11 Aug 2026, 15:40 UTC438 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
#ኢትዮጵያ በ #ሶማሊያ የሚገኘውን የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈርን ከ12 ዓመታት በኋላ አስረከበች
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ ባይ ክልል የምትገኘውን ስትራቴጂካዊ የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈር ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ማስረከቡን ሶማሊ ጋርዲያን ዘግቧል። ይህ እርምጃ የሀገሪቱን ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት ደረጃ በደረጃ ወደ ሶማሊያ ኃይሎች ለማሸጋገር የሚደረገው እንቅስቃሴ አካል መሆኑ ተገልጻል።
በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM - ኦወሶም) እንደገለጸው፣ የጦር ሰፈሩ ርክክብ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሶማሊያ የድጋፍ ቢሮ (UNSOS) ባደረገው ድጋፍ አማካኝነት ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ…
❤2
11 Aug 2026, 15:38 UTC434 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
ትራምፕ ከኢራን ጥቃት ለማምለጥ የምግብ ማመላለሻ ጋሪ ውስጥ ተደበቁ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቱርክ ከኢራን የግድያ ስጋት ለማምለጥ፣ አውሮፕላን ውስጥ የገቡት በምግብ ማመላለሻ ጋሪ ውስጥ ተደብቀው እንደነበር ተገለጸ።
ዋሽንግተን ፖስት ይፋ ያደረገው ምስል እንደሚያሳየው፡
ምስጢራዊው እርምጃ፡ የኤርፖርቱ የምግብ ማመላለሻ መኪና የትራምፕ ቦይንግ 747 አውሮፕላን አጠገብ ይቆማል።
ከጋዜጠኞች እይታ ውጭ፡ የመኪናው ከፍታ ወደ አውሮፕላኑ በር እንዲጠጋ ከተደረገ በኋላ፣ ትራምፕ እና ረዳቶቻቸው ለጋዜጠኞች ሳይታዩ በድብቅ ከቦይንግ 747 ወጥተዋል።
የበረራው አቅጣጫ፡ በመቀጠልም በአንካራ የሚገኘውን አሮጌ አውሮፕላን በምስጢር ተሳፍረው ወደ እንግሊዝ…
😁2
11 Aug 2026, 12:57 UTC539 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
በሃይማኖት ጉዳዮችና በሰላም ግንባታ
አጀንዳዎች ላይ መግባባት ላይ ተደረሰ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እያካሄደ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ፣ በኮሚሽኑ ምክር ቤት በተለዩ ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ጥልቅ ውይይቶችን እያደረገ ይገኛል። አጀንዳዎቹ እያንዳንዳቸው 500 አባላት ባሏቸው 8 የሥራ ቡድኖች እየተመካከሩባቸው ሲሆን፤ በኮሚሽኑ የአሰራር ሥነ ዘዴ መሰረት እያንዳንዱ ቡድን በአንድ አጀንዳ ላይ በስፋት እየመከረ ይገኛል።
በዚህም መሰረት በሃይማኖት ጉዳዮችና በሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሲመካካሩ የቆዩት ሁለቱ የሥራ ቡድኖች ዛሬ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተጠናቀሩ ምክረ ሃሳቦቻቸው ላይ ሙሉ ስምምነ…
❤3
11 Aug 2026, 12:51 UTC517 views2 reactionsread 12 August 2026 ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በጦርነቱ ህይወታቸው ላለፈ አሜሪካውያን ካሳ እንድትከፍል ጠየቁ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በሀገሪቷ ወታደሮች እና በሌሎች ዜጎች ላይ ላደረሰችው የህይወትና የንብረት ጉዳት ካሳ እንድትከፍል ጠይቀዋል።
ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአሜሪካ ተወካዮች ከኢራን ጋር በሚያደርጓቸው የወደፊት ድርድሮች ሁሉ የካሳ ጥያቄውን እንዲያካትቱ መመሪያ መስጠታቸውን ገልጸዋል።
