9 Aug 2026, 09:44 UTC76 views7 reactionsread 11 August 2026 ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ? 👋👋👋
የ 12 ክፍል ተማሪዎች ሁናችሁ ውጤት እየጠበቃችው ላላቹ ተማሪወች ነው በዋናነት ይሄ መልእክት 📩። ውጤታችሁን ማየት የምትችሉባቸው መንገዶች በዋናነት እነዚህ ናቸው 👇። እና ይጠቅመዋል ብላችሁ ለምትታስቡት ሰው ላኩለት 📲።
🎓 የ 12ተኛ ክፍል ውጤት ሲገለጽ የምትገናኙባቸው መንገዶች፡-
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
5. SMS 6284
6. t.me/EAESbot
ከወዲሁ መልካም እድል ተመኘን 😊🙏
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
🔥7
2 Aug 2026, 09:01 UTC125 views8 reactionsread 11 August 2026 ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ👋👋👋?
ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም.
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ 8ኛ ክፍል https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላ…
🤯4😱4
31 Jul 2026, 15:24 UTC167 views7 reactionsread 11 August 2026 ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ👋👋👋? ጋይስ ሁላችሁም እንደምታታችሁት Vidmate App Play Store ላይ አይወርድም ስለዚህ ይሄን ለቅቄ ነበረ ግን የላኩላችሁ Link አሁን expired ሆኗል So ይሄን ምክሩት.
እና ግን ይሄ Link expired አይሆንም ምክንያቱም ይሄ Update ማድረጊያ Link ሳይሆን Direct download link ነው.
ይሄው Link
👉https://www.vidmate-official.com/downloading2
Good luck!!!....🤞
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕 ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒ
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_
🔥5👍2
16 May 2026, 06:08 UTC539 views12 reactionsread 11 August 2026 Photo
Hey 👋👋👋 ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ ዛሬ ደግሞ አሪፍ ልትምህርት የሚጠቅም በጣም በዙሩ ሊኖረው እሚገባ ነገር ግን ቢዙም user የሌለው የTelegram bot ይዘትን መተናል ስሙ Ras school ይባላል እና የምርምር አሪፍ ነው start በላቹ ሞክሩት።👌👌👌✌️✌️👍
👉Bot Username: @ras_school_bot እና
👉Chanel user name👇 https://t.me/Ras_school
እና
if you have any questions, you can ask in a comment.
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
Have a nice day!!!!🥰🥰🥰
🔥9👍3
5 May 2026, 08:35 UTC424 views14 reactionsread 11 August 2026 Photo
ሰላም ሰወች👋👋 እንዴት ናቹ ያዉ ሁላቹም እንደምታቁት Vidmate free downloader play store ላይ የለም ስለዚ ሁላቹም እምትፈልጉት ካላቹ ይሄዉ አዉርዱ እና ተጠቀሙት።
Download link ⛓⛓⛓️💥⛓️💥👇👇👇👇👇👇👇
http://getvdm1.com/app?f=co
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
Good luck 👋👋👋🫡🫡
🥰9❤5
29 Apr 2026, 07:05 UTC377 views12 reactionsread 11 August 2026 Hey👋👋👋 ጋይሰ እንዴት ናቹ ልላ አሪፍ የPDF ማንበቢያ እና ለልላም ነገር የሚጠቅም App ነው አዉርዱ እና ሞክሩት ከጥቅሞቹ-
- Group PDF files together
- Merge multiple PDFs
- Split PDF
- Add watermark
- Images to PDF
- PDF to Image
- Lock PDF
- Unlock PDF
- Create Bookmarks
- Search PDFs
- Dark and light mode
የህው Download link👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=alldocumentreader.office.viewer.filereader
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
🥰11🔥1
29 Apr 2026, 06:58 UTC197 views12 reactionsread 11 August 2026 ለተማሪዎች ምርጥ PDF ማንበቢያ App
FLEX PDF READER
- Group PDF files together
- Merge multiple PDFs
- Split PDF
- Add watermark
- Images to PDF
- PDF to Image
- Lock PDF
- Unlock PDF
- Create Bookmarks
- Search PDFs
- Dark and light mode
Install 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.smartpdf.reader
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
@Uniqu_APK
👍12
21 Apr 2026, 11:22 UTC555 views15 reactionsread 11 August 2026 Photo
AI ያለ ኢንተርኔት? የ Google አዲሱ Gemma 4!
