7 Aug 2026, 13:39 UTC401 views9 reactionsread 8 August 2026 Photo
pre Islamic period ጊዜ ነገደ ቁረይሽ በመካ ሐራም ውስጥ ካካተቱዋቸው ጣዖታት ውስጥ ታላቁ አምላክ ሁበል፣ ኢሳፍ፣ ናኢላ በbattle of elephant ጊዜ በAbraha ላይ ለቁረይሾች ድልን የሰጣቸው አላህ የሚባለው ጣኦት ከሶስቱ ሴት አማልክት ጋር ይገኛል። መሐመድ አላህ ብሎ የሚጠራው አምላክ እንደነ ስኮት ጆንሰን እና ሌሎች ምሁራን ጥናት መሠረት ከመሐመድ በፊት የሚኖሩ መድብለ አማልክት አምላኪዎች ዘንድ የሚመለክ ጣኦት እንደነበር ታሪካዊና አርኪዮሎጂያዊ ማስረጃዎችን ያቀርባሉ። መሐመድ ወደ መካ ሲገባ ሁሉን ጣኦታት ካስወገደ በኋላ አላህን ሲያስቀረው እንመለከታለን። ለነገሩ ሁበል በጊዜው ሙሉ ለሙሉ ከእስልምና አልወጣም ነበር፤ አንዳንድ ነገሮችን …
⚡8❤1
5 Aug 2026, 19:13 UTC613 views13 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🔥10❤3
5 Aug 2026, 19:13 UTC589 views5 reactionsread 8 August 2026 « የተዋሕዶ ንድፈ ሐሳብ (theoria unionis)»
the metaphysics of the Incarnation
በእንተ ስጋዌ ዲበአካላዊ «ሁለት እውነታዎች ያለ ምንም ተጨማሪ "ህልውናዊ ትስስር/ ontological bond" ውህደትን ማስገኘት ይችላሉን? » የሚለው ጥያቄ ተዋህዶን/union ለሚያቀነቅኑን ሊቃውንቶች ማለትም እነ ቦናቬንቸር፣ ስኮተስና ናታሊስን ብንጠይቃቸው መልሳቸው አይችልም ነው። ለምሳሌ በእንተ ስጋዌ ዘተዋህዶ መለኮታዊው አካል(divine person) እና ሰብአዊው ባህሪይ (human nature) ለመዋሐድ የግድ ሶስተኛ መካከለኛ ግንኙነት አስፈላጊ እንደሆነ ያስረዳሉ፦
ቃል ←→ የተዋሕዶ ግንኙነት ←→ ሰብአዊ ባሕርይ
ይህ ግንኙነት በሐሳብ …
🔥5
3 Aug 2026, 15:18 UTC859 views8 reactionsread 8 August 2026 Photo
የLive ቆይታ
ርዕስ፦ ጥንታዊው የሥላሴ ትምህርት፡ ሥልታዊ እና ሜታፊዚካዊ ትንተና
ሊንክ፦ https://youtube.com/watch?v=Y0o2YHLNfLs&si=jwCzpd8O2P1pAqjS
@Yeshua_Apologetics_Ministry
❤8
2 Aug 2026, 22:00 UTC837 views10 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @protestantmezemur
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ከምን ጊዜውም በላይ ትብብራችሁን ፈልጌ መጥቻለውኝ
እሱም አንድ ወንድማችን ስሙም ኢዮብ የሚባል ብላቴና የ8ተኛ ክላስ ተማሪ የነበረ ሲሆን አሁን ግን በኩላሊት ኢንፌክሽን በጠና ታሞ በሞት አፋፍ ላይ ኬርላንድ ሆስፒታል ገብቷል።
የተጠየቅነው ብር ከመቶሺ ብር በላይ ሲሆን ይህንን ቤተሰቦቹ ማሟላት ስለ ማይችሉ እኛ ወንድሞች ከአጠገቡ እንድንቆም ስንል በጌታ ፍቅር አሳስባችዋለው።
በእዚህ በልጅነቱ ለእግዚአብሔር ቤት ያለው ክብር እጅግ የሚያስቀና ነው እናማ ይህንን ወንድማችንን በእዚህ በሽታ ማጣት ለእኛ ትልቅ ሕመም ስለ ሆነ እባካችሁን ያቅማችንን እንርዳው መቶ ብርም አምሳ ብርም ብትሆን እንርዳው ልላችሁ ወዳለው…
❤8🙏2
2 Aug 2026, 06:52 UTC917 views23 reactionsread 8 August 2026 Photo
ታሪክ ምናምን ለሚመቻችሁ አንድ መጽሐፍ ልጋብዛችሁ 😊 የቦልድዊን 4ኛ ዘእየሩሳሌም ንጉሥ ብዙ ጊዜ ለምጻሙ ንጉስ እየተባለ ይጠራል በተለይ ከመስቀል ጦርነቶች ታሪክ ውስጥ እጅግ ከሚታወቁት ውጊያዎች መሐል አንዱ የሞንትጊዛርድ ጦርነት (Battle of Montgisard) ነበር ቁጥሩ ላይ ውዝግብ ቢኖርም ግን በብዙ እጥፍ የሚበልጠውን የታላቁን የሙስሊሙ ግዛት መሪ የሰላዲንን ጦር አሸንፎ እስከ ግብጽ ድረስ እንዳባረረ በርናንድ ሃሚልተን ይናገራል እንደውም ብዙ የታሪክ አጥኚዎች ሰላዲን ወደ ካይሮ ሲመለስ ከጦርነቱ በኋላ የተረፈው ጦረኛ አንድ አስረኛው ብቻ እንደሆነ ይናገራሉ። ቦልድዊን 4ኛ በሕይወት ዘመኑ በኢየሩሳሌም የክርስትናውን እና የመንግስቱን ግዛት ያስጠበቀ …