ጥያቄው በኢራን እና ተባባሪዎቿ የተገደሉ የአሜሪካ ወታደሮች ቤተሰቦችን በቀጠናው ግጭት የተጎዱ ዜጎችን እንዲሁም በሊባኖስ፣ ሶሪያ፣ የመን እና ጋዛ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የሚያካትት ነው። ትራምፕ እ.ኤ.አ በ2000 …
❤2
11 Aug 2026, 12:51 UTC444 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
11 Aug 2026, 12:36 UTC469 views4 reactionsread 12 August 2026 Photo
ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዓይነቶችን ይፋ ሆኑ‼️
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ በማድረግ፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥርን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላለፈ።
አዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ የሙያ ትምህርትን ለማካተት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፣ በሁለተኛው ዙር ለሚተገበሩት በእነዚህ 11 የሙያ ዓይነቶች የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህራን መምሪያ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል።
ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባ…
❤4
11 Aug 2026, 12:32 UTC483 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
በጉራጌ ዞን ሶስት ግለሰቦች በፀጥታ ኃይሎች እንደተገደሉ ተሰምቷል‼️
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አገና በተባለች ልዩ ቦታ
📌 ተመስገን ጌታቸው፣
📌ይታገሱ አሰግደው እና
📌ግዛው ግርማዬ የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ከተሳፈሩበት የሕዝብ ማጓጓዣ መኪና ላይ “ፋኖ ናችሁ” በሚል ውንጀላ ተገደው እንዲወርዱ ከተደረጉ በኋላ መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ነግረውኛል ሲል መሠረት ሚድያ ዘግቧል።
ነዋሪዎቹ ድርጊቱን የመንግስት የጥታ ኃይሎች እንደፈጸሙት መጠቆማቸው የተገለፀ ሲሆን፣ ግለሰቦቹ “ወንጀል ፈጽመው ለማምለጥ ሲሞክሩ ተያዙ” ተብሎ የሚናፈሰውን መረጃ ግን የአካባቢው ምንጮች ማስተባበያ እየሰጡበት ይገኛሉ።
ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ።
@…
❤1💔1
11 Aug 2026, 09:00 UTC545 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
የ #ሶማሊያ የባሕር ላይ ዘራፊዎች ከ67 ሠራተኞች ጋር ያገቷቸውን አራት አነስተኛ መርከቦች አሁንም እንደያዙ መቀጠላቸው ተገለጸ
የሶማሊያ የባሕር ላይ ዘራፊዎች 67 ሠራተኞችን የያዙ አራት አነስተኛ መርከቦችን አግተው ከያዙ ሶስት ወራት ያለፋቸው ሲሆን፣ ታጋቾቹን ለማስለቀቅ በሚደረገው ጥረት ላይ እስካሁን ምንም ዓይነት አዎንታዊ ጥረት አለመኖሩ ተገለጸ። የአውሮፓ ህብረት የባሕር ኃይል ኦፕሬሽን አታላንታ ባወጣው መረጃ መሠረት፣ ታጋቾቹን በፍጥነት ለማስለቀቅ ጥረት ማድረጉን ቢቀጥልም፣ መርከቦቹ ወደ በህር ዳርቻው ተጠግተው የሚገኙ በመሆኑ ሂደቱ በአካባቢው ባለሥልጣናት ላይ የተመሠረተ ሆኗል።
በዚህ ዓመት የባሕር ላይ ውንብድና በከፍተኛ ሁኔታ ያገረሸው በነዳጅ …
❤2
11 Aug 2026, 08:59 UTC517 viewsread 12 August 2026 Photo
ከባህርዳር የተነሳችው ድሮን በህወሓት ታጣቂዎች ላይ ያደረሰችው ጉዳት
በትናንትናው ዕለት መረዋ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ የሕወሓት ታጣቂዎች ላይ የድሮን ድብደባ መፈጸሙ ይታወቃል፡፡ ቢቢሲ ትግረኛ ጥቃቱን በተመለከተ ወታደራዊ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ ሰፋ ያለ ሪፖርቱ ይዞ ወጥቷል፡፡
