🔴 የኢራን ጄቶች በኳታር ተመተው ወደቁ፤ የፓይለቶች ጉዳይ ውጥረት ፈጠረ የኢራን የጦር ጄቶች በኳታር የአየር ክልል ተመተው መውደቃቸውን ተከተሎ ኢራን የእውነት አጣሪ ቡድኗ ገብቶ ሁኔታውን እንዲያጣራ ጥሪ አቅርባለች። ኳታር በበኩሏ የኢራን ፓይለቶች የአየር ክልሏን ጥሰው በመግባታቸው እርምጃ መወሰዱን ገልጻ የአንድ ፓይለት አስክሬን ማግኘቷንና ለማስረከብ ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem

Channel
አውደ ዓለም | Awde Alem 🌍
@awdealem
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
68subscribers
+5 since we began measuring on 16 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1004369938134 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @awdealem |
| Created | Between 1 June 2026 and 10 August 2026 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 16 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/awdealem |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 13:55 | 68 | +7 |
| 9 Sept 2026, 17:19 | 61 | -1 |
| 24 Aug 2026, 15:44 | 62 | +1 |
| 17 Aug 2026, 11:03 | 61 | -2 |
| 16 Aug 2026, 19:45 | 63 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 8s
- Average length
- 8s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
10 reactions across 8 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 80.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 8 | 80.0% | |
| 🔥 | 2 | 20.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 9 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 10 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 10 August 2026 to 16 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🔴 ኢራን በኤአይ (AI) የተደገፈ አዲስ የአየር መከላከል መዋቅር ዘረጋች የኢራን አብዮታዊ ዘብ የቀድሞውን የአየር መከላከል አሰራር በመቀየር ያልተማከለ አዲስ መዋቅር መዘርጋቱን ይፋ አደረገ። አዲሱ ስርዓት የራዳር ማጥፊያ ሚሳይሎችን ለመከላከል በኦፕቲካል/ቴርማል ሴንሰሮች እና በሰው ሰራሽ አስተዋጽኦ (AI) የተደገፈ በመሆኑ የጠላት ጄቶችና ድሮኖችን በቀላሉ መከታተል ያስችላል ተብሏል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
🔴 አሜሪካውያንን ለገደለ ወታደር የ30 ሺህ ዶላር ሽልማት ተበጀ የኢራን ጦር አዛዥ ጄነራል አሚር ሀታሚ በሀገራቸው ላይ ጥቃት በሚሰነዝሩ የአሜሪካ ወታደሮችን ለገደለ የ30 ሺህ ዶላር የጉርቻ ሽልማት መመደቡን አስታውቀዋል። የ30 ሺህ ዶላር ክፍያው በህዝብ ገንዘብ ድጋፍ የሚፈጸም ሲሆን፣ ዋና ዓላማውም በዋሽንግተንና ቴህራን መካከል ያለውን የስነ-ልቦና ጦርነት ማፋፋም እንደሆነ ተገልዟል 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
🔴 ኢራን ከሁለቱ ሀገራት ጋር የሚደረገው ጦርነት ይቀጥላል አለች የኢራን የጦር ኃይሎች ከአሜሪካና እስራኤል የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለመመከትና ጠላቶቻቸውን ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስ ወታደራዊ እርምጃቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። የእስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በበኩሉ የአየር መከላከል አቅሙ 85% እና ከዚያ በላይ ሙሉ ብቃት ላይ እንደሚገኝና ጫናዎችን ለመቋቋም ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
🚫 ኢራን ከወታደራዊ ግጭት በኋላ ከአሜሪካ ጋር ድርድር አልጀመርኩም አለች የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር አባስ አራቅቺ ሀገራቸው ከአሜሪካ ጋር አዲስ ዲፕሎማሲያዊ ድርድር ለመጀመር ውሳኔ አለመወሰኗን ገለፁ። በኳታር እና ፓኪስታን አዘጋጅነት የሚደረጉ የመልእክት ልውውጦች እውነተኛ ድርድርን እንደማይወክሉ ሚኒስተሩ አብራርተዋል። ኢራን በሰርጡ አካባቢ ሙሉ ሰላም እንዲኖር አሜሪካ ጦሯን እንድታወጣ እና የቀደሙ ውይይቶች እንዲከበሩ በጥብቅ ቅድመ-ሁኔታነት አስቀምጣለች። በእነዚህ ዜናዎች ላይ ያለዎትን አስተያየት በኮመንት ያካፍሉን! ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን Join እና Share ያድርጉ። https://youtube.com/@awdealem "Share" @…
