ሐምሌ 14 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Joining University : Choosing an Academic Field
We wil…
👍3
20 Jul 2026, 14:31 UTC≈5,580 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
🎓 ለ12ኛ ክፍል እና ለ1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ
በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ 2.0 (Informed Choices 2.0)
ይህ የግማሽ ቀን የሙያ ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር የተዘጋጀው
አርክቴክቸር
ከተማ ፕላኒንግ
ምህንድስና
ግንባታ ዘርፎች ላይ
መማር ለሚፈልጉ
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና (ESLCE) ለወሰዱ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው/አሳዳጊዎቻቸው እና ለ1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ነው።
🏛 ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎችን ማግኘት
💬 ጥያቄዎችዎን መጠየቅ
🎯 የሙያ መስኮችን ማሰስ
📚 ስለ ወደፊት የሥራ/ሙያ ፍላጎት ትክክለኛ ውሳኔ ማድረግ
📅 ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 25, 2026)
የጠዋት መርሃ ግ…
❤2
14 Jul 2026, 15:58 UTC≈1,980 views1 reactionsread 12 August 2026 Photo
" የከተማ ኑሮ መስተጋብር : ማኅበራዊ ሥነ ምግባር ፣ ግብረገብ እና ሥነ ስርዓት"
የከተማን ኑሮ እና ባህልን ቅርፅ ከሚያስይዙ ዋና ባሕርያት ከሆኑት ማኅበራዊ ሥነ ምግባር ፣ ግብረገብ እና ሥነ ስርዓት ላይ በማተኮር ምልከታ ይኖረናል።
ማክሰኞ ሐምሌ 7 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
"Urban Life Interaction : Social Ethics, Morality, and Etiquette"
We will reflect on the key characteristics that shape urban life and culture focusing on soc…
❤1
13 Jul 2026, 12:18 UTC≈2,260 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
🎓 Informed Choices 2.0
This half-day mentorship and career guidance program is designed for Grade 12 students who sat for the ESLCE this year and their parents/guardians.
🏛 Meet practicing professionals
💬 Ask your questions
🎯 Explore career paths
📚 Make an informed choice about your future
📅 Saturday, July 25, 2026
Morning Session
🕘 9:00 AM – 12:00 PM
(Registration opens at 8:30 AM)
Afternoon Session
🕑 2:00 PM –…
❤7
7 Jul 2026, 14:52 UTC≈3,020 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
" በከፊል የተጠናቀቀ ግንባታ ግዥ ጥቅም እና ጉዳት "
በሪል እስቴት ገበያው በስፋት እየተስተዋለ ያለው በ "ከፊል የተጠናቀቁ " ግንባታዎች ግዥ ላይ ምልከታ ይኖረናል።
ለእርስዎ "በከፈል የተጠናቀቀ .. ማለት ምንድን ነው? ሀሳብዎትን ያጋሩን።
ማክሰኞ ሰኔ 30፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
"The benefits and challenges of buying "Semi Finished " Real Estate"
To give some perspectives on the current trend in the market, we will reflect on "Th…
👌4🤬1😢1
30 Jun 2026, 15:36 UTC≈2,350 views8 reactionsread 12 August 2026 Photo
ማስታወሻ - አልቤርቶ ቫርኔሮ - ምስክርነት
ከባለፈው ሳምንት በመቀጠል በአልቤርቶ ቫርኔሮ ሙያዊ አስተዋጽኦ፣ የአመራር ብቃት እና በግንባታው ዘርፍ ላይ የፈጠሩትን ተጽዕኖ በማስመልከት፤ ከአማካሪዎች፣ ከሥራ ተቋራጮች፣ ከሥራ ባልደረቦች እና ከዘርፉ ተወዳዳሪዎች ያገኘናቸውን ምስክርነት እናካፍላለን።
ማክሰኞ ሰኔ 22፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
A Tribute to Alberto Varnero - Testimonials
Following up from last week regarding Alberto Varnero's professional contrib…
❤8
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Theurbancenter. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.