አንድ ወታደራዊ ምንጭ ለቢቢሲ፣ ‹‹"ከባህር ዳር ጠዋት አንድ ድሮን ተነስታ እንደሄደች አውቀናል፤ ሳታረፍድ (ሳትዘገይ) በቀጥታ ነው የደበደበችው፤ አራት ጊዜ ነው የደበደበችው" ብለዋል።የወታደራዊ ምንጩ፣ አንዲት 'አካንቺ' (Akinci) የተሰኘች የቱርክ የድሮን ዓይነት 12 ቦምቦችን ጭና እንደሄደችና አራት ቦምቦችን እንደደበደበች አስታውቋል።
@berbirmereja
@berbirmere…
11 Aug 2026, 06:51 UTC604 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ‼️
ዩቲዩብ ቪዲዮ ፈጣሪዎች ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም (YouTube Premium) ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም (YouTube Partner Program) የመግቢያ መስፈርት በሁለት እጥፍ ማሳደጉን አስታወቀ።
እ.ኤ.አ ከፌብሩዋሪ 1, 2027 ጀምሮ ተግባራዊ በሚሆነው በዚህ አዲስ መመሪያ መሠረት፡-
📌 በመደበኛ (ረጃጅም) ቪዲዮዎች፡ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 የታዩ ሰዓታት (Watch Hours) ማሟላት ይጠበቅባቸዋል። (ቀደም ሲል ከነበረው 4,000 ሰዓታት በሁለት እጥፍ ያደገ ነው)።
📌 በአጫጭር ቪዲዮዎች (Shorts)፡ ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ …
❤2👎1
10 Aug 2026, 17:07 UTC739 viewsread 12 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምዝገባ ተጀመረ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ እና የአውሮፕላን ጥገና ቦታዎች ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል።
እስከ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በሚቆየው በዚህ በኦንላይን ምዝገባ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን እና መታወቂያቸውን በተለዩ ሁለት የፒዲኤፍ (PDF) ፋይሎች አዘጋጅተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የምዝገባ ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት የሚከናወን ቢሆንም የጽሁፍ ፈተና እና የኢንተርቪው ሂደቶች በአዲስ አበባ ብቻ የሚሰጡ በመሆናቸው የክፍለ ሀገር አመልካቾች ይህንን ታሳቢ ማድረግ አለባቸው።
የፋይል መጠኑም ከ1 ሜጋባይት መብለጥ የሌለበት ሲሆን ዝርዝር መረጃዎችን እና የአመዘጋገብ ቅደም ተከተሎችን በኩባንያ…
10 Aug 2026, 13:10 UTC757 views3 reactionsread 12 August 2026 የክልል ልዩ ኃይል ይፍረስ፣ሀገር አቀፍ ሚሊሻ ይደራጅ የሚሉ አጀንዳዎች ቀርበዋል‼️
“በተቋማት ግንባታ፣ የሕግ የበላይነትና ሰብዓዊ መብቶች” አጀንዳ ውስጥ ከተካተቱ ንዑስ አጀንዳዎች መካከል “የጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት ነጻነት፣ ገለልተኝነት እና አደረጃጀት” ጉዳይ ይገኝበታል።
በንዑስ አጀንዳው አማካኝነት ምክክር ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የክልል ልዩ ኃይሎች ጉዳይ የሚገኝበት ሲሆን፤ አሁንም የልዩ ኃይል አደረጃጀትን ያላፈረሱ ክልሎች መኖራቸው በምክክር ሂደቱ መነሳቱን ምንጮች ነግረውናል።
ምንም እንኳን የክልሎች የልዩ ኃይል አደረጃጀት እንዲፈርስ የተወሰነ ቢሆንም፤ ኦሮሚያ፣ ሶማሌ እና አፋር ክልሎች በተለያየ መልክና ስያሜ የልዩ ኃይል ሠራዊታቸውን…
❤3
Showing the 12 most recent of 23 posts we hold for @berbirmereja. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.