❤18❤🔥5
30 Jul 2026, 14:29 UTC≈1,370 views10 reactionsread 8 August 2026 Photo
«የፍቅር ልዕልና በዶስቶየቭስኪ»
ዶስቶየቭስኪ ለፍቅር ያለው ግንዛቤ ትኩረቱን ከአፍላጦናዊው ምጡቅነት ወደ ሰው ልጅ ህልውናዊ ክብር/existential dignity በማሸጋገር ይበልጥ ጠሊቅ ያደርገዋል። እውነተኛ ፍቅር ማለት ሌላውን ሰው እግዚአብሔር ሊያየው እንደፈለገው ወይም እንዲሆን እንዳሰበው አድርጎ ማየት ነው የሚለው አባባሉ በሰው ልጆች ግንኙነት ውስጥ መለኮታዊ ገጽታን ሲያስገባ እንመለከታለን። የሰው ልጅ በሚታይ ሁኔታው፣ በሥነ ልቦናዊ ውስንነቱ ወይም በሥነ ምግባር ውድቀቱ ባለው ነገር (ቁሳቁስ ቤት፣ መኪና ገንዘብንም ያካትታል 😁) ብቻ የሚመዘን አይደለም፤ ምክንያቱም ሰው በአምሳለ መለኮት/imago Dei የተፈጠረ እና ይህን ማንነቱ ማናቸውም ሁኔታዎች…
🔥6❤4
29 Jul 2026, 19:12 UTC≈1,050 views26 reactionsread 8 August 2026 ሰላም ተወዳጆች በዐቀብተ እምነት አገልግሎት ውስጥ ለረጅም ጊዜ የቆየውና የእውነት ለሁሉ ዌብሳይት መሥራችና አርታዒ ወንድማችን ዳንኤል የዶክትሬት ትምህርቱን ለማጠናቀቅ የእናንተን እርዳታ ያስፈልገዋል። አገልግሎቱን የምትወዱ ሁሉ ከጎኑ እንድትቆሙ በታላቅ ትህትና እንለምናችኋለን። በድርጅት መርዳት የምትችሉና ኦፊሴላዊ ደብዳቤ የምትፈልጉ በውስጥ ብታነጋግሩን ከላኪ ድርጅት ደብዳቤ ማቅረብ እንችላለን። በዚህ የgofundme ገጽ( ይሄንን ሊንክ ይጫኑ ) በመግባት የምትችሉትን እንድታደርጉ መልካም ፈቃዳችሁ ይሁን።
ከሀገር ውስጥ መርዳት ለምትፈልጉ በውስጥ ወንድማችን ዳንኤልን በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ማነጋገር ትችላላችሁ @danit4all ተባረኩ!
@Yeshua_Ap…
👍17❤6❤🔥2🤗1
28 Jul 2026, 21:39 UTC≈1,340 views23 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
😁22👌1
28 Jul 2026, 21:39 UTC≈1,390 views5 reactionsread 8 August 2026 «ፍቅር ከባድ የአእምሮ በሽታ ነው»
ፍቅር ዝም ብሎ በግርድፉ ስነ ልቦናዊ ስሜት ወይም ስሜታዊ ትስስር ብቻ አይደለም፣ ይልቁንም በረቀቀ ደረጃ የሰውን ልጅ የኑሮ ዘይቤ መሠረታዊ በሆነ መልኩ የሚቀይር ህልውናዊ ክስተት ነው። ከአፍላጦን እስከ አውግስጢኖስ፣ ከኪርክጋርድ እስከ ዶስቶየቭስኪ ያሉ ታላላቅ የፍልስፍና ትውፊታዊ ወጎች ፍቅርን የሚያስረዱት «እኔነትን የሚያናጋ ሁናቴ» አድርገው ነው። ምክንያቱም ፍቅር ራሱን የቻለ እኔነት በራሱ ተብቃቂ ነው የሚለውን ቅዠት ገሀድ ያወጣል። አፍላጦን «ፍቅር ከባድ የአእምሮ በሽታ ነው» ማለቱ በዘመናዊው የሥነ አእምሮ ሕክምና ትርጉም እንደ በሽታ ሊወሰድ አይገባም፤ ይልቁንም «መለኮታዊ እብደት /theia mania» ተብሎ ለ…
❤2🔥2❤🔥1
26 Jul 2026, 06:32 UTC≈1,430 views41 reactionsread 8 August 2026 Photo
🤔🤔
@Yeshua_Apologetics_Ministry
🤣33😁8
24 Jul 2026, 14:45 UTC≈1,880 views8 reactionsread 8 August 2026 ሱራ 15:9 እና የቁርኣን አጠባበቅ
ጽሑፍ፦ በSamuel Green
ትርጉም፦ በDavid Yeshua
እውን በሱራ15:9 እንደምንመለከተው አላህ ቁርኣንን ከመረሳት ይጠብቀዋል ማለት ነውን? በፍጹም አይደለም፤ ምክንያቱም.... ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ፦
➔ https://yeshuaapologeticsministry.org/surah-15-and-the-preservation-of-the-quran/
መልካም ንባብ።
@Yeshua_Apologetics_Ministry
❤🔥3👌2👍2❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Yeshua_Apologetics_Ministry. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.