7 Aug 2026, 06:52 UTC128 views2 reactionsread 7 August 2026 መልካም ዜና AAU የመግባት ፍላጎት ያላቸውና ለUAT መዘጋጀት ከወዲሁ ለሚፈልጉ ሁሉ ምዝገባችን ተጀምሯል🥰
💫 እንደሚታወቀው ሁሉም ዩኒቨርሲቲ በ2019 አ.ም እስከ መስከረም 5 ትምህርት ይጀምራል ስለዚህ በራሳቸው ፈተና ሚያስገቡ እንደAAU ያሉት መግቢያ ፈተና በተለይ የመረጃ ሳምንት በዚሁ ነሀሴ ወር መሆኑ ከአምና ከዛ ባነሰ ቀን ውስጥ የመካሄድ እድል ይኖረዋል ውጤታችሁም በቅርብ ይገለፃል- ለUAT ዝግጅታችሁ እኛ አለን👇
✨ምዝገባው ለነማን ያገለግላል❓
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት ለሚፈልጉ ሁሉ
✔️በግል (self sponsorship)
✔️በመንግስት (Gov't sponsorship)
✔️በዩኒቨርሲቲው(university sponsorship)
አመልካቾች በሙሉ…
❤2
7 Aug 2026, 06:20 UTC125 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
6 Aug 2026, 07:52 UTC≈1,320 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች
የተለያዩ የአካዳሚክ መረጃ የሚያገኙበት ፕሮግራም ከ ከነሐሴ 8 -16 2018 ይካሄዳል
በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ
• የመግቢያ መስፈርቶች
• የማመልከቻ ሂደቶች
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)
• የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)
• ስለ ምደባ መረጃ
ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ
ይሄ ማለት ጊዜው እየቀረበ ነው የUAT ዝግጅት መግባት አለመግባታችሁን ይወስናል - በተለያዩ ቪዲዮዎች ፣ ኖቶችና ጥያቄዎች ታግዞ ለመዘጋጀት ለመመዝገብ👇
@AAUUATregisterbot
ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ማንኛውም ጥያቄ ይቀላቀሉን👇
@UATprepare
@UA…
👍1
6 Aug 2026, 06:59 UTC192 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
👉 Tuition fees for self-Sponsord students
🔗https://www.aau.edu.et/pages/Admission/detail?title=Tuition~Fees
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በself sponsored መግባት ለምትፈልጉ የself-Sponsord ተማሪዎች የክፍያ ዝርዝር ይኸው😍
Financial አቅማችሁ ከፍሎ ለመማር የማያስችላችሁ እና በGov't sponsored ለመግባት ያሰባችሁ በሁለቱም መንገድ UAT መፈተን የማይቀር ቢሆንም ለናንተ ደግሞ በጣም ትልቅ Competion ይጠበቃል🙏
የUAT ዝግጅት መግባት አለመግባታችሁን ይወስናል - በተለያዩ ቪዲዮዎች ፣ ኖቶችና ጥያቄዎች ታግዞ ለመዘጋጀት ለመመዝገብ👇
@AAUUATregisterbot
ለ…
❤1👍1
5 Aug 2026, 11:23 UTC225 viewsread 7 August 2026 Photo
⚡️ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት መግቢያ ፈተናውን ላሳሰባችሁ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና🤩
👉 ከማትሪክ በኋላ እስካሁን ያረፋችሁበት ይበቃል 🤗
💫 በዚህ ክረምት በቀረው አንድ ወር ለUAT የሚያዘጋጃችሁና በመጨረሻም ፈተናውን የሚመስል mock exam የምትፈተኑበት crash course UAT preparation ቻሌንጅ ሊጀመር ነው 🥳
ይሄ ቻሌንጅ ፈተናውን በተፈኑና UAT ሰቅለው AAU በገቡ ተማሪዎች ስለሚሰጥ መግባት እንፈልጋለን ለምትሉ ሁሉ ምንም በማይገዛ ዋጋ አምና አዘጋጅተን AAU 💯 በገቡልን ተማሪዎች ካገኙት ጥቅም አንፃር እንደማይወዳደር ቢመሰከርልንም ሁሉንም ተማሪ እንዲያማክል በ250 ብር ብቻ በኢትዮጵያ አንደኛውና ዉዱ ዩኒቨርሲቲ ለመግባ…
4 Aug 2026, 13:30 UTC≈1,920 views1 reactionsread 7 August 2026 📢 ስለ UAT በተደጋጋሚ ለምታነሷቸው
ጥያቄዎች መልስ እንስጣቹ
1.ፈተና ለመዉሰድ የግድ አዲስ አበባ መገኘት አለብን?
