21 Aug 2026, 08:50 UTC531 views6 reactionsread 10 September 2026 ምግብ አብሳይ እና አስተናጋጅ
💫 ዮቤል ምግብ ቤት : ከታች ባለው የስራ ዘርፍ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል
🕔ማብቅያ ቀን፡ 25-12-2018
# አመልካቾች በአካል ቀርበው ማመልከት ይኖርባቸዋል
————————————————-
1) ምግብ አብሳይ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያላት
____
2) አስተናጋጅ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
3) ቡና አፍዪ
🚻ፆታ: ሴት
🔢 ብዛት፡ 1
🥇 ልምድ ያላት
_____
📍አድራሻ፡ አዳማ ኮሌጅ ኮብል ሰፈር ከብላክ ኮፊ ዝቅ ብሎ
📱0923731834 / 0936582606
❤5👍1
3 Jun 2026, 03:53 UTC≈1,350 views8 reactionsread 10 September 2026 Photo
ወደ ካናዳ ሰራተኛ መላክ ተጀምሯል ?
" ገንዘብ አስከፍለዋቸው ተበልተው የመጡ ሰዎች አሉ " - ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር
ኢትዮጵያውያንን ለሥራ እድል ተጠቃሚነት ወደ ካናዳ ለመላክ "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል" ከተሰኘው ድርጅት ጋር የተፈረመውን ስምምነት ተከትሎ ዜጎችን መላክ እንደተጀመረ በማስመሰል በሚያጭረብሩ አካላት ገንዘብ የተጭበረበሩ ሰዎች መኖራቸውን ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
ሚኒስቴሩ፣ ከካናዳ "ቀረበልኝ" ባለው ጥያቄ መሰረት ወጣት ባለሙያዎችን ወደ ካናዳ ለሥራ ለመላክ ከድርጅቱ ጋር በቅርቡ ስምምነት መፈራረሙ ይታወቃል።
ባለሙያዎቹን ወደ ካናዳ ለማሰማራት በመንግስት ፈቃድ የተሰጠው ብቸኛው ድርጅት "ፊውቸር ፊት ኢንተ…
❤8
Posted without readable text
2 Jun 2026, 12:14 UTC939 viewsread 10 September 2026 Photo
የምርጫ ውጤት
በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የተረጋገጠ የመጨረሻ ውጤት ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ውስጥ ይፋ ይደረጋል።
ይሁን እንጂ አጠቃላይ ውጤቱ ከመታወቁ በፊት፣ ከዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በየምርጫ ጣቢያዎቹ ላይ ጊዜያዊ ውጤቶች መለጠፍ ይጀምራሉ።
በተመሳሳይ ከግንቦት 25 እስከ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በምርጫ ክልሎች ደረጃ ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እንደሚደረጉ ተገልጿል።
ምርጫ ቦርድ ከየምርጫ ክልሎቹ ውጤቶችን የመረከብ ሒደቱን ከግንቦት 26 እስከ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚያከናውን ሲሆን፣ ከምርጫው ዕለት (ግንቦት 24) ጀምሮ እስ…
2 Jun 2026, 07:44 UTC803 views0 reactionsread 10 September 2026 Photo
አርሰናል በዚህ ክረምት ምን ያስፈርማል ?
አርሰናል በዚህ ክረምት የግራ ክንፍ ተሰላፊ ለማስፈረም ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚሸራ ተገልጿል።
በተጨማሪም መድፈኞቹ የመሐል ሜዳ እና ተመላላሽ ቦታዎችን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ተሰምቷል።
ጋብሬል ጄሱስ ሊለቅ የሚችል በመሆኑ የዘጠኝ ቁጥር ቦታንም ሊመለከቱት እንደሚችሉ ተነግሯል።
መድፈኞቹ ማንን እየተመለከቱ ነው ?
