https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_3AF424AC

Channel
A+ Tutorials Free
@aplusfree
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
499subscribers
+0 since we began measuring on 5 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002232422439 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @aplusfree |
| Description | ይሄ ቻናል ፍሬሽ ማን ተማሪዎች ሁሉንም ትምህርቶች A+ እንዲያመጡ ለማገዝ ታስቦ የተከፈተ ነው ✨ ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ @Aplusowner በኩል ማስተላለፍ ይችላሉ ይሄን ዕድል ሌሎች ቤተሰቦች ሼር በማድረግ የትምህርቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ተባበሩን🙏 |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 5 September 2026 |
| Last confirmed live | 5 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/aplusfree |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 08:23 | 499 | no change |
| 5 Sept 2026, 07:47 | 499 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 18 December 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 1
- Links
- 4
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 5 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Reaction mix
60 reactions across 12 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 53.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 32 | 53.3% | |
| ❤ | 15 | 25.0% | |
| 👏 | 9 | 15.0% | |
| 🔥 | 2 | 3.33% | |
| 👻 | 1 | 1.67% | |
| 🤩 | 1 | 1.67% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 12 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 60 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 18 December 2024 to 24 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
#geographic Geographic chapter 1 👇👇👇 https://t.me/aplusfree/1962 #logic Logic chapter 1 👇👇👇 https://t.me/aplusfree/1973 #psychology Psychology chapter 1 👇👇👇👇 https://t.me/aplusfree/1951 #economic Economic chapter 1 👇👇👇👇 https://t.me/aplusfree/1989 #inclusiveness Inclusiveness chapter 1 👇👇👇👇 https://t.me/aplusfree/2007 #Global_Trend Global Trend chapter 1 👇👇👇👇 https://t.me/aplusfree/2036 📌ቀጣይ ምን ትምህርት ይጨመር❓ ✅ለ…
❤2🔥1
GPA 4⃣ ላለማምጣት ሰበብ መደርደር ቀረ ከ Aplus VIP Class ጋር ይህም ይቻላል። 🔝 ይህን የመሰለ ጥርት ያለ Material በአማርኛም በ እንግሊዘኛም ለ ሁሉም Course የተዘጋጀውን የ Aplus VIP Class ማጥኛ Note አንብቦ Exam አለመድፈን አይቻልም💯 📌በእርግጠኝነት እንደሚጠቅማቹ አንጠራጠርም ለምን ከተባለ እዛው በ English የምታነቡት ሀሳብ ካልገባቹ በቋንቋቹ ቀለል ባለ መልኩ ስለተዘጋጀ ይረዳቹሀል። 🖥ይህ ሁሉ ⭐️ፅድት ያሉ Notes ⭐️ማብራርያ Videos ⭐️በየምእራፉ መጨረሻ ጥያቄዎች ⭐️ ሳምንታዊ Voice Chat ምን አለፋቹ ሁሉንም በአንድ ላይ በ Aplus VIP Class በ 150 ብር ብቻ ታገኛላቹ። 👀ታዲያ ም…
👍4❤2
👨🏫👩🏫 ለ 2018 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች። ⏲ የፍሬሽማን ካሪኩለም በ 2013 ሲመሰረት ፥ አብሮ ተመስርቷል። የፍሬሽማን ኮርስን ለ ተከታታይ አራት አመታት የማስተማር ልምድ ያካበተ ቀዳሚው ቲቶርያል ነው - A+ Tutorial Class❗️ 👨🏫👩🏫 በርካታ የ 2018 ዓም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በመመዝገብ ላይ ሲሆኑ ፥ ለመረዳት ምቹ ና ግልፅ የሆኑ የፍሬሽማን ቲቶርያሎችን በመማር ላይ ይገኛሉ። 📚 በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት ሁሉንም የፍሽማን ኮርስ ለሁሉም የፍሬሽማን ተማሪዎች ለመረዳች ምቹ ና ጊዜን በሚቆጥብ መልኩ በአማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በቪዲዮ ፤ በቮይስ ና በ Diagram ትምህርቶቹ ይቀርባሉ። 📚ለ Mid exa…
👍5
