6 Aug 2026, 08:52 UTC232 views6 reactionsread 7 August 2026 Video
👋 ሰላም ጤና ይስጥልኝ እስኪ ቁም ነገር ጀባ ልበላችሁ እና ህይወታችን ወደሚቀይር ጎዳና እንራመድ 🇪🇹
⭐በውጪ ሀገር ማለትም በአሜሪካ፣ አውሮፓ ፣ ካናዳ፣ ዱባይ እና ሌሎችም ዩኒቨርስቲዎች መማር የምትፈልጉ ከሆነ ይሄ ቪድዬ ለናንተ ነው። ብቁ የስራ ሁኔታ ላይ ለመሆን እንደ NGO እና ትልልቅ ቦታዎች መስራት የምትፈልጉ ከሆነም ይሄ ቪድዬ ለናንተ ነው፣ ይህንን ቪድዬ ቢመለከተው ጥሩ ነው ለምትሉት ሰው Share ማድረግም አትርሱ።
✅ስለ TOFEL: https://t.me/aplussolutions/196
✅ስለ IELTS: https://t.me/aplussolutions/195
✅ስለ Duolingo: https://t.me/aplussolutions/212
የቴሌግራም ቻናላ…
❤4🔥1🥰1
4 Aug 2026, 14:41 UTC357 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
🚨 Applications for #Chevening Scholarships are now open! 🚨
If you’re a future leader who’s ready to influence positive change in areas of shared priority for your country and the UK, this could be the opportunity you’ve been waiting for.
With a Chevening Scholarship, you’ll gain:
🎓 A world-class education
🤝 A lifelong relationship with the UK
🌎 Access to a global network of influential leaders
Find out if you're r…
🔥2
3 Aug 2026, 07:23 UTC432 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
🇪🇹 ውድ ኢትዮጲያውያን ይህ ሳምንታዊ ነፃ የትምህርት መረጃ ነው፣ በስኮላርሺፕ ትምህርት ወደ UK የIELTS ፈተና ውጤት በማሳየተ ለመሄድ ይሄንን ያንብቡ እና ይሞክሩ፣ መረጃው ነፃ ስለሆነ ለጓደኛችሁ #ሼር
🟥 የማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ Equity & Merit የስኮላርሺፕ እድል ለኢትዮጵያውያን
የኢትዮጵያ ዜጎች በሀገራቸው ዘላቂ ልማትን ለማምጣት ለሚያደርጉት ጥረት ለማገዝ የማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ ሙሉ ነፃ የማስተርስ ትምህርት እድል ይሰጣል።
ቁልፍ ጥቅሞች:
• ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን
• የመመለሻ የአየር መንገድ ትኬት እና የቪዛ ወጪዎች (በካምፓስ ለሚማሩ)
• የመኖርያ እና የዕለት ተዕለት አበል (በካምፓስ ለሚማሩ)
🟥 መሰረታዊ የመስፈርት መስፈ…
❤5
3 Aug 2026, 06:34 UTC362 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
🟡🟡🟡 የምንሰጠው አገልግሎት 🟡🟡🟡
🎓 የፈረንሳይ የዲግሪ እና ማስተርስ ትምህርት (ያለ ቅድመ ክፍያ)፦ ሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ድጋፍ።
📄 የቪዛ ቀጠሮ፣ ማመልከቻ እና ትክክለኛ ፎርም መሙላት፦ የሰነድ ዝግጅት እና የፎርም አሞላል ክትትል።
🗣️ የቪዛ ኢንተርቪው ስልጠና፦ በቪዛ ኦፊሰር ፊት በራስ መተማመን የመቅረብ ዝግጅት።
📝 የ 5% IELTS ፈተና ቅናሽ፦ በኛ በኩል ሲመዘገቡ የ5% ቅናሽ ያገኛሉ።
🇪🇺 የአውሮፓ ኑሮ መመሪያ፦ በእውነተኛ ልምድ ላይ የተመሠረተ የምክር አገልግሎት።
📍 አድራሻ፦ ቦሌ አትላስ ሆቴል አቅራቢያ
📌 የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች፦ https://t.me/aplussolutions/458
ለበለጠ መረጃ ዛሬውኑ ስል…
❤1🔥1
1 Aug 2026, 06:31 UTC476 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
🔖በፊትዎ ያሉት መሰናክሎች ብዙ ሊመስሉ ይችላሉ…አሁን ወርቃማ መንገድ ተከፍቷል! ⬇️
12ኛ ክፍል ማትሪክ ያጠናቀቁ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዎት ከሆነ — በአውሮፓ ስኮላርሺፕ አግኝተው መማር ይችላሉ።
🔹እኛ እንረዳዎታለን — መሰናክሎቹን አልፈን እድሉን እናመጣለን።
⭐ምን ምን አገልግሎት እንሰጣለን?
🔹ስኮላርሺፕ ማግኘት የሚያስችል ሙሉ መመሪያ
🔹የትምህርት ቤት ምርጫና ማመልከቻ እገዛ
🔹ቪዛና የመኖሪያ ቦታ ምክር
🔹ነፃ ምክክር (Free Consultation)
ከኢትዮጵያ ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ሙሉ ድጋፍ ስለምናደርግ አይስጉ… መንገዱ ተከፍቷል።
አሁኑኑ ያመልክቱ 📲0952225242 ይደውሉ
@aplussolutions ⭐️
❤4🔥1
31 Jul 2026, 06:30 UTC509 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቅድሚያ ክፍያ አንቀበልም ፈጥነው ይመዝገቡ!
No Pre payment, Register now!