በተደጋጋሚ የተጠየቀ ጥያቄ ነው አስተውሉ ምንም ችግር የለውም ለምሳሌ MR X ሀዋሳ ነው የሚኖረው እንበል ከዚያም አዲስ አበባ መግባት ፈለገ ብንል የ UAT exam ለመውሰድ በ Online በመረጠው Station ማለትም በ Hawassa university መፈተን እፈልጋለው ብሎ ይመዘገባል ከዚያም የፈተናው ቀን ላይ በ Hawassa University በመሄድ ይፈተናል ማለት ነው። ፈተናው በ Online ስለሆነ ብዙ አትጨናነቁ።
2. ፈተና ባይሳካ ሌላ ግቢ እንመደባለን ወይስ አንመደብም?
ይሄ ጥያቄ ብዙዎች ሲጠይቁት ነበር፣ ነ…
👍1
3 Aug 2026, 17:16 UTC303 views9 reactionsread 7 August 2026 UAT challenge is about to start 🏆🏆
Are you ready?
👍7🥰2
29 Jul 2026, 17:20 UTC≈4,870 views2 reactionsread 7 August 2026 👉የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2025
💥 የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ።
ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያግዛችኋል 🙏
1 Addis Ababa University
2 University of Gondar
3 Bahir Dar University
4 Jimma University
5 Mekelle University
6 Hawassa University
7 Haramaya University
8 Adama Science and Technology University
9 Arba Minch University
10 Jigjiga University
11 Ad…
❤2
26 Jul 2026, 07:36 UTC602 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሙሉ መረጃ👆- frequently asked questions
👉ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
👉ስለ UAT አስፈላጊነት
👉እንዲሁም ስለ ሶስቱ -
✔️Government sponsorship
✔️self sponsorship
✔️University sponsorship(scholarship)
ላልገባችሁ
ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች ሁሉ በአንድ🥰
ሁሉም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሚገባ ተማሪ ሊያቀው ስለሚገባ share አድርጉት🙏😘
ባለፉት አመታት ብዙ ተማሪዎችን አዘጋጅቶ AAU ለመግባት ያስቻለውን የprivate class UAT tutorial ላይ ለመመዝገብ👇
@AAUUATregisterbot
https://t.me/UATprepare
https://t.me/UATprepare
❤3
25 Jul 2026, 04:55 UTC440 views2 reactionsread 7 August 2026 File
The 2019 Academic year Calender - for those of you who are considering to join AAU Share👇👇👇
@UATprepare
🎉1🙏1
25 Jul 2026, 04:00 UTC464 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
It is not just your dream university🥰
From dreamer to AAU student—your UAT success is the key✔️
And here your gateway surprise is loading 🥳🤩
Ready🤗
@UATprepare
❤2🥰2👍1👏1
24 Jul 2026, 19:30 UTC449 viewsread 7 August 2026 #FAQ
UAT is Important for Self-Sponsored Students also!
If you’re planning to get into AAU as a self-sponsored student, listen carefully!
1. Self-sponsored students are treated differently from government-sponsored ones.
2. You will select your top 3 departments before you even get to AAU, BUT if your UAT score isn’t high enough, you might not get into any of them.....and you’ll start as a Freshman without knowing y…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @UATprepare. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.