ከዚህ ህንፃ ጋር በተያያዘ አንድ ወቅት የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ያጋረውን ፅሁፍ ላጋራችሁ። ►በድሉ ህንጻ ----------------- #ከ 1950 ዎቹ አጋማሽ አንስቶ ይስሩ የነበሩ ህንጻዋች በዘመናዊው የኢትዮጵያ የህንጻ አርክቴክቸር ታሪክ ቅድሚያ የሚስጣቸው ነው፤ ይህ ህንጻ ንብረትነቱ የቀኝ አዝማች ይልማ በድሉ ነበር፤ የህንጻውንም ስያሜ ያደረጉት በአባታቸው በ አቶ በድሉ ነው ፤ ጃንሆይ በህንጻው ውበት በመደነቃቸው ለ ይልማ በድሉ የቀኝ አዝማች ማዕረግም ስጥተዋቸዋል ። #ከዚህ ህንጻ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ብዙ ታሪኮች አሉ ....... #ደቡብ አፍሪዊቷ አቀንቃኝ ማሪያ ማኬባ በአንድ ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ብቅ ትላለች ፤ ማሪያ ማኬባ " ሜሪ አርምዴ…

Channel
!! " " ንፅጽር " " !!
@aksijeri
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
160subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001236286397 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @aksijeri |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 4 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 September 2026 |
| On Telegram | t.me/aksijeri |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 23:20 | 160 | -1 |
| 20 Aug 2026, 09:36 | 161 | -1 |
| 8 Aug 2026, 16:46 | 162 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:41 | 162 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 9 November 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 17 December 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
27 reactions across 12 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 48.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 13 | 48.1% | |
| ❤ | 7 | 25.9% | |
| 💔 | 5 | 18.5% | |
| 🔥 | 2 | 7.41% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 13 of the 19 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 27 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 19 most recent posts we hold, published 9 November 2024 to 17 December 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ምክር ከቻሪ ቻፕሊን (1) በዚህ ዓለም ውስጥ ለዘላለም የሚኖር ምንም ነገር የለም፤ ችግሮቻችንም ጭምር፣ (2) በዝናብ ውስጥ መሄድ እወዳለሁ ምክንያቱም ማንም ሰው እንባዬን ማየት አይችልም፣ (3) በሕይወታችን ውስጥ በጣም የሚባክነው ቀን የማንስቅበት ቀን ነው፤ (4) በዚህች ምድር ሁላችንም ቱሪስቶች ነን። #ሕይወት ጉዞ ብቻ ነው! ዛሬን ኑር ነገ የአንተ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል። የትኞቹን ወደዳችኋቸው?
❤1👍1
Photo, posted without a caption
File, posted without a caption
ራሰ በራዎችን አስመልክቶ አስገራሚ እውነታዎች! ★ በሞሮኮ "ራሰ በራ"ን "የወንድ ልጅ ዘውድ!" ብለው ነው የሚጠሩት። ★ በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው! ★ በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ! ★ በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው! ★ በአርጀንቲና "ራሰ በራ" ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች! ★ በአውስትራሊያ አንዲት ሴት ከፀጉራም ወንድ ጋር ባለ ትዳር ብትሆንና "ራሰ በራ" ከሆነ ሌላ …
❤3
ዓለም ላይ የተፈጠረው ችግር ሁሉ መድሓኒት አለው! 1. የቁጣ መድሃኒት- ዝምታ 2. የሐዘን መድሃኒት - መፅናናት 3. የጭንቀት መድሃኒት - ተስፋ 4. የፍርሃት መድሃኒት - መጀመር 5. የብስጭት መድሃኒት - ትዕግስት 6. የቅናት መድሃኒት - ምስጋና 7. የብቸኝነት መድሃኒት - መግባባት 8. የጥፋተኝነት መድሃኒት - መለወጥ 9. የመሰላቸት መድሃኒት - ፈጠራ 10. የኀፍረት መድሃኒት - ድፍረት 13. የግራ መጋባት መድሃኒት - ግልጽነት 11. የቂም መድሃኒት - ይቅርታ 12. የራስወዳድነት መድሃኒት - ቅድሚያ መስጠት 13. የተስፋ መቁረጥ መድሃኒት - እምነት 14. የጸጸት መድሃኒት - ከጉዳዩ ትምህርት መውሰድ 15. የግዴለሽነት መድ…
