19 Aug 2026, 04:43 UTC770 views37 reactionsread 20 August 2026 እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል (መዝ. 88፥12)
‹‹ደብረ ታቦር›› የሁለት ቃላት ጥምር ሲሆን ‹‹ደብር›› ማለት ተራራ፣ ‹‹ታቦር›› ደግሞ በናዝሬት አካባቢ በሰማርያ አውራጃ በገሊላ ወረዳ የሚገኝ የረጅም ተራራ ስም ነው፡፡ የደብረ ታቦር ተራራ ከገሊላ ባሕር በምዕራባዊ በኩል 10 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኝ ሲሆን፤ ከፍታው ከባሕር ጠለል በላይ 572 ሜትር ያህል ነው፡፡
በዚህ ተራራ ላይ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን እንደሚገልጽ አስቀድሞ ልበ አምላክ ክቡር ዳዊት በመዝሙሩ “ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል” ብሎ ተናግሮ ነበር (መዝ. 88፥12)፡፡
…
❤37
Signed Zemedkun Workalem
19 Aug 2026, 04:43 UTC582 viewsread 20 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Zemedkun Workalem
14 Aug 2026, 11:56 UTC≈1,640 views25 reactionsread 20 August 2026 Photo
✨እነሆ ገጸ በረከት ✨
መዓዛ ቅዱሳን ዲጂታል መጽሔት 6ተኛ ዕትም ተለቀቀ !! 👆👆👆👆
መልካሙን የእግዚአብሔርን ቃል እያሰብን እናነብ ዘንድ ተጋብዘናል ።
https://online.fliphtml5.com/xuhyi/vaxd/
ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም
በመጽሔቱ ላይ ማንኛውም ዓይነት ሐሳብ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችኹ
@meaza_kidusan_metshet_bot
ላይ ያገኙናል።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubaeHasabon_bot ጻፉልን
🏷 @aastugibigubae ተከታተሉን
📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
TikTok | Instagram | YouTube
❤24👍1
Signed Yared
14 Aug 2026, 10:48 UTC≈1,380 views20 reactionsread 20 August 2026 File
File, posted without a caption
❤19🔥1
Signed Yared
13 Aug 2026, 20:01 UTC≈1,380 views23 reactionsread 20 August 2026 Photo
ተወዳጁ መዓዛ ቅዱሳን ዲጂታል መጽሔት
6ተኛ እትሙን እነሆ ለፍልሰታ በረከት ሊለን ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩት!
🌟 በ6ኛው እትም የሚያገኙዋቸው ይዘቶች፡
🌧️ ዘመነ ክረምትና የቤተክርስቲያን አስተምህሮ
📜 ዜና ሐዋርያት (ክብራቸው፣ ቅድስናቸውና ተጋድሏቸው)
🎨 ኪነ-ጥበብ (ፍልሰታና ክረምት ከመንፈሳዊ ሕይወት ጋር)
🕊️ መዓዛ ቅዱሳን (የፍልሰታ ጾም የልጅነት ትዝታዎች)
🔬 ነገረ-ሰብእ (ስለ ሰው ልጅ ተፈጥሮ በሳይንስ እይታ)
🕯️ ሱባዔ (ሱባዔ ለምንና እንዴት )
☦️ ፍልሰታ ለማርያም (የእመቤታችን ዕረፍትና መፍለስ)
መዓዛ ቅዱሳን ፮ኛ እትም ነገ ይጠብቁን!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubaeH…
❤13👏7🕊3
Signed Yared
13 Aug 2026, 05:16 UTC≈1,530 views41 reactionsread 20 August 2026 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
❤️ ነሐሴ (7) ቀን ❤️
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፅንሰት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አደረሰን!
