19 Aug 2026, 15:17 UTC729 views9 reactionsread 20 August 2026 Photo
በሜጢ እና በቴፒ ከተሞች ተካሄዷል
ዘምዘም ባንክ በተለያዩ ከተሞች ከሚገኙ ደንበኞቹ ጋር የምክክር መድረኮችን እያካሄደ ይገኛል። በዚሁ መሠረት የደንበኞች የምክክር መድረክ በሚጤ እና በቴፒ ከተሞች ከሚገኙ የባንኩ ደንበኞች ጋር ተካሄዷል።
በመድረኩ የዘምዘም ባንክን የአምስት ዓመት የስኬት ጉዞ፣ ያስመዘገባቸውን ውጤቶች እና የቀጣይ ዘመን ስትራቴጂያዊ አቅጣጫዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተካሄዷል።
በተጨማሪም ባንኩ የበለጠ ስኬት እንዲያስመዘግብ ከደንበኞቹ ጋር በትብብር መሥራትና የሚነሱ ሀሳቦችንና አስተያየቶችን በጋራ ማስተናገድ እንደሚገባ ተገልጿል።
ዘምዘም ባንክ — የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
❤9
19 Aug 2026, 07:44 UTC≈1,220 views3 reactionsread 20 August 2026 File
Invitation For External Audit Service
ZamZam Bank S.C. would like to invite eligible audit firms to appoint External Auditor to Audit the Financial Statement for three consecutive years.
ZamZam Bank
Sustainable Source of Growth!
#ZamZamBank #Bank #zamzam #ዘምዘም #BidAnnouncement
Join Our Social Media 👇🏻
Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X
❤3
19 Aug 2026, 07:44 UTC≈1,190 viewsread 20 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
18 Aug 2026, 08:31 UTC≈1,220 viewsread 20 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
18 Aug 2026, 08:31 UTC≈1,470 views38 reactionsread 20 August 2026 Photo
ዘምዘም ባንክ የዓመቱ ምርጥ ከወለድ ነጻ ባንክ ተብሎ ተሸለመ!
ዘምዘም ባንክ በ6ኛው ዓለም አቀፍ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እና ተካፉል ፎረም ላይ "የዓመቱ ምርጥ ከወለድ ነጻ ባንክ" በመባል ተሸልሟል።
ይህ ሽልማት ዘምዘም ባንክ ለሀገራችን የፋይናንስ ኢንዱስትሪ እያበረከተ ላለው የላቀ አስተዋፅዖ፣ ለሚያቀርበው ጥራት ያለው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እና ለፈጠራ ስራዎቹ የተሰጠ ታላቅ ዓለም አቀፍ እውቅና ነው።
በተጨማሪም በዚህ ታላቅ መድረክ ላይ የባንካችን የባንኪንግ ቢዝነስ ምክትል ፕሬዝደንት አቶ አብደላ አደም በፓነሊስትነት እንዲሁም የባንካችን ቺፍ ስትራቴጂ እና ከስተመር ኤክስፒሪያንስ ኦፊሰር አቶ እንድሪስ ኡመር በአቅራቢነት በመሳተፍ…
👍17❤14👏7
18 Aug 2026, 08:31 UTC384 viewsread 18 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
11 Aug 2026, 13:19 UTC≈1,020 views16 reactionsread 12 August 2026 File
We're Hiring! Join Our Team!
ZamZam Bank is inviting qualified, talented, and motivated individuals to apply for the following position:
Banking Business Officer I
Apply here:
https://forms.gle/Tp5h6pLP92aJiESW6
ZamZam Bank
Sustainable Source of Growth!
Join Our Social Media For More Jobs Alert 👇🏻
Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X
❤8👍7👏1
11 Aug 2026, 13:19 UTC≈1,020 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
11 Aug 2026, 09:04 UTC≈1,170 views8 reactionsread 12 August 2026 Photo
የትም ሆነው መክፈል የሚችሉበት፣ ባለብዙ አማራጭ የክፍያ ስርዓት!
ወላጆች በ ZamZam School Payment እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ሲፈጽሙ፣ ልጆችዎም ያለ ምንም ስጋት ሙሉ ትኩረታቸውን ትምህርታቸው ላይ ያደርጋሉ።
ለመክፈል ያሉት ምቹ አማራጮችዎ፡
• ፈጣኑን የ USSD ኮድ *600# በመጠቀም
• በዘምዘም ዲጂታል መተግበሪያ (ZamZam Digital App)
• ከቴሌብር (Telebirr) ወይም ከሌሎች ባንኮች
• በዓለም አቀፍ Visa ወይም MasterCard
• ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ
በረጅም ሰልፍ ጊዜዎን ሳያባክኑ በዘምዘም School Payment እፎይ ይበሉ፤ ለልጅዎ ያለ…
❤5👍2🔥1
10 Aug 2026, 13:13 UTC≈1,320 views16 reactionsread 12 August 2026 Photo
በዲስትሪክት ደረጃ ዓመታዊ የማኔጅመንት አፈጻጸም መርሀ ግብር ተካሄደ፣
በመርሀ ግብሩ በሁሉም ዲስትሪክቶች ያለፈው የበጀት ዓመት አፈጻጸም የተገመገመ ሲሆን፣ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችም የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካሂዷል። በተጀመረው አዲሱ የሥራ ዓመት የተቀመጡት ቁልፍ የሥራ አፈጻጸም መለኪያዎች (KPIs) ከ100% በላይ ለማሳካት ስምምነት ላይ ተደርሷል።
ባንኩ ለተመዘገበው ስኬት ለሰራተኞች የጋራ ትጋት እና ለደንበኞች እምነት ምስጋናውን ያቀረበ ሲሆን፣ በአዲሱ የበጀት ዓመትም የተጀመረውን የእድገት ጉዞ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጧል።
ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የዕድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking …
❤15👏1
10 Aug 2026, 05:28 UTC≈1,310 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ስኬት!
የነገ ስኬትዎ የሚገነባው፣ ዛሬ ላይ በሚጥሉት መሰረት ነው፡፡ የስኬትዎን ግንባታ ዛሬ ይጀምሩ! ዘርፈ ብዙ በሆኑ የባንካችን አገልግሎቶች በመጠቀም ለነገ ስኬትዎ ዛሬ መሰረት ይጣሉ!
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!
ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #IFB #Ansar #Monday
የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻
Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X
❤3👍2🔥1
9 Aug 2026, 11:57 UTC≈1,500 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
የፋይዳ መታወቂያዎን ከአካውንትዎ ጋር ማስተሳሰር እንደሚጠበቅብዎ ያውቃሉ?
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት፣ ሁሉም የባንክ ደንበኞች ማንኛውም የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት የብሔራዊ መታወቂያቸዉን (ፋይዳ) ከባንክ አካዉንታቸዉ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል::
በመሆኑም የባንካችን ደንበኞች፦
* የፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎን በመያዝ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ወይም፣
* ባሉበት ሆነው ይህንን ሊንክ https://fayda.zamzambank.com.et/ በመጠቀም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) ከባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ወደ 9670 በነጻ ይደውሉ፡፡
ዘምዘም ባንክ…
❤3🙏2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ZAMZAMBANK_OFFICAL. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.