❤1
የሐዘን መግለጫ በኢትዮጵያ ስፖርት በተለይም እምብዛም ትኩረት ባላገኙት ውድድሮች ላይ በከፍተኛ ደረጃ ሲሰራ የነበረው የዳጉ ስፖርት መስራች እና ባለቤት ጋዜጠኛ ኑርሁሴን አሊ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን። ንፅፅርና የንፅፅር ቤተሰቦች ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለስፖርት አፍቃሪያን መፅናናትን ይመኛል። በዚህ አጋጣሚ ሁላችንም ከትራፊክ አደጋ እራሳችንን እንጠብቅ ⓈⓉⒶⓎ ⓌⒾⓉⒽ ⓊⓈ . . ➻➻➻ መልካም ጊዜ ➻➻➻➻➻ ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን Any Comment at @Eyuaksi is possible
👍1💔1
ክብር ለአምላካችን !!! እግዚአብሔር ባይረዳን ያንን ዘመቻ እንዲህ እንሆን ነበር የነጭ መጫወቻ መልካም ቀን ♥🙏 ⓈⓉⒶⓎ ⓌⒾⓉⒽ ⓊⓈ . . ➻➻➻ መልካም ጊዜ ➻➻➻➻➻ ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን Any Comment at @Eyuaksi is possible
👍1
በአሜሪካ በባርነት የምትኖር የነበረችው ጥቁር አሜሪካዊቷ የ17 አመቷ አናርቻ ዌስትኮትን በፊስቱላ በሽታ በጣም ትታመማለች። "የቬሲኮቫጂናል ፊስቱላ" በፊኛ እና በሴት ብልት ግድግዳ መካከል የሚፈጠር ያልተለመደ ቀዳዳ ነው።የማያቋርጥ የሽንት መፍሰስ ችግር ያስከትላል። ይህንን መክፈቻ ለመጠገን አንዱ መንገድ በቀዶ ጥገና ሲሆን ይህ ህክምናም ብዙውን ጊዜ ስኬታማ እንደሚሆን ባለሙያዎች ይገልፃሉ። የ17 አመቷ አናርቻ ከህመም ለመዳን ቀዶ ጥገና እንዲደረግላት ይወሰናል። በሽተኛዋ ባርያ ስለሆነች ሆን ተብሎ ለማሰቃየት ያለማደንዘዣ 30 ግዜ የፊስቱላ ቀዶ ጥገናዎችን ትደርጋለች። ይህን አፀያፊ ተግባር ፣ከሙያ ሥነ-መግባር ያፈነገጠ ፣የዘረኝነት ተግባር የፈፀመ…
‹‹ ልጆች ከካርድ ውጤት በላይ ናቸው ›› ::::::::::::::::::::::: እንደ ሰኔ 30 ባይሆንም ግማሽ ሴሚስተር ውጤትም ውጥረቶች አሉት፡፡ በልጆች ማንነት እና ልጆች አጥንተው በሚያገኙት ውጤት መካከል ሰፊ ልዩነት አለ፡፡ በአሪዞና ስቴት ዩኒቨርስቲ የተካሄደ ጥናት ወላጆች ይበልጥ ትኩረት የሚሰጡት ለልጆቻቸው ነው ወይንስ ለልጆቻቸው የፈተና ውጤት የሚለውን መፈተሸ ነበር፡፡ የጥናቱ ግኝት ለልጆቻቸው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ አጥንተው ለሚያገኙት የትምህርት ውጤት ይበልጥ ትኩረት የሰጡ ወላጆች በልጆቻቸው ሊያዩ የጓጉትን ሳያገኙ ቀሩ፤ ልጆቻቸው ያስመዘገቡት ውጤት አነስተኛ ሆኖ ተገኘ፡፡ ልጆች አጥጋቢ ውጤት እንዲያመጡ ማበረታታት መልካም ሆኖ ሳለ የል…
👍1
በስንቱ የተባለውን ድራማ እግር ሲጥለኝ ካልሆነ በቀር በፍላጎት ማየት ካቆምኩ በጣም ቆይቻለሁ። ለተዋናዮቹ ችሎታና አድናቆት ስል ትንሽ ልታገስ ሞክሬ ነበር ግን ከአቅም በላይ ነበር። ዋናው ምክንያቴ ማሳቅ እና በማወቅም ይኹን ባለማወቅ፣ ወንድነትን መዝለፍ እና ማንኳሰስ (misoandrism) ላይ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራ ስለተሰማኝ ነበር። በስንቱ ላይ ወንዶቹ የተሳሉት ከaverageም ዝቅ ተደርገው ነው። ሴቶቹ ደግሞ ከተፍ ብለው fix የሚያደርጉ የላቀ ቅልጥፍና እና አእምሮ ያላቸው ተደርገው ነው። በዚህ ሳምንት ዩቲየብ ላይ ዘው ዘው ስል አግኝቼው ልየው እስኪ ብዬ ከፈትኩት። አዲስ ተከራይ አለ። ሙዚቃ በጣም እያጮኸ ይረብሻቸዋል። ሌሊት ሁሉ አያስተኛም። …
👍3
Join the community https://t.me/wendesign DM order @Rutafk @wesign
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @aksijeri. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 4
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 4
- vacant every time we have ever looked
@aksijeri named 4 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 6 posts, 9 August 2026 – 9 August 2026
named in 1 post, 9 August 2026 – 9 August 2026
named in 1 post, 9 August 2026 – 9 August 2026
named in 1 post, 9 August 2026 – 9 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“!! " " ንፅጽር " " !!” (@aksijeri), 160 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/aksijeri.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.