16 Aug 2026, 18:42 UTC580 views3 reactionsread 20 August 2026 ምን አገልግሎት ይፈልጋሉ?
👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇
የፍላት ቲቪ ጥገና
@tanatech23 0918088267
የኮምፒዩተር ጥገና
@Feleke23 0918304419
የሞባይል ጥገና
@Ermmiy11 0964745868
👉የተለያዪ ኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ
👉የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን!
👉ባሉበት በምጣት ጭምር የጥገን አገልግሎት እንሰጣለን።
አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9
👍3
Signed TAYE
1 Jul 2026, 19:05 UTC≈3,780 views2 reactionsread 20 August 2026 በሕይወትዎ ላይ ምን ማሻሻል ይፈልጋሉ?
@necktop3 @necktop3
@necktop3 @necktop3
❤2
Signed Taye Telay
8 Jun 2026, 19:19 UTC≈3,330 views8 reactionsread 20 August 2026 Photo
በአንድ ጊዜ 34 ፍሬ የሱቅ ሻማ የሚያመርት ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግና
በትርፍ ሰዓቱ 🕯️የሻማ ስራ ለመስራት የወሰነ👍 በውስጥ ያናግሩኝ!
@tanatech23
+251918088267
አድራሻ: ባህር ዳር
❤6👍2
Signed Taye Telay
4 Jun 2026, 11:57 UTC≈2,760 views18 reactionsread 20 August 2026 Photo
የሞባይል ባትሪ ዕድሜ እንዲረዝም እና ክፍያው እንዲቆይ የሚረዱ ጥንቃቄዎች፦
1. ባትሪውን 0% እስኪደርስ ድረስ አትጠብቁ፤ 20%–80% መካከል መጠበቅ ይሻላል።
2. ሙቀትን ያስወግዱ፤ በፀሐይ ውስጥ ወይም በጣም ሞቃት ቦታ አትተዉት።
3. ኦሪጂናል ወይም ጥራት ያለው ቻርጀር ይጠቀሙ።
4. ባትሪው 100% ከሞላ በኋላ ለረጅም ጊዜ ቻርጀር ላይ አትተዉት።
5. የስክሪን ብርሃን (Brightness) ዝቅ ያድርጉ።
6. የማያስፈልጉ Bluetooth, Wi-Fi, GPS እና Mobile Data ሲያልፉ ያጥፉ።
7. ከጀርባ የሚሰሩ መተግበሪያዎችን ይዝጉ።
8. Battery Saver ወይም Power Saving Mode ይጠቀሙ።
9. ስልኩን እና መተግበሪያዎቹን በየጊዜው ያዘ…
👍12❤6
Signed Taye Telay
31 May 2026, 16:29 UTC≈2,390 views4 reactionsread 20 August 2026 Photo
ምን አገልግሎት ይፈልጋሉ?
👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇
የፍላት ቲቪ ጥገና
@tanatech23 0918088267
የኮምፒዩተር ጥገና
@Feleke23 0918304419
የሞባይል ጥገና
@Ermmiy11 0964745868
የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን!
አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9
👍3❤1
Signed Taye Telay
21 May 2026, 06:26 UTC≈3,320 views10 reactionsread 20 August 2026 ቲቪ ስንጠቀም የሚጠቅሙ ጥንቃቄዎች፦
1. ቲቪውን በትክክለኛ ቮልቴጅ ይጠቀሙ
የኤሌክትሪክ መውጫ መቆጣጠሪያ (Stabilizer/Surge Protector) መጠቀም ይመከራል።
2.ከውሃና ከእርጥበት ያርቁ
ውሃ ወይም እርጥበት ቦርድን ሊያበላሽ ይችላል።
3.የአየር መግቢያውን አትዝጉ
ቲቪው እንዳይሞቅ ከጀርባው አየር እንዲያልፍ ቦታ ይተዉ።
4.ለረዥም ጊዜ ሰዓታት አይጠቀሙ
ኤሌክትሪክ ለመቆጠብና የቦርድ እድሜ ለማራዘም ይረዳል።
5.ስክሪኑን በጠንካራ ነገር አትንኩ
LCD/LED ስክሪን በቀላሉ ሊሰበር ይችላል።
6.በትክክል ያጽዱ
ለስላሳ ጨርቅ ብቻ ይጠቀሙ፤ ቀጥታ ውሃ ወይም ኬሚካል አትርጩ።
7. ልጆች እንዳይጥሉት በደንብ መቀመጡን ያረጋግጡ
ግድግዳ ላይ በደንብ ይስቀ…
❤9👍1
Signed Taye Telay
15 May 2026, 21:35 UTC≈2,710 views3 reactionsread 20 August 2026 ምን አገልግሎት ይፈልጋሉ?
👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇
የፍላት ቲቪ ጥገና
@tanatech23 0918088267
የኮምፒዩተር ጥገና
@Feleke23 0918304419
የሞባይል ጥገና
@Ermmiy11 0964745868
የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን!
አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9
❤2👍1
Signed Taye Telay
14 May 2026, 17:03 UTC≈2,770 views10 reactionsread 20 August 2026 ስለ ኮምፒውተር ሞኒተሮች ማወቅ የሚገባን ነጥቦች
የኮምፒውተር ሞኒተር አይነቶች እና በብዛት የሚያጋጥሙ ብልሽቶች ከነመፍትሄዎቻቸው
1️⃣➖. የሞኒተር አይነቶች (Monitor Types)
በአሁኑ ጊዜ በብዛት የምንጠቀማቸው የሞኒተር አይነቶች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦
🔲 LCD (Liquid Crystal Display): በአሁኑ ሰዓት በብዛት ጥቅም ላይ የሚውል፣ ቀጭን እና አነስተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀም የሞኒተር አይነት ነው።
🔲 LED (Light Emitting Diode): ከ LCD ጋር ተመሳሳይ ሆኖ፣ የብርሃን ምንጩ (backlight) የተሻለ ጥራት ያለው እና ቀለሞችን ደምቀው እንዲታዩ የሚያደርግ ነው።
🔲 OLED (Organic LED): እያን…
❤9👍1
Signed Taye Telay
23 Apr 2026, 18:16 UTC≈3,120 views8 reactionsread 20 August 2026 Photo
የግንባታውን ዘርፍ አዲስ ገፅታ እያላበሰ የሚገኘው የሞዱላር (3D) ቴክኖሎጂ
****
በቻይና የመኖሪያ ቤቶች እና የኢንዱስትሪ ሕንጻዎች የሚገነቡበት መንገድ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አዲስ መልክ እየያዘ ይገኛል።
ሀገሪቱ የሞዱላር (3D) ቴክኖሎጂን በመጠቀም የቤቶችን ክፍሎች በፋብሪካ አምርቶ የመገጣጠም ዘዴን በስፋት እየተገበረች ሲሆን፣ ይህም የግንባታውን አቅምና ፍጥነት በእጅጉ ጨምሮታል።
ይህ ስልት ግንባታን ከተለመደው አድካሚ አሠራር ወደ ዘመናዊ የፋብሪካ ምርትነት በመቀየር ረገድ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ሲሆን፣ ለኢንዱስትሪውም አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል።
በዚህ ዘመናዊ አሠራር ደንበኞች የሚፈልጓቸውን የቤት ዓይነቶች፣ ዋጋ እና ዲዛይን ባሉበት ሆነው በኢንተርኔት …
❤6👍2
Signed Taye Telay
5 Apr 2026, 19:01 UTC≈3,540 views17 reactionsread 20 August 2026 Forwarded from @necktop3
በህይወታችን እድል (opportunity) ለመጠቀም አስተዋይነት፣ ዝግጅት እና ውሳኔ ያስፈልጋል።
@necktop3
@necktop3
👉 እድልን ማወቅ
አይኖችህን ክፈት፤ በአካባቢህ ምን እየተለወጠ እንዳለ አስተውል።
👉 ዝግጁ መሆን
ክህሎትህን አዳብር (መማር፣ ልምድ ማካበት)
👉 ፈጣን ውሳኔ ውሰድ
አንዳንድ እድሎች አይመለሱምና
በጊዜው ውሳኔ ውሰድ
👉 ከፍርሃት ውጣ
“አልችልም” ብሎ መቆም እድልን ያጠፋል ስህተት ከሆነ እንኳን ትምህርት ነው::
@necktop3
@necktop3
👉 ግንኙነት ገንባ
ከሰዎች ጋር መስራት ብዙ እድሎችን ይከፍታል
አዲስ ሰዎችን እወቅ፣ ላንተ የሚሆንህን ምክር ተቀበል
👉 ትንሽ ጀምር
ትንሽ ነገር ጀምር → ታላቅ ውጤት ይመጣል
እድል = …
❤11👍5🥰1
Signed Taye Telay
29 Mar 2026, 12:14 UTC≈4,020 views11 reactionsread 20 August 2026 Photo
ሞባይል ስልክ ቻርጅ ላይ እያለ ለብልሽት ወይም ሞባይሉ እዲቃጠል ሊያርጉ የሚችሉ ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦
1. ጥራት የሌላቸው (Fake) ቻርጀሮችና ኬብሎች
በጣም የተለመደው ምክንያት ኦሪጅናል ያልሆኑ ወይም የደህንነት መስፈርቶችን የማያሟሉ ቻርጀሮችን መጠቀም ነው። እነዚህ ቻርጀሮች የኤሌክትሪክ ፍሰቱን በትክክል መቆጣጠር ስለማይችሉ ስልኩ ከመጠን በላይ እንዲሞቅና ባትሪው እንዲያብጥ ያደርጋሉ።
2. ከመጠን በላይ ሙቀት (Overheating)
መሸፈኛ (Cover) አለማውለቅ፦ ስልኩ ቻርጅ ሲደረግ ሙቀት ይፈጥራል። ወፍራም መሸፈኛ ካለው ሙቀቱ ወደ ውጭ መውጣት ስለማይችል የውስጥ አካላትን ሊያበላሽ ይችላል።
አየር በማያስተላልፍ ቦታ ላይ ማስቀ…
❤9🔥2
Signed Taye Telay
4 Mar 2026, 10:57 UTC≈4,560 views36 reactionsread 20 August 2026 Photo
ChatGPT "ጅል" እንዳይሆንባችሁ
ChatGPT እውነተኛ ረዳት እንዲሆንላችሁ ከፈለጋችሁ፣ እናንተን እንዲሞግትና ስህተታችሁን እንዲያርም በ "Custom Instructions" ማዘዝ ትችላላችሁ ።
🎯 ChatGPT ላይ Settings ውስጥ ይግቡ ።
🎯 Personalization የሚለውን መርጠው Custom Instructions የሚለውን ይክፈቱ።
🎯 "How would you like ChatGPT to respond?" በሚለው ሳጥን ውስጥ የሚከተለውን ትዕዛዝ ኮፒ አድርገው ያስገቡ፦
"ሁልጊዜ እኔን ለማስደሰት ብቻ አትሞክር። ስህተት ከሰራሁ በግልጽ ንገረኝ፣ ሃሳቤን ሞግተው (Challenge me)፣ እና ከተለመደው ውጭ ያሉ አዳዲስ አማራጮችን አቅርብልኝ። እንደ ጅ…
❤18👍16🤝1🥰1
Signed Taye Telay
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @computer_mobile21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.