6 Aug 2026, 04:07 UTC472 views2 reactionsread 8 August 2026 🌟 እውነትን መያዝ፡ ከጥፋት መዳን‼️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
📍 قال ابن تيمية رحمه الله: "الصدق أساس الحسنات وجماعها، والكذب أساس السيئات ونظامها"
📚 ابن تيمية | الفتاوى 20
📌 እውነትኝነት የመልካም ሥራዎች ሁሉ መሠረትና ሰብሳቢ ነው፤ ውሸት ደግሞ የእኩይ (የመጥፎ) ሥራዎች ሁሉ መሠረትና ሥርዓት (መዋቅር) ነው።
📚 ኢብኑ ተይሚያ | አል-ፈታዋ (ክፍል 20)
👌በተለይ ደግሞ በዲን (በሃይማኖት) ስም ያለ በቂ ማስረጃ መዋሸትና ሰዎችን ከሌሎች ለማራቅ ወይም ለማቃለል ሲሉ ሀሰትን ማሰራጨት አደገኛ እና በዲንም ሆነ በሥነ-ምግባር ትልቅ ወንጀል ነው።
💎 ስለዚህ አላህን እንፍራ፤ ምላሳችን…
💯2
5 Aug 2026, 11:44 UTC519 views0 reactionsread 8 August 2026 ⚫️ የቃላት ድርድር ሳይሆን የትጋት ፍሬ‼️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
💫 ليس العلم أن تُدعى باسمٍ أو أن تكون عضواً في جماعة، بل العلم هو ثمرة الثبات التي تُجنى بالاجتهاد صباحاً ومساءً.
👌 ዕውቀት በስም መጠራት ወይም የአንድ ወገን አባል መሆን አይደለም፤ ዕውቀት ማለት ጠዋት ማታ በትጋት የሚቀሰም የጽናት ፍሬ ነው።
♻️ዕውቀት የሚለካው በተግባርና በሥራ እንጂ በባነር ወይም በስም አይደለም። የእውነተኛ ሰለፊይነትና የዕውቀት መለኪያ ወደ አንድ ቡድን መጠጋት ሳይሆን፣ አላህን በመፍራት፣ በተውሒድና በሱና ላይ በመጽናት፣ እንዲሁም ጠዋት ማታ ቁርኣንና ሐዲሥን በሰለፎች ግንዛቤ ለመቅሰም በሚደረግ እውነ…
3 Aug 2026, 08:30 UTC797 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
💎 የዱንያን ድህነት ለማሸነፍ ሌት ተቀን ከሀገር ወተህ እንደምትደክመው ሁሉ... የአኺራን ድህነት (ሽርክን) ለማሸነፍም ጧት ማታ ተማር‼️
🔻ድህነት የዚህች አጭር ዓለም ረሃብ ነው፤ ሽርክ ግን የዘላለም ውድቀት ነው። ሁለቱንም ለማራቅ እውቀት ያሻሃል‼️
🔗📌 ሸር ጆይን 🔗📌
💥ዳዕዋ ሰለፍያ ዳውንት ደላንታ 🌺ኮን ,,,,,
💥✍️https://t.me/dinulluah
💥✍️https://t.me/Daewa_selefya_dawunt
📖 ተውሂድና ሱናን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ‼️
👌1
2 Aug 2026, 19:32 UTC675 viewsread 8 August 2026 Video
አላህ መልካም ምንዳዎን ይክፈልዎና ክቡር ሼኽ አብደልአዚዝ፤
ጥያቄው እንዲህ ይላል፡- 'በአንዳንድ የእስልምና ሀገራት በድንቁርና/በአላዋቂነት ምክንያት በቀብሮች (መቃብሮች) ዙሪያ የሚዞሩ (ጠዋፍ የሚያደርጉ) ሰዎችን እንመለከታለን፤ የነዚህ ሰዎች ፍርድ (ሁክም) ምንድነው? በወዲያኛው ዓለምስ (አኺራ) መዳረሻቸው ምን ይሆናል?'"