👍2
🚨 በሆርሙዝ ሰርጥ የጭነት መርከብ ላይ ጥቃት ተፈጸመ! በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ በኦማን ኩምዛር አቅራቢያ በሚጓዝ የጅምላ ጭነት መርከብ ላይ ባልታወቁ አካላት ጥቃት ተፈጸመ። በጥቃቱ የመርከቧ የውጪ አካል ጉዳት ቢደርስበትም በሰራተኞቿ ላይ ምንም አይነት የህይወትም ሆነ የመቁሰል አደጋ አልደረሰም። የሆርሙዝ ሰርጥ ለአለም አቀፍ የነዳጅ ማጓጓዣ ወሳኝ በመሆኑ፣ ክስተቱ በባህር ትራንስፖርት እና በነዳጅ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
💥 በየመን ቀይ ባህር ዳርቻ ከፍተኛ የ ሚሳይል ጥቃት ተፈጸመ የየመኑ ሁቲ አማፂያን በሳውዲ አረቢያ የሚደገፉ ኃይሎች በሚገኙበት አል-ሞካ በተባለችው ስትራቴጂካዊ የየመን የፖርት ከተማ ላይ በባሊስቲክ ሚሳይልና በድሮን ከፍተኛ ጥቃት ፈጸሙ። በጥቃቱ የጦር መሳሪያ ዴፖዎችና በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ሙሉ በሙሉ ሲደመሰሱ፣ የሰዎች ህይወት ማለፉና መቁሰላቸው ተግልጿል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
🚢 USS Abraham Lincoln ቀጠናውን ለቃ ልትወጣ ነው በመካከለኛው ምስራቅ ከ250 ቀናት በላይ ያለ እረፍት አገልግሎት ስትሰጥ የቆየችው የአሜሪካ ግዙፍ የጦር መርከብ USS Abraham Lincoln በሌላ መርከብ ልትተካ ወደ ሌላ ስፍራ እየተንቀሳቀሰች መሆኑን ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ። መርከቧ በ USS George Washington እንደምትተካ ታውቋል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
📡 የስታርሊንክ (Starlink) የጦርነት ሚስጥር ተጋለጠ! የኢራን ብሔራዊ ቴሌቪዥን በወደቁት የአሜሪካ ድሮኖች ላይ የኢሎን መስክ Starlink Satellite Communication መሳሪያዎች ተገጥመው መገኘታቸውን ይፋ አደረገ። ይህ ቴክኖሎጂ ድሮኖቹ የሲግናል ማጨናነቅን አልፈው በፍጥነት መረጃ እንዲለዋወጡ የሚያስችላቸው ሲሆን፣ የንግድ ሳተላይቶች ለወታደራዊ ተግባር መዋላቸው አዲስ የህግ ክርክር አስነስቷል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
🚨 በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ የአሜሪካ ድሮን ተመታ! የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ግዛት አየር ክልል ውስጥ የገባችውን የአሜሪካ እጅግ ዘመናዊ MQ-9 Reaper ድሮን በሀገር ውስጥ በተሰራ የኤል-ካማን አየር መከላከያ መትቶ መጣሉን አስታወቀ። ይህ ጥቃት በዓለም አቀፍ የነዳጅ መስመር ላይ ከፍተኛ ውጥረት ፈጥሯል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
🚢 የየመን ባህር ኃይል ሁለት የሁቲ ታንኳዎችን ደመሰሰ የየመን ህጋዊ መንግስት የባህር ኃይል በሀገሪቱ ምዕራባዊ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ የሚንቀሳቀሱ ሁለት የሁቲ አማፅያን ታንኳዎችን መደምሰሱን አስታወቀ። *የተደመሰሱት ቁሳቁሶች: ታንኳዎቹ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) ለማስወንጨፍ የሚያገለግሉ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶች እና የመገናኛ መሳሪያዎችን ጭነው ይጓዙ እንደነበር ተረጋግጧል። *እርምጃው ሁቲዎች በቀይ ባህር እና በባብ ኤል መንደብ የውሃ መስመር ላይ የሚያደርሱትን የባህር ላይ ወንበዴነት እና የድሮን ጥቃት ለመግታት የተወሰደ መሆኑ ተገልጿል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትንተና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ! https://youtube.com/@a…
💥 «ኦፕሬሽን እውነተኛ ቃል 4» | የኢራን መግለጫ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) የኤሮስፔስ ክፍል ከፍተኛ ባለስልጣን ሁጃቶል እስላም አሊ ናደሪ በሰጡት መግለጫ * ጠላት በኢራን በሚሳኤል ይዞታዎች ላይ ከባድ የቦምብ ድብደባ ቢፈጽምም፣ «ኦፕሬሽን እውነተኛ ቃል 4» በተሰኘው ዘመቻ ሚሳኤሎችን የማስወንጨፍ ሂደቱ ሳይቋረጥ መቀጠሉን አስታውቀዋል። 📌 ለበለጠ መረጃ እና ትኩስ ዜናዎች ቻናላችንን Join እና Share ያድርጉ! https://youtube.com/@awdealem "Share" @awdealem @awdealem
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @awdealem. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 2 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አውደ ዓለም | Awde Alem 🌍” (@awdealem), 68 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/awdealem.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.