አርሰናል በአሁኑ ሰዓት ሞርጋን ሮጀርስን እየተመለከቱ ከሚገኙ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች መካከል አንዱ መሆኑ ተገልጿል።
በተጨማሪም ብራድሌይ ባርኮላ ፤ ጁኒየር ክሩፒ እና የአያክሱ ሚካ ጎድትስ የአርሰናልን አይን ስበዋል ተብሏል።
በቀኝ መስመር ቦታ አርሰናል ቲኖ ሌቭራሜንቶ እና የስፖርቲንግ ሊዝበኑን ኢቫ…
2 Jun 2026, 07:44 UTC677 views2 reactionsread 10 September 2026 Photo
የመድፈኞቹ ደጋፊዎች ሪከርድ ሰበሩ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ ድሉን በለንደን ጎዳናዎች እያከበረ ይገኛል።
በጎዳና ላይ ክብረበዓሉ የተገኙ ደጋፊዎች ከ 1️⃣ ሚልዮን በላይ እንደሚገመት የለንደን ፖሊስ አስታውቋል።
የድል ክብረበዓሉ በለንደን ከተማ ታሪክ በርካታ ህዝብ የተሰበሰበበት በመሆን ሪከርድ መስበሩን ፖሊስ አሳውቋል።
የህዝብ ሰልፉ 9.5 ኪሎ ሜትር መሸፈኑ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤2
2 Jun 2026, 07:44 UTC392 viewsread 10 September 2026 Photo
CHAMPIONS 🏆
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ሁለተኛ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫውን በይፋ ተረክቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
2 Jun 2026, 07:44 UTC336 viewsread 10 September 2026 Photo
ፒኤስጂ ሻምፒዮን 🏆 ሆኗል !
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂን አርሰናልን በማሸነፍ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል።
ፒኤስጂ አርሰናልን በመለያ ምት 4ለ3 በማሸነፍ የዋንጫው አሸናፊ ሆኗል።
ሁለቱ ክለቦች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ነበር ያጠናቀቁት።
የአርሰናልን ግብ ካይ ሀቨርትዝ የፒኤስጂን ደግሞ ኡስማን ዴምቤሌ ማስቆጠር ችለዋል።
ጋብሬል ማግሀሌስ እና ኢዜ የመለያ ምት መጠቀም ሳይችሉ ቀርተዋል።
በአሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የሚመራው ፒኤስጂ የሻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ አሸንፈዋል።
ፒኤስጂ በሁለት ተከታታይ አመት ዋንጫውን በማሸነፍ ከሪያል ማድሪድ ቀጥሎ ሁለተኛው ክለብ ሆኗል።
@tikvaheth…
2 Jun 2026, 07:44 UTC353 viewsread 10 September 2026 Photo
የመለያ ምት ተጀምሯል !
ፒኤስጂ ✅✅❌✅✅
አርሰናል ✅❌✅✅❌
ውጤት በዚሁ ፖስት ላይ " Update " ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
2 Jun 2026, 07:44 UTC241 viewsread 10 September 2026 Photo
ጨዋታው ወደ መለያ ምት አምርቷል !
የአርሰናል እና ፒኤስጂ ጨዋታ ተጨማሪ የጨዋታ ክፍለጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
ይህንንም ተከትሎ ጨዋታው ወደ መለያ ምት አምርቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
2 Jun 2026, 07:44 UTC233 viewsread 10 September 2026 Photo
105'
ፒኤስጂ 1 - 1 አርሰናል
⚽ ዴምቤሌ ⚽ ሀቨርትዝ
- የጨዋታው ዳኛ ዳንኤል ሴበርት ዴክላን ራይስ እና ሚኬል አርቴታ ተቃውሞ አሰምተዋል በሚል ቢጫ ካርድ አስመልክተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
2 Jun 2026, 07:44 UTC239 viewsread 10 September 2026 Photo
ጨዋታው ወደ ተጨማሪ ደቂቃ አምርቷል !
የአርሰናል እና ፒኤስጂ ጨዋታ በመደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
ይህንንም ተከትሎ ጨዋታው ወደ ተጨማሪ ሰላሳ ደቂቃ አምርቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @Tikvahethairdrop. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.