6 Aug 2026, 09:58 UTC496 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚩 ሁለት ልደት
--------------------
✍️ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ልደት አለው ቅድመ አለም እንደ አምላክነቱ ከ አብ ከዘላለሙ የተገኘ ልክ ቅዱስ አምብሮስ እንደሚለው ድህረ አለም ግን ከ ቅድሰት ድንግል ማርያም በስጋ የተወለደ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ከ ሀጥያት በቀር እኛን መሆን ያላፈሩ የእኛን የሰው ልጆችን ድካም የሚረዳ ሊቀ ካህን እና ጌታ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን
✍️ ቸር ቆዩሊኝ : ያፌት ዳንኤል !
@YD_APOLOGETICS
❤6
5 Aug 2026, 11:47 UTC617 views12 reactionsread 8 August 2026 Video
🚩 ነገረ ትዝብት
----------------------
✍️ እኔ ይሄን ቪድዮ ካየሁ ቡሃላ ግን እነዚህን ሸዎች ከ ሙስሊሞች ምን ይለያቸዋል ሙስሊሞችም እኮ አላህ አልወለድም አልተወለደም ይላሉ አያድርስ ነው በጣም የሚያሰጠላ ለመስማት የሚሰቀጥጥ ምንፍቅና ነው ራሳቹሁን ከ እንደዚህ አይነት ምንፍቅና ጠብቁ
✍️ ቸር ቆዩሊኝ : ያፌት ዳንኤል !
@YD_APOLOGETICS
😁5👏4😭3
4 Aug 2026, 16:28 UTC936 views5 reactionsread 8 August 2026 🚩 ሙስሊሞች ለምንድን ነው ጹሁፋዊ ለውጥ ወይም ህየሳ ላይ ችግር ያለባቸው በ መጽሀፍ ቅዱስ ዙሪያ ክፍል (2)
------------------------------------------------------
✍️ በባለፈው ክፍል 1 ላይ ሰለ ማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 16 አሰተላለቅ ለማየት ሞክረን ነበረ እስኪ ዛሬ ደሞ ሰለ ሆን ተብለው ሰለተቀየሩ ክፍሎች እና የዛች ዙሙተኛዋ ሴት ታሪክ እንመልከት በመጀመሪያ መጽሀፍ ቅዱስን የገለበጡ ሰዎች ባለፈው አስቀድሜ እንደነገርኳቹሁ መጽሀፍ እና ማንበብየሚችሉም የማይችሉም literate የሆኑ ናቸው ይሄ ምንም አያከራክረንም የታወቀ ነው ሙሁራኖችም የሚያምኑት ነገር ነው አሁን ወደ ነገሩ ጠለቅ ብለን ሰንገባ እነዚህ ገልባጮች ወይም …
❤5
3 Aug 2026, 09:07 UTC≈1,040 views8 reactionsread 8 August 2026 🚩 ሙስሊሞች ለምንድን ጹሁፋዊ ለውጥ ወይም ህየሳ ላይ ችግር ያለባቸው በ መጽሀፍ ቅዱስ ዙሪያ ክፍል (1)
------------------------------------------------------
✍️ በዚህ ርእስ ከጻፍኩ ቆይቻለው እስኪ ሰሞኑን በተደረገው ወይይት ላይ ሀሳብ ለመሰጠት ነው ከ ጅምሩ ስንነሳ ምንባባዊ ህያሴ ምን ማለት ነው የሚለውን በ አጭር ነገር Define ላደርግላችሁ ምንባባዊ ህያሴ ወይም ፈረንጆቹ TEXTUAL CRITICISM ይሉታል ይሄ ጥናት ዘርፍ የመጽሀፍ ቅዱስ እደክታባትን በማወዳደር የመጀመሪያውቹሁ የመጽሀፍ ቅዱስ ጻሃፊያን መጽሀፉን ሲጽፉት ምን ይመስላል ብሎ የሚያጠና የጥናት ዘርፍ ነው በተላይም በ 17ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ጀርመናው…
❤6🤣1😁1
2 Aug 2026, 07:25 UTC721 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚩 የ አንጾኪያው ትምህርት ቤት እና የእስክንድርያው ትምህርት ቤት ሰነ አፈታት
