. . . ኢትዮጵያ ውስጥ የተሽከርካሪ ትርፍ መጫን የሚነገርህ ሲገለበጥ ብቻ ነው... ___ [አዎን - ይህ ሃሳብ ስለ ሕዝብ ማመላለሻ አይደለም] ___ @bridgethoughts

Channel
ድልድይ | Dildiy | Bridge
@bridgethoughts
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,450subscribers
+35 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001242117425 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @bridgethoughts |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 September 2026 |
| On Telegram | t.me/bridgethoughts |
Topic
Film & TV — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 17 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 40% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Sept 2026, 11:40 | 1,450 | +1 |
| 12 Sept 2026, 17:56 | 1,449 | +4 |
| 9 Sept 2026, 03:58 | 1,445 | +4 |
| 3 Sept 2026, 09:36 | 1,441 | -2 |
| 31 Aug 2026, 10:36 | 1,443 | +6 |
| 28 Aug 2026, 04:46 | 1,437 | +6 |
| 21 Aug 2026, 10:17 | 1,431 | +1 |
| 18 Aug 2026, 13:05 | 1,430 | +6 |
| 15 Aug 2026, 12:48 | 1,424 | +10 |
| 12 Aug 2026, 03:05 | 1,414 | -1 |
| 6 Aug 2026, 07:49 | 1,415 | no change |
| 6 Aug 2026, 03:05 | 1,415 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 17 March 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
👍 ከመስበቅዎ በፊት... የተወረወረ ጦር የሚያውቀው አንድ አቅጣጫ ብቻ ነው፤ ንግግር ግን መሄድን ብቻ ሳይሆን መመላለስንም ያውቃል... ሰሞኑን አንድ ፊልም እያየሁ ነበር… "Man of War" የተሰኘ የ 2026 የጦርነት ፊልም ነው… ፊልሙ በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት መሃል በቅጥረኛ ወታደሮች የታገተችን እንስት ለማዳን በጦርነት ቀውስ ውስጥ ወደምትገኘው ዩክሬን የተጓዘን አንድ ጡረተኛ የአሜሪካ ልዩ ኃይል (Special Forces) ወታደርን ጀብዱ ያትታል… ፊልሙ ሲጀምር - ቀደም ሲል በተሰማራባቸው የጦር ሜዳዎች የደከመውን፣ በከባድ የስነ-ልቦና ቀውስ (Trauma) ውስጥ የሚገኘውን እና ራሱን የማጥፋት ሃሳብ የሚታገለውን ሰው እናያለን... ይህ …
Video, posted without a caption