ኢንተርኔት ሳይኖር AI መጠቀም ይቻላል
Google አዲስ ይፋ ያደረገው የGemma 4 ሞዴል በ Flight Mode ጭምር እራሱ ይሰራል ::
ለምን ይጠቅማል?
👉 Offline: ያለምንም ኢንተርኔት በማንኛውም ቦታ ይጠቀሙ::
👉 Privacy: መረጃዎ ከስልኩ ስለማይወጣ አስተማማኝ ነው::
👉 Speed: በስልኩ GPU ስለሚሰራ ፈጣን ምላሽ ይሰጣል::
Let me honest ፍጥነቱ በስልካቹ አቅም ላይ ይወሰናል 😁
እንዴት መጠቀም ይቻላል?
Google AI Edge Gallery መተግበሪያን መጫን::
Playstore
Or
Apk Pure
Then የ Gemma 4 ፋይሎችን (2B ወይም 4B) አንዴ ዳውንሎድ ማድረ…
⚡13🥰2
19 Apr 2026, 17:46 UTC709 views14 reactionsread 11 August 2026 🧠ውጤታማ ተማሪ ለመሆን የሚረዱ 5 የሳይኮሎጂ ዘዴዎች!
ብዙ ተማሪዎች "አጥንቼ አልይዝ አለኝ" ወይም "ቶሎ ይደክመኛል" ሲሉ ይደመጣሉ። ችግሩ የአእምሮ አይደለም፤ የአጠቃቀም ነው። ሳይኮሎጂ (Psychology) አእምሯችንን እንዴት "ሀክ" (Hack) አድርገን ለትምህርት ማዘጋጀት እንደምንችል ያሳየናል።
እነዚህን 5 ዘዴዎች ይሞክሩ፡-
1️⃣ The Feynman Technique (ለሌላ ሰው ማስተማር)
አልበርት አይንስታይን "አንድን ነገር በቀላሉ ማስረዳት ካልቻልክ፣ በትክክል አልገባህም ማለት ነው" ይላል።
💡 ያጠናችሁትን ነገር መጽሐፉን ሳታዩ ለሌላ ሰው (ወይም ለራሳችሁ) ጮክ ብላችሁ እንደ አስተማሪ ለማስረዳት ሞክሩ። በዚህ ሂደት ውስጥ የትኛው ክፍል እንደ…
🔥14
18 Apr 2026, 15:06 UTC181 views14 reactionsread 11 August 2026 Fully Funded Scholarships
1. Ireland Government Scholarship 2027 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dQwkzBM7
2. KAUST VSRP Internship In Saudi Arabia (Fully Funded)
https://lnkd.in/d33mb_TG
3. Taiwan ICDF Scholarship Program 2027 (Fully Funded)
https://lnkd.in/d_bdqswM
4. Romanian Government Ministry of Foreign Affairs Scholarships (Fully Funded)
https://lnkd.in/d_DPH-Ai
5. Bond University HDR Scholarships in Austra…
👍14
12 Apr 2026, 03:59 UTC195 views9 reactionsread 11 August 2026 Photo
Lemelaw ye krstna emnet teketayoch bemulu enkuan legatachn lemedhanitachn le eyesus krstos ye tnsa beal beselam aderesachu bealu yeselam yefikr ena yemetesaseb yhunln
❤9
Signed §møķŷ
8 Apr 2026, 15:06 UTC223 views13 reactionsread 11 August 2026 እንኳን ደህና መጡ ሰዎች፤ ሁኔታዎች እንዴት ናቸው? ዛሬ እንደገና አሪፍ የፊዚክስ አፕሊኬሽን ይዘናል። እባክዎ አጭር አድርገው ይተግበሩ። እንዲሁም reaction መስጠት አይቆጠርም። https://play.google.com/store/apps/details?id=calculation.apps.modernphysics
❤12🕊1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Uniqu_APK. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.