🎓 የግቢ ውስጥ ፈተናዎች 1.ፋይናንስ:- ያዩትን ሁሉ መግዛት፤የጓደኛ ጫና አላስፈላጊ፣መገባበዞች 2.ጊዜ :-ለClass ቀድሞ መሄድ፤ከClass በኋላ ተሰባስቦ ገደብ የሌለው ወሬ፣ሁሉ ነገር የሚጠቅም መስሎ መታየት፤ ምንጩ ባልታወቀ መረጃ መሸበር፤የማይተገበር የጥናት መርሀ ግብር፡፡ 3.ሌባ:- የልብስ ፤የፒሲ፣ የስልክ.. 4.ምግብ፦ የግቢው ምግብ ከቤት አንጻር፤ የመመገቢያ ሰዓት፤ 5.መኖሪያ :-ለብቻ መኖር የለመደ ሰው የሰው ጋጋት ሲበዛ፤ሀይማኖታዊ ሢዓቶችን ለማከናወን መቸገር፤ የእንቅልፍ መርሀ ግብር ከዶርም አጋሮች ጋር አለመጣጣም፤የጸባይ ልዩነት፡ሻወር እና ልብስ ፤በጧት መነሳት፤ 6.ጓደኝነት:-የሚሳያስቴሽን😁፤የሚያነቃቃ፤ የሚያደናቅፍ፤ የሚመክር፤ ቡ…
👍1
🚨 ሰበር ዜና በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም መሰረት 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል። በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል። 🚨 300 ነጥብ የነበረው የ…
👍3❤1
🗨️ ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አብዛኛው ተማሪ የማይነግራቹን ወሳኝ ምክር እንንገራቹ። በተለይ ዘንድሮ ወደ University የምትገቡ የ Freshman Course የምትወስዱ ልጆች ይህን በአስተውሎት አንብቡት። 🚸አብዛኛው ተማሪ የጊቢን ህይወት Life መቅጫ መዝናኛ ነው ፈታ እንበል እያለ ጊዜያቹን ገንዘባቹን ያላቹን ነገር በሙሉ ይወስድባቹሀል። አስተዉሉ ከየትኛውም ጊዜ በተሻለ የ Freshman Season ወሳኝ ነው። ለምን መሰላቹ ✅ የ Freshman ውጤታቹ የምትፈልጉትን Department የማግኘት እድላቹን ይወስናል። ✅በ University ቆይታቹ Freshman ላይ የምታስመዘግቡት ውጤት እስከመጨረሻው ድረስ Effect አለው። ይህን በደንብ እንዴት እንደሆ…
👍2❤1
☕️ ማጥናት ጀምር! ➡️ከፈተና በኋላ እንዳይቆጭህ ከፈለክ አሁን በደምብ አጥና፣ ጥያቄ ስራ። እስካሁን አልጀመርኩም ካልክ አሁን ጀምር! የምትችለውን ሁሉ አድርግ🙂 🖱አለበለዚያ Mid and Final Exam ቶሎ ይደርሳል፤ ውጤት ሲመጣ ታዝናለህ! በትምህርት እስከቀጠልክ ድረስ የወደፊት ህይወትህ የሚወሰነው በ Freshman year ነው፤ ያንተን ስኬት የሚጠብቁ ጥግ ድረስ የሚወዱህ አባት፣ እናት ወይ ቤተሰቦች አሉ! ብቻህን አይደለህም አሁኑኑ ተነስና ማጥናት ጀምር😇 ✨መልካም እለተ ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏 🌐 @aplusfree🔂
❤8👏4👍1
#geographic Geographic chapter 1 👇👇👇 https://t.me/aplusfree/1962 #logic Logic chapter 1 👇👇👇 https://t.me/aplusfree/1973 #psychology Psychology chapter 1 👇👇👇👇 https://t.me/aplusfree/1951 #economic Economic chapter 1 👇👇👇👇 https://t.me/aplusfree/1989 #inclusiveness Inclusiveness chapter 1 👇👇👇👇 https://t.me/aplusfree/2007 #Global_Trend Global Trend chapter 1 👇👇👇👇 https://t.me/aplusfree/2036 📌ቀጣይ ምን ትምህርት ይጨመር❓ ✅ለ…
👍8👏5❤1👻1🔥1🤩1
A+ Tutorials Free pinned Deleted message
2ኛ) የፋብሪካ ባለቤቶች - እነዚህ የፋብሪካ ባለቤቶች በቁጥር ትንሽ የሆኑ ሀብታሞች ናቸው ፣ ለቀጠሯቸው ሰራተኞች ደሞዝ በጣም ጥቂት ብር እየሰጡ እነሱ በጣም ከፍተኛ ትርፍ ነው የሚያገኙት። 🙌ስለዚህ በዚህ የ Capitalism ስርአት የ ሰው ልጆች በኢኮኖሚ ደረጃ ለሁለት ተከፈሉ። በጣም ሀብታም የሆኑ በቁጥር አናሳ የሆኑ የፋብሪካ ባለቤቶች ና በጣም ድሀ የሆኑ በቁጥር ብዙ የሆኑ ተቀጣሪ ሰራተኞቹ። 🙌ስለዚህ Capitalism የተባለው የ ኢኮኖሚ ስርአት ንብረት ያላቸው ሀብት ያላቸው ባለለብቶች ድሀውን ማህበረሰብ በትንሽ ብር ጉልበቱን የሚበዘብዝ ስርአት ነው። 👿አሁን ላይ almost ሁሉም የአለም ሀገራት ይህን ስርአት ይጠቀሙታል። 😁 በ 2ሺ ብር ደሞዝ የ…
📌 Marxism ትኩረት የሚያደርገው የ Capitalism ስርአት በአለም አቀፍ ግንኙነት ደረጃ ፣ ድሀ ሀገራት በ ሀብታም ሀገራት ጥገኛ እንዲሆኑ ያደርጋል ፣ በዚህም ምክንያት ሀብታም ሀገራት የድሀ ሀገራትን የተፈጥሮ ሀብት ና የሰው ሀብት እንዲበዘብዙ(exploitation) ያደርጋል ሲል ይሞግታል ፤ እንዲሁም Marxism በአለም አቀፍ የስራ ክፍፍል ላይ ያተኮረ ሲሆን ጥገኝነት ፤ ብዝበዛ ና ኢ - ፍትሐዊ የስራ ክፍፍል አብዛኛው የአለም ህዝብ ወደ ድህነት ጫፍ እንዲሸጋገር ያደርገዋል ሲል Karl Marx ይሞግታል። 😍😍 እንደኔ Marxism የተመቼው እስኪ🙌... Capitalism ግን😏😏 ተመልከቱ የ Capitalism ን ግፍ👇 📌ለምሳሌ አንዲት ወጣት ልጃ…
👍2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @aplusfree. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@QAirdrops2 · 32,474
Telegram ranks this channel #41 of 49 here — alongside 48 others — read 5 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“A+ Tutorials Free” (@aplusfree), 499 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/aplusfree.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.