ልባችሁ ውስጥ የዩሱፍ ታሪክ ያለ አይመስላችሁም? ሩ…ቅ ህልሞች፣ አጥር የተሻገሩ ምኞቶች… እና ደግሞ "ዩሱፍ ሊመለስ አይችልም" ብለው የሚምሉ የመንደሩ ሰዎች .. የያዕቁብን የለቅሶ ዓለም እንደ ንጭንጭ የሚቆጥሩ ዘላኖች አሉ። በህይወት ኖረም አልኖረም ለሩቅ ሰዎች በባርነት እንደሸጡት እርግጠኛ የሆኑ ወንድሞቹም አሉ። አንዳንዴ… እዚህ መሀል የአላህ ፍላጎት ጣልቃ ይገባል። "የማይሆን" ብለው የማሉለት ጉዳይ መሀል "የፈለኩትን አድራጊ ነኝ" ሊል ይመጣል። ሊቀየር የማይችል የሚመስለን ሁሉ ይቀየራል። ተበትነው የነበሩ ምኞቶች ይሰበሰባሉ። ህልም የነበረው በገሀዱ ዓለም ይታያል። አጠገብህ ላሉት ሰዎችም “አላህ እንደሚቀበለኝ በእርግጠኝነት ምዬ አልነገር…

Channel
ASD AJ LAH
@asdajlahh
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
537subscribers
-4 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001747122209 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @asdajlahh |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 September 2026 |
| On Telegram | t.me/asdajlahh |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Sept 2026, 03:00 | 537 | +4 |
| 3 Sept 2026, 02:28 | 533 | -2 |
| 27 Aug 2026, 13:48 | 535 | +1 |
| 21 Aug 2026, 04:26 | 534 | -1 |
| 13 Aug 2026, 14:58 | 535 | -6 |
| 6 Aug 2026, 19:50 | 541 | no change |
| 6 Aug 2026, 19:49 | 541 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 21 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 6 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
11 reactions across 5 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 54.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 6 | 54.5% | |
| 👍 | 3 | 27.3% | |
| 💯 | 2 | 18.2% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 5 of the 15 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 11 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 15 most recent posts we hold, published 21 April 2026 to 6 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
አንድ ቀን ህልሜ ይሳካና ደስተኛ እሆናለሁ፣አንድ ቀን ከልቤ አላህን አመሰግነዋለሁ ፣አንድ ቀን አላህ የጠየቅኩትን ሁሉ ይሰጠኝ እና እደሰታለሁ እውነተኛ አመስጋኝ ሁኜም እኖራለሁ ፣ለሰወች ችግርም እደርሳለሁ አትበሉ! አላህን ዛሬ አመስግኑት፣በፈተናወቹ ውሰጥ ደስተኛ ሁኑ ፣ወደ ፊት ብር ሲሰጣችሁ ስለምትረዱት ደሀ አታልሙ ዛሬ አንዱን ፌርማታ ወክ አድርጉና የታክሲ ብራችሁን መፅውቱ፣ አላህ ሀብታም ሲያረጋችሁ አዲስ ልብስ ገዝታችሁ ለየቲሞች ለማልበስ አትመኙ ዛሬ ከልብሳችሁ መሀል አንዱን የአላህን ውዴታ ሽታችሁ መፅውቱ፣ ምኞታችሁ ሁሉ ሰምሮ አላህዬ እውን ይሄ ለኔ ተደረገልኝ ብላችሁ በምስጋና ስለማልቀስ ማሰብ አቁሙና ዛሬ ስላላችሁ የብናኝ ያክል ፀጋ እንኳን አላህ…
👍1💯1
ኢፋዳ መፅሀፍን ያስነበበን ፉኣድ ሙና አሁን ሲማ የተሰኘ መፅሀፍ ይዞ ከች ብሏል ከቀዳሚዎቹ አንባቢዎች ትሆኑ ዘንድ ጋበዝኳችሁ @sima_book ላይ 900 ብር መግዛት ትችላላችሁ።
👍1
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#ሰብት 1⃣8⃣ #ሰፈር 1⃣4⃣4⃣8⃣ ሂ
