20 Jul 2026, 05:37 UTC≈4,920 views18 reactionsread 16 September 2026 የውሳኔ ቀን !
በእጅህ ላይ የተያዙ ስንት ውሳኔ ያልሰጠህባቸው ነገሮች አሉ?
አእምሮህን እያናወዙ ያሉ ስንት እልባት ያልሰጠሀቸው ሀሳቦች አሉ?
አልታወቀህም እንጂ ቀንህን እየበሉት ነው፤ኃይልህን እየበሉት ነው፤ጊዜህን እየበሉት ነው፤አእምሮህን እየበሉት ነው፤ብዙ ነገርህ እየተበላ ነው! ከምንም በላይ ሕይወትህን እየበሉት ነው፡፡
ውሳኔ ህይወት ነው። ህይወትህን ከመበላት አድን፡፡ ወስን! የያዝከው ነገር ላይ ግራ ቀኙን አይተህ አመዛዝነህ በፍጥነት ወስን፡፡
ናፖሊዮን ሂል ምን ይላል መሰለህ ወዳጄ… “ከህመሞች ሁሉ የከፋው የሰው ልጅ ህመም - ለመወሰን መቸገር!” ነው ይላል፡፡ ከህመምህ መገላገል አለብህ።
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነ…
❤15👌3
27 Jun 2026, 09:34 UTC≈5,570 views22 reactionsread 16 September 2026 ኤክስ (X) !
ተመሳሳይ ችግሮች ከዓመት እስከ ዓመት አልፈታ ኳሏችሁ ፤ ከራሳችሁም ከፈጣሪም ከመጣላት አልያም ለመከራ እንደተፈጠራችሁ ከማሰብ ይልቅ ይሄንን አድርጉ
ችግሩ ራሱ ላይ ማተኮር አቁሙና ራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ :-
"እኔ መመለስ ያለብኝ ትክክለኛ መልስ ምንድነው? ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጠኝ?"
ትምህርት ቤት ለአንድ ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ እስካላገኘን ድረስ ውጤታችን ሁሌም "ኤክስ" (X) ነው።
ወደ ቀጣዩ ክፍልም የምንሸጋገረው ትክክለኛውን መልስ አግኝተን "ራይት" (✓) ስንሆን ነው።
በህይወትህም ውስጥ ያለው ህግ ልክ እንደዚሁ ነው። ለችግሮቻችን ትክክለኛውን መልስ ከሰጠን ብቻ ነው የህይወት ደረጃችን ከፍ የሚለው ፤ ካልሆነ ግን እ…
❤14👍7👌1
22 Jun 2026, 05:45 UTC≈6,040 views18 reactionsread 16 September 2026 በትክክለኛው ጊዜ ማቆም !
ብዙዎቻችን አንድን የጀመርነውን ሥራ፣ የተሳሳተ ኢንቨስትመንት ወይም ፍሬ ቢስ ግንኙነት ውጤት እንደማያመጣ እያወቅን መተው ይከብደናል። "እስካሁን የደከምኩበት ጥረት፣ ያጠፋሁት ጊዜና ገንዘብ ዝም ብሎ መቅረት የለበትም" በሚል ሰበብ ብቻ ትርጉም ለሌለው ነገር ተጨማሪ ኃይልና ጊዜ እንገብራለን። በስነ-ልቦና ጥናት ይህ "Sunk Cost Fallacy" (የኪሳራ ፍርሃት ወጥመድ) ይባላል።
የማይሆንን ነገር "ስለጀመርኩት ብቻ መጨረስ አለብኝ" ብሎ ሙጥኝ ማለት፣ ትልቅ ስህተት ነው።
የ'Essentialism' ጸሐፊ ግሬግ ማክዮን እንዲህ ይላል፦ "የሰመጠ መርከብ ላይ ቆማችሁ መቅዘፍ መርከቧን ከጥቅም ውጪ ከመሆን አያድናትም፤ እናንተንም አብ…
❤9👌9
21 Jun 2026, 12:46 UTC≈4,570 views19 reactionsread 16 September 2026 No !🚫
ብዙዎቻችን ጥሩ ሰዎች በመሆናችን ብቻ ለሁሉም ጥያቄና ግብዣ "እሺ" እንላለን።የዘመናችን ትልቁ የኃይል ብክነት የመጣው "አልችልም" ወይም "አልፈልግም" ብሎ የመናገር ድፍረት በማጣት ነው። እያንዳንዱ "እሺ" የምንለው ነገር ከሌላው ላይ የምንወስደው ውድ ጊዜ ነው።
ለጥቃቅን ነገሮች "አይ" ስትሉ ለትላልቅ ነገሮች "አዎ" እያላችሁ ነው። "አይ" ማለት ሰውን መጥላት ሳይሆን ለራስህ ግብና ለራስህ ሰላም ያለህን ክብር ማሳየት ነው።
ለነገ የሚሆን ተግባራዊ መልመጃ፦ ዛሬ ማንም አዲስ ጫና ሲያመጣባችሁ በጨዋነትና በድፍረት "አይሆንም" ብሎ ለመለማመድ ሞክሩ። ያስታውሱ፣ ሁሉንም ማስደሰት የሚፈልግ ሰው መጨረሻው ራሱን ማስደሰት ይሳነዋል። ጥቂት ነገር ግን…
👍13❤3👏3
9 Jun 2026, 11:02 UTC≈5,570 views25 reactionsread 16 September 2026 ውድቀትን ፈርተን አይደለም !
ብዙ ጊዜ በሕይወታችን ውስጥ አዳዲስ ነገሮችን ከመሞከር የምንቆጠበው ውድቀትን ፈርተን አይደለም፥ ይልቁንም የለመድነውን አሮጌ ሕይወት ስለሚመቸን ነው (Comfortable ስለሆነ) ነው። አዕምሯችን ሁልጊዜ ከማይታወቅ አዲስ ስኬት ይልቅ፣ የሚታወቅና የለመደውን አሮጌ ይመርጣል። በሕይወት ተሞክሮ ውስጥ ትልቅ ለውጥ የሚመጣው፣ ይህንን የለመድነውን የደህንነት ስሜት ጥሰን ስንወጣና አዳዲስ ፈተናዎችን ስንጋፈጥ ብቻ ነው።
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ!
