7 Aug 2026, 17:41 UTC65 views3 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @httpdaewaselefyalemi54321
የበግ ጠባቂው አሰገራሚ መልስ
አንድ የሁዳ ወደሩቅ ሀገር እየተጓዘ እያለ በመሀል የሙስሊሞች ሀገር ይደርሳል።እናም እዚህ ከተማ ገብቼ የሙስሊም መሪዎችን ኡለማዎችን ማደናገር አለብኝ በማለት።ወደ መሀል ከተማ ጉዞ ይጀምራል። ከተማው መግቢያ ላይ አንድ በግ ጠባቂ ያገኛል።የህዝቡን ስሜት ለመረዳት በማሰብ ማምታታቱን በበግ ጠባቂው ላይ ይጀምራል። እንድህም በማለት ጀመረ።
【እንደሚታወቀው እኛ ሙስሊሞች ቁረአንን ለመሀፈዝ እየተቸገርን ነው። ምክንያቱም ቁረአንን እንዳንሀፍዝ ቁረአን ውስጥ ድግግሞሽ አለ። ለምን ለመሀፈዝ እንዲቀለን የተደጋገሙ አንቀፆችን አንሰርዛቸውም። የቃላት ድግግሞሽ ነው እንጅ ምንም አይደለም አለው።】በግ እረኛውም ቀና አለና【ወዳጄ በጣም ጥሩ ነው …
👍3
7 Aug 2026, 15:45 UTC743 viewsread 8 August 2026 File
عقدة السلف وأصحاب الحدث للإمام الصابني
አቂደቱ ሰለፍ ሸርህ የኢማም ራጂሂ
https://t.me/abuselwatoyib
https://t.me/abuamrullah
7 Aug 2026, 05:04 UTC121 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @wayteklo19File
سورة الكهف
📚][]ሱረቱል ካህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው።
💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 سنن يوم الجمعة
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለ…
6 Aug 2026, 17:33 UTC120 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @htt_AsselefyahVideo
የምሽት ግብዣየነው💐💐💐💐🌹🌹🌹
Sher እያደረጋችሁ👇👇👇
https://t.me/htt_Asselefyah
https://t.me/htt_Asselefyah
https://t.me/htt_Asselefyah
👍1
6 Aug 2026, 13:20 UTC160 views1 reactionsread 8 August 2026 📌አብደላህ ዙል ቢጃደይን
ሁሉ ነገሩ ጥሎ ወደ ነቢያችን ﷺ የሄደው ታላቅ ሰው የጆንያው ባለቤት የአብደላህ_ዙል_ቢጃደይን
#የአብደላህ_ዙል_ቢጃደይን(ረ.ዐ) የህይወት ታሪክ
እስልምናን በመቀበሉ ብቻ የለበሰውን ልብስ እንኳን ሳይቀር በአጎቱ ሀብት ንብረቱን ተቀምቶ ጆንያ ለብሶ የናፈቃቸውን ነቢዩን ﷺ ለማግኘት ጉዞውን ወደ መዲና አደረገ ልክ መዲና ሲደርስ የነቢዩን ﷺ ቤት በር ላይ ቆሞ የእነርሱን ከቤት መውጣት በናፍቆት ይጠባበቅ ጀመር ነቢዩ ﷺ ከቤት ሲወጡ ባየ ጊዜ የደስታ እንባው ጉንጩ ላይ መፍሰስ ጀመረ የናፈቃቸውን ወዳጆቹን እና
ነቢዩ ሶላት አሰግደው እንደጨረሱ እንደ ልምዳቸው ቆሙ እና ማን ሰገደ ማን ቀረ እያሉ የባልደረቦቻቸውን ፊት ማ…
👍1
6 Aug 2026, 09:17 UTC215 viewsread 8 August 2026 Video
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://t.me/Al_feth_mesjid_jemea
https://t.me/Al_feth_mesjid_jemea
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
6 Aug 2026, 02:17 UTC117 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @nassiru_ddinFile
ከታላቁ አባታችን አንደበት
ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረሒመሁሏህ
አስቂኝ ግጥም ስሟትማ‼‼
🟢👉ከታላቁ አባታችን አንደበት
ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረሒመሁሏህ
አስቂኝ ግጥም ስሟትማ‼‼
🟢👉https://t.me/nassiru_ddin
👍1
5 Aug 2026, 19:15 UTC127 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Deawa_selefeya_beharedeboFile
መንظመቱል አል ኢልቢይሪ
በድምፅ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
👇
https://t.me/Deawa_selefeya_beharedebo
👍1
5 Aug 2026, 16:59 UTC130 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @htt_Asselefyah
👉
የሰውን ነውር መደበቅ
✍አንድሰው ሚስቱን ሊፈታ ያስባል
ሰወች "ምን ጠልተህባትነው ልትፈታት ያሰብከው"? አሉት
እሱም "እንደትሰው የሚስቱን ነውር ይገልፃል" አልናገርም አላቸው
በፈታትም ጊዜ አሁን ሚስትህ አይደለችም ንገርን "ለምን ፈታሀት" ሲሉ ጠየቁት
እሱም "ለኔ አጂ ነቢይ ስለሆነችሴት ምን አስወራኝ"? ሲል መለሰላቸው።
ياسلام 💐
ስንት መልካም የአላህ ባሪያ አለ🌹🌹🌹
👇👇👇
https://t.me/htt_Asselefyah
https://t.me/htt_Asselefyah
5 Aug 2026, 06:14 UTC378 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
https://t.me/abuselwatoyib
👍1
5 Aug 2026, 06:12 UTC188 viewsread 8 August 2026 Video
Video, posted without a caption
5 Aug 2026, 06:12 UTC164 viewsread 8 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @abuselwatoyib. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.