✝️ ✝️ ✝️
📖 የእመቤታችን የፅንሰት አጭር ታሪክ
ጻድቁ ኢያቄም እና ቅድስት ሐና በ እግዚአብሔር ፊት በቅንነትና በደግነት የሚኖሩ እውነተኛ አማኞች ነበሩ። ነገር ግን በጋብቻ ዘመናቸው ልጅ ባለመውለዳቸው ምክንያት እጅግ ያዝኑ ነበር። በወቅቱ የነበሩ የእስራኤል ልጆችም “ልጅ ያልወለደ ከእግዚአብሔር በረከትን ያጣ ነው” እያሉ ያቃልሏቸውና ይነቅፏቸው ነበር። ቅዱሳኑ ግን በሰው ነቀፌታ ተስፋ ሳይቆርጡ፣ “የአባቶቻችን የእስራኤል አምላክ ሆይ! ለአይናች…
❤38🙏3
Signed Zemedkun Workalem
13 Aug 2026, 05:15 UTC≈1,290 viewsread 20 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Zemedkun Workalem
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ pinned «የ Freelance አገልጋይነት በይፋ ተጀምሯል! 💡 ለመሆኑ ‘ችሎታ የለኝም’ በሚል ሰበብ ከበረከት እየሸሻችሁ ነው🤔? . . .ነቢዩ ዮናስም እኮ ባህር ውስጥ እስኪገባ ድረስ ሰበብ ይደረድር ነበር! 😊 እኛ ጋር ግን ‘የምችለው ነገር የለም’ ብሎ መጨነቅ አይሰራም፤ ዋናው ፍላጎቱ ይኑር እንጂ እዚያው እያገለገላችሁ ፣ እየተማራችሁ ልምድ እያካበታችሁ ምርጥ ባለሙያ ትሆናላችሁ ። እንዲያውም የትም ቦታ…»
6 Aug 2026, 17:45 UTC≈2,390 views51 reactionsread 20 August 2026 እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ! 🕊✨
📌 ጾመ ፍልሰታ ምንድን ናት? ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 16 ቀን የሚጾመው ይህ ጾም፣ በቅዱሳን ሐዋርያት ሥርዓት የተሠራ፣ ሁላችንም በኅብረት ወደ እግዚአብሔር አምላካችንና ወደ እመቤታችን በጸሎትና በሱባኤ የምንቀርብበት መንፈሳዊ ወቅት ነው፡፡
📖 የጾሙ ታሪክና አመጣጥ
· እመቤታችን በ64 ዓመቷ ካረፈች በኋላ ሐዋርያት ሥጋዋን ሊያሳርፉ ሲሄዱ አይሁድ በተንኮል ሥጋዋን ሊቀሙ በመሞከራቸው፣ መላእክት ክቡር ሥጋዋን ወደ ኤደን ገነት ወሰዱት፡፡
· ሐዋርያት በጾምና በጸሎት ሱባኤ ሲይዙ፣ በ14ኛው ቀን ጌታችን ሥጋዋን ሰጥቷቸው በጌቴሴማኒ ሥጋዋን አሳረፉ፤ በ3ኛው ቀንም እንደ ልጇ ሞትን ድል አድርጋ ተነሣች፡፡
· ሐዋርያው ቅዱ…
❤51
Signed Zemedkun Workalem
6 Aug 2026, 17:45 UTC≈1,700 views0 reactionsread 20 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Zemedkun Workalem
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ pinned «የ Freelance አገልጋይነት በይፋ ተጀምሯል! 💡 ለመሆኑ ‘ችሎታ የለኝም’ በሚል ሰበብ ከበረከት እየሸሻችሁ ነው🤔? . . .ነቢዩ ዮናስም እኮ ባህር ውስጥ እስኪገባ ድረስ ሰበብ ይደረድር ነበር! 😊 እኛ ጋር ግን ‘የምችለው ነገር የለም’ ብሎ መጨነቅ አይሰራም፤ ዋናው ፍላጎቱ ይኑር እንጂ እዚያው እያገለገላችሁ ፣ እየተማራችሁ ልምድ እያካበታችሁ ምርጥ ባለሙያ ትሆናላችሁ ። እንዲያውም የትም ቦታ…»
3 Aug 2026, 13:18 UTC≈2,290 views10 reactionsread 20 August 2026 ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፤ እንዴት ናችሁ!
በመጀመሪያ መልእክቱን ለማድረስ በመዘገየታችን ይቅርታ እንጠይቃለን🙏
ውድ የ2018 ዓ.ም የግቢ ጉባኤያችን ተመራቂ አባላት፤ እንዲሁም ከዚህ በፊት ተመርቃችሁ እስካሁን ወደ ምሩቃን ኅብረት የቴሌግራም ግሩፕ ያልተቀላቀላችሁ፣ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የተለያዩ የሥራ ዕድሎችን እና አስፈላጊ መረጃዎችን መከታተል ትችላላችሁ።
የግሩፑ ሊንክ፦ https://t.me/+UWw7z5kW0cI1OTU0
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubaeHasabon_bot ጻፉልን
🏷 @aastugibigubae ተከታተሉን
📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
TikTo…
❤10
Signed Zemedkun Workalem
Showing the 12 most recent of 25 posts we hold for @aastugibigubae. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.