ጨረርና ጸሐይ . . . ለህይወቴ ትርጉም የሚሰጣት አዲስ ነገር ለመሆን መባዘኔ አይደለም... ቀድሞውኑ የሆንኩትን ማንነቴን ማስታወሴ እንጂ… በየማለዳው የምነቃው በጸጥታና በድንቅ ስሜት ነው… ከዋክብትን የሚያንቀሳቅሰው፣ አበቦችን የሚያፈካውና ወንዞችን የሚያስጉዘው ያው ታላቅ ኃይል፣ በእኔም ውስጥ እንደሚተነፍስ በማሰብ… በየቀኑ የሚቀስቅሰኝ ብርታት በዚህ ጽንፈ ዓለም ውስጥ እንግዳ ወይንም ከህልውና ጋር ብቻዬን የምታገል ንጡል ነፍስ እንዳልሆንኩ ማወቄ ነው… እኔ የውቅያኖሱ ማዕበል አካል፣ የጽንፈ ዓለሙ ቅንብር ዜማ፣ የህላዌ ዛፍ አንድ ቅጠል ነኝ… ለዚህ ነው - በስራ፣ በምኞት፣ በስኬትና በውድቀት ጩኸት መካከል፣ ማንነትዋን በመዘንጋት ለምትንገላታ…
👀
የተስፋ ነገር... . . . "The mature person does not abandon hope for tomorrow, nor abandon responsibility for today." ተስፋ የአወሳሰድ ምጣኔው እንደማይታወቅ መድኃኒት ነው... እንደ ፈውስነቱ ሊያድንህ፣ እንደ dose ምጣኔው ሊያጠፋህ ይችላል... እርግጥ ነው ተስፋ ጠቃሚ ነገር ነው... ሕይወትን አጨልሞ ከመመልከት ይታደግሃል፣ ደስ በማያሰኙ ሁኔታዎች ውስጥ በጽናት እንድትቆም ያደርግሃል፣ ከማይመቹና ለጸጸት ከሚዳርጉ ውሳኔዎች ይጋርድሃል... ወዘተ፤ ተስፋ የሌለው ሰው ለራሱም ሆነ ለሌሎች አይጠቅምም... ለትውልድ አያስብም፣ ለስብዕናው አይጠነቀቅም፣ ርሕራሔና ፍቅር አያውቅም... በግል…
When we have lived with a problem for a long time, the first thing that exposes the problem may appear to be the cause of the problem. . . . እንደምታውቀው ጥርሱን ሳይፍቅ/ ሳይቦርሽ ለረጅም ጊዜ የቆየ ሰው የአፉ ጠረን እንደሚያስቀይም ለመረዳት ሩቅ ነው... እንዲህ ዓይነት ሰው ለተወሰኑ ቀናት የጥርስ ሳሙና መጠቀም ቢጀምርና መልሶ ቢተዉ እንኳ የአፉን ሽታ በተለየ መንገድ ለማስተዋል ዕድል ስለሚያገኝ 'በምን ምክንያት ነው ይህ ሽታ የተፈጠረብኝ?' ብሎ መጠየቁ አይቀርም... ሁኔታው በቅርብ ከጀመረው የጥርስ መቦረሽ ጉዳይ ጋር ስለሚያያዝበት ወደ አዕምሮው ቶሎ የሚመጣለት …
. . . ታክሲ ውስጥ ነኝ... ኋላ ወንበር ላይ ቁጭ ብያለሁ... ክ/ሃገር ለመሄድ ነው ወደ አውቶብስ ተራ የሚወስዱኝን ጎማዎች የምከተለው... አጠገቤ አንድ ጎልማሳ ተቀምጧል... በተሽከርካሪ መጓዝ ምቾት የሚነሳኝ ዓይነት ሰው ስለሆንኩ በመዳረሻዬ ላይ እንጂ በመጓጓዣዬ ሁነት ብዙ አልመሰጥም... በዚህ ምክንያት ወሬ አልሰማም - ወይም ሲያወሩኝ አልወድም... ሰውየው ግን ጆሮ እንዳለኝ እንጂ ሁኔታ መርጬ እንደምገለገለው አያውቅም... ስናወጋ እንደቆየን ሁሉ ከመሐል ጀምሮ ማውራት ጀመረ... ምናልባት በውስጡ የሚመላለሰው ሃሳብ ከአፉ ድንገት አፈትልኮ ሊሆን ይችላል... ሆኖም ቀልቤን መግዛት አልተሳነውም... ብርቱ ቃል ያሸንፈኛል - ደካማ ጎኔ ነው.…
📌 . . . በውዳሴ ወቅት የምታሳየው ፈንጠዝያ፣ በወቀሳ ጊዜ ለመሰበር ያለህን ፍጥነት አመልካች ነው... ለሙገሳ ፈጥኖ እጅ የሚሰጥ ሰው በውግዘት ወቅት በፍጥነት ይፈራርሳል... ብልህ ሰው ግን ሲያሞግሱት በዝምታ ያልፋል - ከቁምነገር አይጽፈውም... ሲያወግዙትም አንዳች ሳይረበሽ ጸንቶ ይጓዛል - በግሉ አይወስደውም... ዓለሚቱን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ፣ ሰውንም ከእጁ መዳፍ በላይ በማንበብ ስለሚራቀቅ እያንዳንዱ አጋጣሚ በቀላሉ አሻራውን የሚያትምበት የመንገድ ላይ ሸራ ከመሆን ነፃ ወጥቷል... ስለምን ቢሉ... ብልህ መሆን ማለት "ይህም ያልፋል!!" ይሉትን ብሂል መገንዘብ ነውና... ___ The moment you are disturbed by in…
