1 Aug 2025, 15:05 UTC≈6,990 views85 reactionsread 8 August 2026 Photo
ሰላም ውድ የቤስት ጌምስ ቤተሰብ፣
ከሁለት የማይረሱ ሲዝኖች በኋላ፣ ቤስት ጌምስ ፋንታሲ ለ2025/26 የውድድር ዘመን እንደማይቀጥል ልናሳውቅዎ እንፈልጋለን።
በጠንካራ ፉክክር እና በሚያስደንቅ ቁርጠኝነት፣ ያሳለፍነውን ጊዜ እውነት ልዩ ስላደረጋችሁት እናመሰግናለን። በትልቁ አሸንፈውም ሆነ መጨረሻ ላይ ጨረሰው 😅 እናደንቅዎታለን።
የቤስት ጌምስ ቤተሰብ በመሆን እና ይህንን ጉዞ ከእኛ ጋር ስለተካፈሉ እናመሰግናለን። ለወደፊቱ በተሻሉ ነገሮች እንገናኛለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን። እናመሰግናለን!
ምርጥ እንደሆኑ ይቆዩ፣
ቤስት ጌምስ
🙏37❤27👏7🤝7🫡7
2 Jun 2025, 13:53 UTC≈7,210 views35 reactionsread 8 August 2026 Photo
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ አመታዊ አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ትልቁንና በአጠቃላይ ለሩብ ሚሊዮን ብር የሚጠጋው አመታዊ ሽልማት በውድድሩ ከፍተኛ ነጥብ በሰበሰቡ ተጫዋቾች መካከል የሚከፋፈል ይሆናል!
📊 አሸናፊው ቡድን ATY በ2,636 ነጥብ ከኢትዮጵያ 4ኛ ደረጃ ላይ የጨረሰ ሲሆን፤ ከፍተኛ 144፣ ዝቅተኛ 35 እና በየጨዋታ ሳምንቱ አማካይ 69.4 ነጥቦችን አስመዝግቧል!
🤩 በውድድር ዓመቱ አብረውን ላደረጉት ቆይታና ሊጋችንን በፉክክር የተሞላ በማድረግዎ እያመሰገንን ስለ ቀጣይ አብሮነታችን በመጪ ልጥፎች የምናሳውቅ ስለሚሆን እዲከታተሉን እንጠይቃለን። 🙏
bestgam
👏14❤10❤🔥5🔥4🎉2
27 May 2025, 11:00 UTC≈5,570 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የMay ወር አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ወር ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ https://bestgames.et/best-games-fpl-monthly-winners በመሄድ ይመልከቱ!
🤩 በውድድር ዓመቱ አብረውን ላደረጉት ቆይታና ሊጋችንን በፉክክር የተሞላ በማድረግዎ እያመሰገንን ስለ ቀጣይ አብሮነታችን በመጪ ልጥፎች የምናሳውቅ ስለሚሆን እዲከታተሉን እንጠይቃለን። 🙏
bestgames.et
❤3
26 May 2025, 13:59 UTC≈4,730 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የ38ኛ ሳምንት አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ሳምንት ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ bestgames.et/fantasy በመሄድ Winner List ላይ ይመልከቱ!
🤩 በዚህና ቀደም የውድድር አመቶች አብረውን ለነበረዎት ቆይታና ሊጋችንን በፉክክር የተሞላ በማድረግዎ እያመሰገንን ስለ ቀጣይ አብሮነታችን በመጪ ልጥፎች የምናሳውቅ ስለሚሆን እዲከታተሉን እንጠይቃለን። 🙏
Edit [May 28]: የቡድን ስም ice �ice�ice ያነሱትን የይገባኛል ጥያቄ በሚገባ ከመረመርን በኋላ የደረጃ ለውጥ ማድረጋችንን ለማሳወቅ እንወዳለን!
bestgames.et
👍4❤2👏1
25 May 2025, 06:51 UTC≈3,440 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚨 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🔥 በቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ 17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ የሚያደርገው የ38ኛ ሳምንት ፍልሚያ ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🚨⏰ ምዝገባ ዛሬ ከቀኑ 10:30 ይጠናቀቃል!
👉 ታድያ ምን ይጠብቃሉ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለአመቱ የመጨረሻ ውድድር በመመዝገብ የሽልማቱ ተካፋይ ይሁኑ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
❤1🎉1👍1
24 May 2025, 09:22 UTC≈2,560 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
🏆 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 38ኛ ሳምንት ይመዝገቡ!
🔥 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 2024/25 የመጨረሻ ሳምንት 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!
🚨 ⏰ ምዝገባ ነገ 10:30 ይጠናቀቃል!
👉 ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
👍2❤1
16 May 2025, 08:53 UTC≈2,490 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚨 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🔥 በቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ 17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ የሚያደርገው የ37ኛ ሳምንት ፍልሚያ ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🚨⏰ ምዝገባ ዛሬ ምሽት 2:00 ይጠናቀቃል!
👉 ታድያ ምን ይጠብቃሉ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት በመመዝገብ የሽልማቱ ተካፋይ ይሁኑ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
❤2
15 May 2025, 13:19 UTC≈2,250 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
🏆 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 37ኛ ሳምንት ይመዝገቡ!
🔥 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 37ኛ ሳምንት 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!
🚨 ⏰ ምዝገባ ነገ ከምሽቱ 2:00 ይጠናቀቃል!
👉 ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
❤2👍1🔥1
13 May 2025, 12:41 UTC≈2,070 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የ36ኛ ሳምንት አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ሳምንት ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ bestgames.et/fantasy በመሄድ Winner List ላይ ይመልከቱ!
🤩 እርሶም ዛሬውኑ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለGW37 ተመዝግበው ቀጣይ አሸናፊ ይሁኑ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
❤3👍2
10 May 2025, 08:28 UTC≈1,850 viewsread 8 August 2026 Photo
🚨 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🔥 በቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ 17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ የሚያደርገው የ36ኛ ሳምንት ፍልሚያ ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🚨⏰ ምዝገባ ዛሬ 9:30 ይጠናቀቃል!
👉 ታድያ ምን ይጠብቃሉ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት በመመዝገብ የሽልማቱ ተካፋይ ይሁኑ
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
9 May 2025, 13:00 UTC≈1,660 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
🏆 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 36ኛ ሳምንት ይመዝገቡ!
🔥 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 36ኛ ሳምንት 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!
🚨 ⏰ ምዝገባ ነገ ከቀኑ 9፡30 ይጠናቀቃል!
👉 ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 በተጨማሪም ለቤስት ጌምስ አዲስ የሆኑ ጓደኞችዎ የእርስዎን ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ለCombo እንዲመዘገቡ በማድረግ ሳምንታዊ ውድድሮችን በነጻ ይጫወቱ!
bestgames.et
👍2
7 May 2025, 13:11 UTC≈1,530 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የ35ኛ ሳምንት አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ሳምንት ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ bestgames.et/fantasy በመሄድ Winner List ላይ ይመልከቱ!
🤩 እርሶም ዛሬውኑ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለGW36 ተመዝግበው ቀጣይ አሸናፊ ይሁኑ!
👉 በጨዋታ ሳምንቱ እኩል ነጥብ አምጥተው በመለያ መስፈርቶች መለያየት ላልቻሉ ቡድኖችን በቤስት ጌምስ ህግና ደንቦች ቁ.6 መሰረት ሽልማቱን እኩል አካፍለናል!
bestgames.et
👍2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bestgames_et. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.