ዑምራ የሄዱ ሰዎች ስለመዲና የሚያወሩት ነገር ለየት ይላል ። ሁሉም በሚባል ደረጃ ከዚህ በፊት ተሰምቷቸው የማያውቅ እጅግ የተለየ ስሜት እንደተሰማቸው ፣ የሚገርም ሰኪና እንዳገኙና ይህ ነው ተብሎ የማይገለፅ ነገር ከተማው እንዳለው ይናገራሉ ። {ሰሞኑን ተመሳሳይ ስሜት እዛ ያሉ ሰዎች አጋርተውኛል} እርግጥ ይሄ ሁሉ አያስደንቅም : አላወቁም እንዴ ? ከተማውኮ ለሰማይና ለምድር የከበዱት ፣ ከአዋቂና ጥበበኛው ጌታ ቁርዐንን የተሰጡት ፣ የፍጡራን ሁሉ አማላጅ የሆኑት አሽረፉ ኸልቂላህ ክቡር ገላ ያረፈበትኮ ነው ። እንዴት ነው ታዲያ ሰኪና ማያገኙት ? እንዴት ነው በደስታ የማይሰክሩት ? እንዴት ነው አይናቸው ማያነባው ? እንዴት ነው Emotional ማይሆ…
ሳያጣሩ መረጃን ማሠራጨት፣ የሰሙትን ነገር ሁሉ ለማውራት መቸኮል፣ በማያገባ ነገር ገብቶ መፈትፈት፣ እዚህም እዚያም ሄዶ መከራከር፣ አዋቂ መስሎ ለማስረዳት መሞከርና … ሌላው የጊዜው ማላ የዕኒ ነው፡፡ ዛሬ ላይ ማንን መስማት እስኪያቅተን ድረስ ሁሉም ተንታኝ፣ ሁሉም መካሪ፣ ሆኗል፡፡ የሚችለውም የማይችለውም፣ የሚያገባውም፣ የማያገባውም ይናገራል፡፡ የዚህ ዓይነቱ ባህሪ የጥሩ ሙስሊም መገለጫ አይደለም፡፡ የአንድ ሰው እስልምና ማማርን ከሚያመለክቱ ነገሮች መካከል አንዱ የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው፡፡ አንዳንድ ዝምታና ከሰው መገለል ጥሩ ነው፡፡ ትኩረትህን ይሰበስብላህል፡፡ ጊዜህን ሙጥጥ አድርገህ ለዉጤታማ ሥራ እንድትጠቀምበት ያግዝሃል፡፡ እናም ወዳጆቼ … …
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ጁምዓ 1⃣0⃣ #ሰፈር 1⃣4⃣4⃣8⃣ ሂ
አያልፉም ያልናቸው እጅግ በጣም ብዙ ፈታኝ ጊዜያት አልፈዋል ። ዛሬ ላይ ስናስባቸው ይቀሉን ይሆናል እንጂ በወቅቱ ቀናችንን በልተው ሌሊት እንቅልፍ ነስተውናል ፣ እንይዘው እንጨብጠው አጥተናል ። ያም ሆነ ይህ ግን ፈተናው ታልፏል ፣ ጭንቀቱ ተረስቷል ። ይህ ሊሆን ግን ስንቱን አሰብን ?! ዛሬም እየተፈተንን እየተጨነቅን አለን ። እነዚህ ጊዜያትም ግን እንዳለፉት ጊዜያት ሁሉ ያልፋሉ ። ወቅትና ጊዜውን ጠብቆ መሳካቱ ላይቀር ዛሬያችንን አናበላሽ እንዲሉ አበው ከትናንት እንማር ፣ ዛሬን እንኑር ፣ ለነገ እናስምር 😉 አላህ ልባችን የሚያረጋጋበትን እርካታ ይወፍቀን ዘንዳ ሰለዋት ላይ ሙጥኝ 🤎 ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይክ 💚 ©አብዱ ረዛቅ
❤5
ዓይኖችህን ያለ ገደብ በዘረጋህ ቁጥር ልብህ መጨነቁ የማይቀር ቋሚ ሕግ ነው ። ያየኸውን ሁሉ እየተመኘህ ካየኸው ነገር ሁሉ ጋር ራስህን እያነጻጸርክ ላየኸው ምስል፣ ፊት እና ሰዎች ለሚያሳዩት እያንዳንዱ (የውሸትም ይሁን የእውነት) ሕይወት ዓይንህን ትከፍታለህ፤ ከዚያም "ለምን እርካታ አጣሁ? ለምን ልቤ ተጨነቀ?" ብለህ ትጠይቃለህ። ልብ እኮ ብረት አይደለም ልብ ይሞላል፣ ይበከላል፣ ይደክማል፣ ይለምዳልም። የዕይታህን በር ባሰፋህ ቁጥር በእጅህ ያለው ጸጋ ባንተ ላይ እየጠበበ እና እየቀለለ ይመጣል በዚህ ጊዜ ሚስትህ አታረካህም፣ ባልሽ አይበቃሽም፣ ቤትህ አይሞላልህም፣ መልክህ አይማርክህም፣ ሕይወትህም አያስደስትህም ። ለምን መሰለህ? ምክንያቱም ዓይ…
❤1💯1
ወንድ👆
አስቸኳይ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ አዲስ አበባ እና ለአዲስ አበባ ቀርብ በሆኑ 30 መስጂዶች ወስዶ መልዕክት የሚያደርስልን ሰው እንፈልጋለን። ያደረሰውን መልዕክት በቪድዮ እና በፎቶ ማቅረብ የሚችል 0996887867 0983828579 ኑረይን ህትመት እና ማስታወቂያ
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልስነይን 0⃣1⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣7⃣ ሂ
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @asdajlahh. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ASD AJ LAH” (@asdajlahh), 537 subscribers as measured 12 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/asdajlahh.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.