4 Aug 2026, 13:20 UTC≈1,090 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል “AI and Mathematical Research” STEM Camp ያዘጋጀ ስለሆነ ለመማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል ከነሃሴ 25/2018 ዓ.ም (31 August 2026) እስከ ነሃሴ 29/2018 ዓ.ም (04 September 2026) ድረስ “AI and Mathematical Research” STEM Camp ለ30 ተማሪዎች ያዘጋጀ ስለሆነ መማር ፍላጎት ያላቹህ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል በሌቨል 2 የተማራቹሁ ወይም የፓይተን ትምህር…
👍10
1 Aug 2026, 12:10 UTC≈1,490 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @aastu_csPhoto
Photo, posted without a caption
1 Aug 2026, 12:10 UTC≈1,600 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @aastu_csPhoto
Photo, posted without a caption
1 Aug 2026, 12:10 UTC≈1,620 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @aastu_csPhoto
Photo, posted without a caption
1 Aug 2026, 12:10 UTC≈1,710 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @aastu_csPhoto
Photo, posted without a caption
1 Aug 2026, 12:10 UTC≈1,430 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @aastu_csPhoto
Photo, posted without a caption
28 Jul 2026, 16:05 UTC≈2,390 viewsread 7 August 2026 Photo
LEVEL 3 Advanced project የምትሰሩ ተማሪዎች ነገ እሮብ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ስቴም እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
28 Jul 2026, 14:51 UTC≈2,410 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለLEVEL 3 ተማሪዎች በሙሉ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
LEVEL 3 Group 1 የምትመጡበት ቀን እሮብ ሲሆን÷
LEVEL 3 Group 2 ደግሞ ቅዳሜ መሆኑን እናሳውቃለን
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
👍5
28 Jul 2026, 14:43 UTC≈2,000 views1 reactionsread 7 August 2026 ለLEVEL 3 ተማሪዎች በሙሉ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
LEVEL 3 Group 1 የምትመጡበት ቀን እሮብ ሲሆን÷
LEVEL 3 Group 2 ደግሞ ቅዳሜ መሆኑን እናሳውቃለን
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
👍1
27 Jul 2026, 14:49 UTC≈2,280 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍2
25 Jul 2026, 10:36 UTC≈2,590 views9 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @pir2011Photo
ለክረምት የSTEM (ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ) መርሃ ግብር ተማሪዎች አጠቃላይ ገለፃ አካሄደ
ሃምሌ 18/2018 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአካባቢው ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ከሚያከናውናቸው ማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች መካከል የሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) የክረምት መርሃ ግብር አንዱ ነው።
ዩኒቨርሲቲው በክረምት ወራት እንዲሁም በበጋ ወቅት ቅዳሜና እሁድ ትምህርቶችን በመስጠት ህፃናት ተማሪዎች ለሳይንስ ያላቸውን ፍቅር እንዲያዳብሩ እና የፈጠራ ባህል እንዲገነቡ አርዓያነት ያለው ስራ እየሰራ ይገኛል። በዚህም መሰረት ለ2019 በጀት ዓመት የክ…
👍9
22 Jul 2026, 08:14 UTC≈3,550 views26 reactionsread 7 August 2026 File
========================
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM የክረምት መርሃ-ግብር ትምህርት ለመማር ለተመዘገባችሁ አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች እንዲሁም ለነባር ስቴም ተማሪዎች በሙሉ ::
========================
በቅድሚያ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ትምህርት ለመማር በመመዝገባችሁ ምስጋናችንን እየገለጽን በሌቭል 0፣ በሌቭል 1፣ በሌቭል 2 እና በሌቭል 3 የSTEM ትምህርት ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ሳምንታት ትምህርቱ በዩኒቨንቨርስቲው ይሰጣል። በመሆኑም ለማስተማር የተቀበልናቸውን የተማሪዎች ስም ዝርዝር ከተመደባቹሁበት ክፍል (Section) እና የትምህርት መርሃ …
👍25👎1
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @aastustemcenter. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.