_
Registration has opened for a scholarship to France with a 99% success rate—register quickly!
ማሟላት ያለባችሁ ዶክመንት ዝርዝር: https://t.me/aplussolutions/458
📞 0952225242
🌟 Near Bole Atlas Hotel
**
#StudyinFrance #AbroadStudy #scholarshipopportunity #aplustravelsolutions
@aplussolutions
❤1🔥1
30 Jul 2026, 12:16 UTC562 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
🆎🆎🆎🆎
ቅድሚያ ክፍያ አንቀበልም ፈጥነው ይመዝገቡ!
No Pre payment, Register now!
_
🔹በማስተርስ ወይም በዲግሪ ፈረንሳይ ሀገር መማር ከፈለጋችሁ እነዚህን ኦሪጅናል ማስረጃዎች አሟሉ
✅የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር በቅድሚያ...
1- Passport
2- Matric result & Transcript Record
3- English Proficiency Test or letter from MOE
4- Passport size photo
✅ማስተርስ ዲግሪ ለመማር በቅድሚያ...
1- Passport
2- Student Copy
3- Medium of instruction in English
4- Tempo or Original Degree
5- Recommendation letters
🔹…
❤4🔥1
A+ Travel Solutions 🛫 pinned a video
29 Jul 2026, 14:46 UTC612 views3 reactionsread 7 August 2026 Video
🆎🆎🆎🆎
ቅድሚያ ክፍያ አንቀበልም ፈጥነው ይመዝገቡ!
No Pre payment, Register now!
_
Registration has opened for a scholarship to France with a 99% success rate—register quickly!
ማሟላት ያለባችሁ ዶክመንት ዝርዝር: https://t.me/aplussolutions/458
📞 0952225242
🌟 Near Bole Atlas Hotel
**
#StudyinFrance #AbroadStudy #scholarshipopportunity #aplustravelsolutions
@aplussolutions
❤2🔥1
28 Jul 2026, 07:26 UTC634 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
🇫🇷 በፈረንሳይ የማስተርስ እና ዲግሪ ትምህርት ምዝገባ ጀምረናል 🇫🇷
💸 ከ50%-100% በሚደርስ አመታዊ ስኮላርሺፕ የሚሸፍን 💸
ቪዛ የመሳካት እድል: 98% የተረጋገጠ
በፈረንጆቹ 2027 intake ምዝገባ የጀመርን ሲሆን ትክክለኛውን የትምህርት መስክ ከመምረጥ እና ለዩኒቨርሲቲ ከማመልከት ጀምሮ፣ የቪዛ ማመልከቻዎን በራስ መተማመን እንዲጨርሱ ሙሉ እገዛ እናደርግልዎታለን።
🔹በማስተርስ ወይም በዲግሪ ፈረንሳይ ሀገር መማር ከፈለጋችሁ እነዚህን ኦሪጅናል ማስረጃዎች አሟሉ
✅የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር በቅድሚያ...
1- Passport
2- Matric result & Transcript Record
3- English Proficiency Test or letter fr…
❤5🔥1
27 Jul 2026, 09:36 UTC652 views4 reactionsread 7 August 2026 Video
ህጋው የስራ እድሎችን በዱባይ ይዘን መተናል :: ገቢዎን ወደ ከፍተኛ ለመቀየር ትክክለኛ እርምጃ ይውሰዱ !!!
ዛሬውኑ በመደወል የወደፊት ህልሞን ያሳኩ !!!!
____
☎️ 0952225242
📍 ቦሌ አትላስ ሆቴል አጠገብ
___
#Ethiopia #AbroadStudy #mastersdegree
@aplussolutions
🔥3❤1
26 Jul 2026, 18:02 UTC631 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
⚠️🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹⚠️
🔹የድርጅት ስማችን A Plus Travel Solutions በመጠቀም ውጭ ሀገር እንልካለን ፕሮሰስ ጀምሩ በማለት በቴሌግራም በሚለጠፉ ማስታወቂያዎች ካለ ምንም ኮንትራት እና በቂ የገንዘብ ማስያዣ ፕሮሰስ በማስጀመር፣ የኛን ስም በመጥቀስ የተደረጉ ቅድሚያ ክፍያዎችን እንደተቀበሉ ቅሬታ እና እኛ የማናውቀውን ገንዘብ መቀበላቸው መረጃዎች ደርሰውናል።
🔹ይህ ተመሳሳይ ማስታወቂያ እንጂ እኛን የማይወክል መሆኑን ተረድታችሁ፣ በውስጥ መስመር በተደረገ "ማስታወቂያ ለመስራት እና ባመጡት ሰው ልክ የሚከፈል የኮሚሽን ስራ" እንዲሰሩ ውይይት መደረጉን ብቻ መሰረት በማድረግ ውክልና ሳይቀበሉ እና ሳይፈራረሙ ከእውቅና ውጪ በኛ ስም ገንዘብ ተቀብለዋል
🔹…
❤3🔥1
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @aplussolutions. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.