--------------------------------------------
✍️ዛሬ ጠዋት እነዚህን ሁሉት ጥናታዊ ጹሁፎች ሳነብ ነበረ በ ክርስትና ውሰጥ የታወቁ ሁለት ትምህርቶች ነበሩ የእስክንድርያው ትምህርት ቤት እና የአንጾኪያው ትምህርት ቤት አነዚህ ትምህርቶች በነገረ ክርስቶስ ላይ ብቻ ሳይሆን ልዩነቶች ያላቸው በሰነ አፈታት ረገድ ልዩነቶች አላቸው የእስክንድርያው ትምህርት ቤት more philosophical እና ምሳሌዎች ላይ depend ያረጋል በተቃራኒው ደሞ የአንጾኪያ ደሞ historical context and literal hermeneutics የሚያተኩረው እነዚህ ትምህርት ቤቶ…
❤5
31 Jul 2026, 05:12 UTC≈1,300 views13 reactionsread 8 August 2026 🚩 REFLECTION በትናንቱ ዴቤት ላይ
--------------------------------------------------
✍️ በርግጥ የትናንቱን ዲቤት አላየሁም ባለማየቴ ደሞ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አያቹሁ ለዚህ ነው ራሳቹሁን ኬትኛውም ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከሚደረግ ውይይት ራሳቹሁን አገሉ የምላቹሁ ሁለቱም ተወያዮቹ አውነት ለመናገር ጥሩ አይነበሩም ከጅምሩ እነደዚህ አይነት ርእሶች social media ላይ የሚነሱ አይደሉም TC TEXTUAL CRITICISM ላይ አካዳሚክ የሆነ ውይይት ነው የሚደረገው በ እሱ ጉዳይ ራሱ በ 2011 ባርት ሄርማን እና ዳንኤል ዋላስ ነበሩ debate ያደረጉት የ ርእሱን ጥልቀት ተመለከታቹሁ ምን ያህል ከባድ መሆኑን በመቀጠል…
❤11🥰2
30 Jul 2026, 11:35 UTC972 views12 reactionsread 8 August 2026 Video
🚩 የሚተላለፍ መልእክት
--------------------------------
✍️ ይሄ የ EOTC መምህር የተናገረው ነገር በጣም ጠቃሚ እና ለሁሉም የሚበጅ ሰለ ሆነ መልእክቱን ሰምተን ሁላችንም የምንማርበት እንዲሆን ያርግልን
✍️ ቸር ቆዩሊኝ : ያፌት ዳንኤል !
@YD_APOLOGETICS
❤11👏1
29 Jul 2026, 18:07 UTC≈1,350 views2 reactionsread 8 August 2026 🚩 አንዴ ክርስቶስን ያመነ ሰው አይጠፋም ?
-----------------------------------------------------
✍️ ዛሬ አንድ ጹሁፍ ( አርቲክል ) ተልኮሊኝ ኢያነበብኩ ነበረ እናም ክርስቶስን ያመነ ሰው አይጠፋም የሚለው ትምህርት ላይ እናም ጸሃፊው የእሱን ሀሳብ እንዲደግፍለት የክርስቶስን ፍጹም ዘላለማዊ መልጃን በመጥቀስ ሀሳቡን ይገልጻል እዚህ ነገር ላይ አንድ ነገር ልበላቹሁ መጽሀፍ ቅዱስ ድህነታችን ላይ የራሳችን ስራ እንደሌለ ያስቀምጣል የጸደቅነው በ እግዚአብሔር ቸርነት እና በ እሱ ስጦታ ነው እንጂ በራሳችን አይደለም ነገር ግን ያንን መዳናችን ማስቀጠል ደሞ የእኛ ስራ ነው ይሄ የያዕቆብ መልእክት ያነበበ ሰው የሚረዳው ነገር ነው…
❤🔥2
28 Jul 2026, 16:48 UTC≈1,410 views11 reactionsread 8 August 2026 🚩 ክርስቶስ ኢየሱስ ሆይ
--------------------------------
✍️ክርስቶስ ኢየሱስ ሆይ የ እግዚአብሔር