_ የቤቲ ሼርን አልበም ሰምተን ስናበቃ የምጋብዛትን ሙዚቃ ርዕስ ጠየቀችኝ... ብዙ ጊዜ አዲስ አልበም ሲወጣ ተመሳሳይ ልማድ አለን... "አካልዬ" አልኳት... እውነቴን ነበር፣ እርሷን እያሰብኩ ነው ያደመጥኩት... ዝም አለችኝ... "ያንቺስ ግብዣ ምንድነው?" ድርሻዬን ጠየቅሁዋት "ቻው ቻው" አለችኝ... በተራዬ ዝም አልኩ... __ ጊዜና የሰው ልጅ እንደ ሙዚቃ አልበም ናቸው... ውስጣቸው መንታ ስሜት ባላቸው 'ስልቶች' የታጨቀ ስለሆነ መቼ የቱን "ሙዚቃቸውን" እንደሚጋብዙህ አታውቅም... ___ @bridgethoughts
. . . "ይህን ነገር እያመለክሽው አልመሰለሽም?" "ገንዘብ አልወድም እያልከኝ ባልሆነ" "አልጠላም፤ ነገርግን አገልጋዬ ላይ ጥገኛ መሆን አልፈልግም" "ተገልጋይ በአገልጋዩ ፍቅር አይወድቅም ያለህ ማነው?" "እኔ ጌታ ነኝ፣ ከአገልጋዬ ጋር በፍቅር ወድቄ ክብሬን ማጣት አልፈልግም" "ያለ ሃብት ክብር የለም ባክህ" "ከማንነትሽ የማይመነጭ ክብር - ክብር አይደለም" "ስለየትኛው ክብር ነው የምታወራው?" "ስለ ሁሌያዊው ክብር፤ በስብዕናሽ ጥራት ብቻ ስለሚገነባው ክብር፤ ሰዎች ሊሰጡሽ ወይም ሊከለክሉሽ ስለማይችሉት ክብር፤ በሁኔታዎች ላይ ስለማይንጠለጠለው ክብር፤ አንቺ ስለራስሽ ባለሽ ግንዛቤ እንጂ ሌሎች ስላንቺ ባላቸው ግምት የማይቆመው ክብር..."…
❗️ . . . 🔔 ባለፈው እንዳልኩህ ነው... 🔔 . . . 🔘 ቅድሚያ የሰጠኸው ሰው - ከፊትህ አክብሮትን ሳይሆን ፍርሃትን ካነበበ፣ 🔘 አደራ የሰጠኸው ሰው - የልብህን ማመን ሳይሆን የድርጊትህን ሞኝነት ካሰበ፣ 🔘 ሙሉ ጊዜህን የሰጠኸው ሰው - ፍቅርህ ሳይሆን ስራፈትነትህ ከተሰማው፣ 🔘 ያለህን ያካፈልከው - ችሮታህን ረስቶ መጠኑ አንሶ ከታየው፣ 🔘 የረሳህለት ሰው - ይቅር እንዳልከው ሳይሆን እንዳልተሰማህ ሆኖ ከገባው፣ 🔘 ያገለገልከው ሰው - እርዳታህን ትቶ ግዴታህን ብቻ ካሰበው፣ 🔘 የበላይ ነኝ የሚል - የሃሳብህን ፋይዳ ከቆምክበት መደብ ካለካካው፣ 🔘 የእጅህን ንጽህና የሚያውቅ - 'ዕድል ስላላገኘህ እንጂ መስረቅ ስላልፈለክ …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bridgethoughts. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 2 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@EthioHumanity · 24,405
Telegram ranks this channel #6 of 74 here — alongside 73 others — read 16 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ድልድይ | Dildiy | Bridge” (@bridgethoughts), 1,450 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/bridgethoughts.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.