👇 👇 join & share 👇 👇
@bestmotivetionalchannel
@bestmotivetionalchannel
❤11👏10👍3😡1
7 Jun 2026, 05:56 UTC≈5,530 views20 reactionsread 16 September 2026 ተፈጥሮአችንን ደብቀን !
አብዛኛዎቻችን ከተፈጥሮአችን ውጪ የሆነ ማንነትን ለማንፀባረቅ እንሻለን።ይህን ስናደርግም ደግሞ እውነተኛውን ተፈጥሮአችንን ደብቀን ራሳችንን እንደ አካባቢው ሁኔታና መልክ እየቀያየርን ነው።
ህፀፅ አልባና ከስህተት የፀዳን መስለን ለመታየት እንሞክራለን።እንድህ መስለን ለመታየት የምንፈልገው ደግሞ ለውጫዊ ዓለምም ብቻ ሳይሆን የገዛ ራሳችንን ጭምር እየዋሸን ስለሆነ ነው።
መፍትሄ፦ ራሳችንን በመመርመርና በመፈተሽ ድክመቶቻችንና ጉድለቶቻችንን ሁሉ ማሻሻል ነው።
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ!
👇 👇 join & share 👇 👇
@bestmotivetionalchannel
@bestmotivetionalchannel
❤10💯5👏4👍1
1 Jun 2026, 09:39 UTC≈4,940 views19 reactionsread 16 September 2026 ሰዎች በሚሉት ብቻ መጓዝ ስታበዛ
በራስ መወሰን ላይ ደካማ ትሆናለህ!
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ!
👇 👇 join & share 👇 👇
@bestmotivetionalchannel
@bestmotivetionalchannel
❤13👏6
17 May 2026, 08:57 UTC≈5,980 views26 reactionsread 16 September 2026 ፅኑ እምነት እና ራዕይ !
የትናንት ውድቀት የዛሬውን መንገድ አይዘጋውም፣ የነገው ስጋትም የዛሬውን እርምጃ ሊያናጋው አይገባም።እውነተኛው ኃይል ያለው ከውጭ በሚገፋችሁ ሁኔታ ውስጥ ሳይሆን፣ ከውስጣችሁ በምትፈጥሩት ፅኑ እምነት እና ራዕይ ላይ ነውና ዓለማችሁን በትልቁ አስምሩ።
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ!
👇 👇 join & share 👇 👇
@bestmotivetionalchannel
@bestmotivetionalchannel
❤16👏7🍓3
15 May 2026, 04:11 UTC≈6,280 views15 reactionsread 16 September 2026 ላለመወሰን!
አለመወሰን ራሱ መወሰን ነው!አንድን ነገር እወስናለሁ ብላችሁ ስታዘገዩት ላለመወሰን ወስናችኋል ማለት ነው።
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ!
👇 👇 join & share 👇 👇
@bestmotivetionalchannel
@bestmotivetionalchannel
❤11👍4
13 May 2026, 07:23 UTC≈6,320 views30 reactionsread 16 September 2026 ቁጣ ባለበት ቦታ ጥፋት አለ !
በሕይወትህ ለሚገጥሙህ ትናንሽ ትንኮሳዎችና ንግግሮች ሁሉ ምላሽ መስጠት የለብህም።
ንዴት አይነ ስውር ያደርጋል በስሜት የምትወስደው እርምጃ ከችግሩ በላይ አንተን ሊጎዳህ ይችላል።
ማለፍ ብልህነት ነው። አንዳንድ ጊዜ ዝም ብሎ ማለፍና ራስን ማራቅ ትልቅ ድል ነው።
ቁጣ ባለበት ቦታ ጥፋት አለ፤ ራስን መግዛት ባለበት ግን ሰላም አለ።
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ!
👇 👇 join & share 👇 👇
@bestmotivetionalchannel
@bestmotivetionalchannel
👍15❤10👌5
11 May 2026, 06:42 UTC≈3,910 views28 reactionsread 16 September 2026 ፍርሃት
ሰዎች የሚኖሩበት ትልቁ ወህኒ ቤት "ሌሎች ምን ይሉኛል" የሚለው ፍርሃት ነው፡፡
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ!
👇 👇 join & share 👇 👇
@bestmotivetionalchannel
@bestmotivetionalchannel
👍12❤10👌6
9 May 2026, 04:05 UTC≈7,380 views28 reactionsread 16 September 2026 የራስ አቋም ነው ዋናው !
ሰዎች ሰለገመቱን የሚበላሽ ማንነት የለንም።የራስን ማንነት ለማስቀጠልም ለማስቆምም የራስ አቋም ነው ሚና የምጫወተው፥የራስ አቋም ወሳኝነት አለው።
የራስ አቋም ነው ዋናው ነገር፥በህይወት ዘመንህ እስከመጨረሻ ወጥ አቋም መኖር አለብህ ምክንያቱም ወላዋይ ሰትሆን ማንነትህን ታጣለህ ፣ የትም ቢሆን ወጥ አቋም ይኑርህ።
Good Personality
የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ!
👇 👇 join & share 👇 👇
@bestmotivetionalchannel
@bestmotivetionalchannel
❤17👍8👏3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bestmotivetionalchannel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.