እንዲያ ልጅ ሆይ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እወድዳለሁ አምላኬ ክርስቶስ ሆይ አንተ ታላቅ ገናና ግርማህ የሚያሰፈራ እግዚአብሔር ቃል ሆይ አንተ ታላቅ ነህ አንተ ንጉስ ነህ ለ እኔ ሃጥያተኛው እርቃንህን የተሰቀልክ እግዚአብሔር ቃል ሆይ እንዴት ላርግህ በምን ውለታህን ልክፈለው በምንም አልከፈለውም ያንተ ደም ልክ እንደ ብሉይ ኪዳን ዘመን እንዳሉት ጥንጃ እና ኮርማ አይደለም ልቁንም ያንተ ደም ከ እግዚአብሔር አብ ጋር ያሰታረቀን መለኮታዊ ደም ነው እንዴት ያለ ታላቅ ፍቅር ነው የ እስራኤል አምላክ መጥቶ ለ እኔ ሀጥያኛው ሲሰቀል ሲገረፍ…
❤🔥6🙏4❤1
27 Jul 2026, 06:04 UTC≈1,410 views5 reactionsread 8 August 2026 🚩 ንስጥሮስ ቅዱስ የሆነበት ቤተክርስቲያን
------------------------------------------------------
✍️ እስኪ ዛሬ አንድ ነገር ላጫውታችሁ እስኪ አስቡት በ አብዛኛው ክርስቲያኖች ዘንድ እንደ የተሳሳተ ሰው ወይም መናፍቅ የተባለ ሰው በ አለም አቀፍ ጉባኤ በ አንዳዶች ዘንድ እንደ ቅዱስ አባት ይታያል ጉዳዩ ወዲህ ነው በ ኤፌሶን ጉባኤ 431 ዓም መናፍቅ ተብሎ የተወገዘው ንስጥሮስ ዘ ቆስጠንጢኒያ በ የምስራቅ አሶር ቤተክርስቲያን ውሰጥ እንደ ቅዱስ ይታያል አው ንስጥሮስን እንደ ቅዱስ እንደ ታላቅ መምህር ነው የሚያዩት ምን እሱ ብቻ bazzar of heracildes የሚባለውን የንስጥሮስ ጹሁፎች በ ታላቅ ሁኔታ ያከብራሉ ቤተክርስቲ…
🤣3❤1🤔1
26 Jul 2026, 09:50 UTC≈1,080 views7 reactionsread 8 August 2026 File
🚩DEFENDING TOME OF LEO CHRISTOLOGY
-----------------------------------------
✍️ ይሄን PDF ለማዘጋጀት ወደ 6 ወራት ገደማ አከባቢ ነው የፈጀብኝ የ ቅዱስ ሊዮ ደብዳቤ ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ለመሰጠት የሞከርኩባቸው ነው በተላይም 28 ደብዳቤው ላይ አንቀጽ 4,5 ላይ ለሚነሳ ጥያቄዎች የቻልኩትን ከ ተወሰኑ የአባቶች ስራ , አካዳሚካዊ ሙሁራን ጥናት እንዲሁም ከምንም በላይ ሌሎች የእሱ ደብዳቤዎች ተገን አርጌ ነው ሁለቱ ባህሪያት የራሳቸው Properties አላቸው ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ እዛው ተብራርቷል በተረፈ david erhanንም tome of leo ላይ የዛሬ 4አመት አከባቢ ሰርቷል እሱንም ተመልከቱ በ…
❤7
24 Jul 2026, 06:45 UTC≈1,070 views8 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚩 ክርስቶስ በ ጥበብ እና በሞገስ አደገ ሲባል ምንድን ነው ?
-------------------------------------------
✍️ በ ሉቃስ ወንጌል 2:52 ላይ የሚገኘው ጥቅስ ክርስቶስ በጥበብ እና በ ሞገስ በ እግዚአብሔር ፊት አደገ ይላል ለዚህ ጥቅስ መልሱ አብዛኞቻችን የምንመልሰው በስጋው ነው የሚለውን ነው እኔ እሱን ነው የምጠቀመው ምክንያቱም ቀዳማዊ ቃል በ ጥበብ እንዴት ያድጋል ራሱ የጥበብ ባለቤት ነው ነገር ግን በጥበብ አደገ ሲባል ስጋን መንሳቱ ማመልከቻ ነው ስለዚህ በዚህ መጽሀፍ መሰረት እና በ ቅዱስ ቄርሎስ ንግግር መሰረት ክርስቶስ በ ጥበብ አደገ ሲባል ለ ሰውኛ ባህሪው ነው የሚሰጠው ምክንያቱም ስጋ ሰለ ነሳ ሰለዚህም ለዚህ ክፍል መሰ…
❤8
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @YD_APOLOGETICS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.