26 Oct 2023, 17:41 UTC253 views3 reactionsread 8 August 2026 Video
بِسْمِ اللهِ
الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
مَا تَيَسَّرَ مِنْ سُورَةِ الذَّارِيَاتِ
{ إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ ءَاخِذِينَ مَا ءَاتَاهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ كَانُوا قَلِيلًا مِّنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ وَفِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ وَفِي الْأَرْضِ آيَاتٌ لِّلْمُوقِنِينَ …
👍2❤1
26 Oct 2023, 17:40 UTC205 views2 reactionsread 8 August 2026 Video
وَتَوَلّىٰ عَنهُم
وَقالَ يا أَسَفىٰ عَلىٰ يوسُفَ
وَابيَضَّت عَيناهُ مِنَ الحُزنِ فَهُوَ كَظيمٌ
@Quran
❤1👍1
9 Apr 2023, 07:50 UTC274 views3 reactionsread 8 August 2026 ኢእቲካፍ
አንደኛ፡ ትርጉሙና ሸሪዓዊ ድንጋጌው
‘ኢእቲካፍ’ ማለት አምልኮን አስቦ መስጂድ ውስጥ መቆየት ሲሆን ሸሪዓዊ ብይኑ ሱና ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፦
وَعَهِدْنَآ إِلَىٰٓ إِبْرَٰهِۦمَ وَإِسْمَـٰعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِىَ لِلطَّآئِفِينَ وَٱلْعَـٰكِفِينَ وَٱلرُّكَّعِ ٱلسُّجُودِ
البقرة: ١٢٥
“ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን”
አል-በቀራህ 125
وَلَا تُبَـٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَـٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَـٰجِدِ
البقرة: ١٨٧
“እናንተም በመስጊዶች …
👍3
9 Apr 2023, 07:49 UTC185 viewsread 8 August 2026 -----------------
ረመዳን
-- ቁርአን የወረደበት ወር
-- የጀነት በሮች የሚከፈቱበት የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት
-- ሰይጣኖች የሚታሰሩበት ወር
-- ከሺህ ወር የምትበልጥ አንድ ሌሊት የያዘ ወር
-- ከምንጊዜውም በበለጠ ዒባዳ የሚደረግበት ወር
-- አንድ ባሪያ አላህ ከፈቀደለት ነገሮች ራሱን በማቀብ አላህን ፍራቻ 'ተቅዋ' የሚያገኝበት
በረመዳን
-- ምንዳቸው ገደብ ከሌላቸው ሰራዎች መካከል አንዱ የሆነው ፆም ወር ሙሉ ይከናወናል።
• እነዚህና ሌሎች መልካም ነገሮችን የያዛ ወር ስለሆነ ይህንን የተከበረ ወር ለአመታት ደጋግመው ከሚያገኙትና መልካም ነገርንም ከሚሸምቱበት አሏህ ያድርገን.... አሚን
-----------…
9 Apr 2023, 07:44 UTC191 viewsread 8 August 2026 ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት
በጣሀ አህመድ የተዘጋጀ
✔ የረመዳን ወር ታላቅ ወር መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ ስለታላቅነቱም ብዙ ሳንሰማ ወይም ሳናነብ አልቀረን ይሆናል፡፡ የረመዳን ወር የላቀ ታላቅ ወር እንደመሆኑ ሁሉ ከቀናቶቹና ከለሊቶቹ የመጨረሻዎቹ አስሩ ለየት ያለ ቦታ ሊሰጣቸው የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚህን አሰርት የረመዳን የመጨረሻ ቀናት በተለይም ለሊቶቻቸውን ታላቅ ደረጃ ልንሰጠቸው እንደሚገባ የሚያመለክቱ የተወሰኑ ነጥቦችን በአጭሩ ለመጥቀስ እወዳለሁ፤
✔ አንደኛ፡- የአላህ መልዕክተኛ በነዚህ አስርት ቀናት እና ለሊቶች የነበራቸው የአምልኮ ሁኔታ የምዕመናን እናት ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ) እንዲህ ብለዋል፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ከረመዳን …
9 Apr 2023, 07:44 UTC133 viewsread 8 August 2026 File
የዑምራ_ማብራሪያ_ዶክተርጠላል.pdf
22 Aug 2022, 05:51 UTC194 viewsread 8 August 2026 Video
Video, posted without a caption
9 Jul 2022, 06:35 UTC204 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
4 Jan 2022, 17:20 UTC232 viewsread 8 August 2026 اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِينِي وَدُنْيَايَ، وَأَهْلِي وَمَالِي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتِي، وَآمِنْ رَوْعَاتِي، اللَّهُمَّ احْفَظْنِي مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِينِي وَعَنْ شِمَالِي، وَمِنْ فَوْقِي، وَأَعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي
*አላህ ሆይ!* በሃይማኖቴና በምድራዊ ሕይወቴ ላይ ደህንነትን እ…
10 Dec 2021, 13:47 UTC201 viewsread 8 August 2026 عن أنس بن مالك رضي الله عنه ان رسول الله ﷺ قال :
🔘 ከአነስ ኢብን ማሊክ እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
【أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا.】
✅ ጅሙአ በቀኑም ሆነ በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። አንድ ሰለዋት በኔ ላይ ያወረደ፦ አላህ በሱ ላይ አስር እጥፍ ጊዜ ያወርድበታል።
📚 صحيح الجامع { للألباني رحمه الله ١٢٠٩}
↩️ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ, كَمَا صَلَّيْتَ عَ…
21 Aug 2021, 20:17 UTC242 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
15 Aug 2021, 19:39 UTC269 viewsread 8 August 2026 ሰዎች አራት አይነት ናቸው!
ከየትኛው ነን? ራሳችንን እንገምግም!
ከኢብኑ ተይሚያህ አልሀራኒ ምርጥ ገለፃዎች (በአጭሩ የቀረበ)
قال تعالى: {تِلْكَ الدَّارُ الْآخِرَةُ نَجْعَلُهَا لِلَّذِينَ لَا يُرِيدُونَ عُلُوًّا فِي الْأَرْضِ وَلَا فَسَادًا وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ} [القصص: 83].
«የመጨረሻይቱም ሀገር (አኺራ) ለነዚያ በምድር ላይ ኩራትንና በአላህ ትእዛዛት ላይ ማመፅን ለማይፈልጉት እናደርጋታለን፤ መልካም መጨረሻም አላህን ለሚፈሩት ጥንቁቆች ነው።» አል ቀሰስ 83
1) በሰዎች ላይ አምባገነንነትን ማሳየት የሚፈልጉ፣ የአመፀኝነትን መስፋፋትና የአላህ ትእ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @click2Join. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.