ሼኽ አብደልአዚዝ (መልስ):
"በመቃብሮች ዙሪያ መዞር (ጠዋፍ ማድረግ)፤ በውስጧ ላሉት ሰዎች ለመቃረብ፣ እነሱን ለማምለክ፣ በእነሱ ለመማፀን (እርዳታ ለመጠየቅ)፣ ተስፋን በእነሱ ላይ ለመስቀል፣ እናም በአላህ ዘንድ አማላጆች ናቸው ወይም በእነሱና በአላህ መካከል መካከለኛ ናቸው ብሎ ለማመን የሚደረግ ከሆነ ይህ ሁሉ ትልቅ ሽርክ (…
2 Aug 2026, 13:29 UTC702 views1 reactionsread 8 August 2026 ♻️ ድንጋይ ልጅ ይሰጣልን⁉️
ከዑመር (رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ) የተማርነው ድንቅ ትምህርት‼️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
♦️👌عَنْ عُمَرَ - رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ - أَنَّهُ جَاءَ إِلَى الْحَجَرِ الْأَسْوَدِ، فَقَبَّلَهُ، وَقَالَ: إِنِّي لَأَعْلَمُ أَنَّكَ حَجَرٌ، لَا تَضُرُّ وَلَا تَنْفَعُ، وَلَوْلَا أَنِّي رَأَيْتُ النَّبِيَّ - صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - يُقَبِّلُكَ؛ مَا قَبَّلْتُكَ.
📚 متفق عليه.
👌 ዑመር (رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ) ወደ ጥቁሩ ድንጋይ (ሐጀረል አስ…
👍1
2 Aug 2026, 12:02 UTC248 viewsread 8 August 2026 📢እናንተ የሡና ተጣሪዎች ሆይ !
ምናለ ለዚህ ኡማ ስትሉ ሚዛናችሁን ባስተካከላችሁት።
📌ለ ቀብር አምላኪ ሡፍዮች እና ለጀህምይ( አህባሾች )የሚደረደር ዑዝር ለኢኽዋኖችና ለሡና ወንድሞች ቢደረደር ይሄ ሁሉ መፈረካከስ ባልመጣ ነበር። ነገሩ ግን በተገላቢጦሽ ሆነ!
🤲አላህ ይድረስልን ወቅቱ ከባድ ነዉ።
✍ ©
💥ዳዕዋ ሰለፍያ ዳውንት ደላንታ 🌺ኮን ,,,,,
💥✍️https://t.me/dinulluah
💥✍️https://t.me/Daewa_selefya_dawunt
📖 ተውሂድና ሱናን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ‼️
1 Aug 2026, 18:00 UTC94 viewsread 8 August 2026 Photo
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
💐ለወንድማችን አቡ አማር እና ለእህታችን ኡሙ አማር ልዩ የኒካህ ቀን፣ ይሄንን የሚያምር ባህላዊ ቢሽት እና ሙሉ አልባሳትን በመልበስ ክብርዎን ይግለጹ። የዚህ የተባረከ ፕሮግራም አካል በመሆን በደስታቸው ተካፈሉ።
1 Aug 2026, 15:15 UTC112 viewsread 8 August 2026 Photo
🎉 የደስታ ዜና እና የኒካህ ጥሪ! 💐
بسم الله الرحمن الرحيم
«وَاللَّهُ جَعَلَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا وَجَعَلَ لَكُم مِّنْ أَزْوَاجِكُم بَنِينَ وَحَفَدَةً» (سورة النحل: 72)
«አላህ ለእናንተ ከራሳችሁ ሚስቶችን አደረገላችሁ፤ ከሚስቶቻችሁም ለእርሱ ልጆችንና የልጅ ልጆችን አደረገላችሁ…» (ሱረቱ አን-ነህል፡ 72)
✅ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች!
💐 የወንድማችን አቡ አማር (ሀሰን ወርቁ) እና የእህታችን ኡሙ አማር (ራህመት ሙሃመድ) የኒካህ ፕሮግራም በነገው ዕለት የሚከናወን በመሆኑ፣ በዚህ የተባረከ ፕሮግራም ላይ እንድትታደሙ በታላቅ ደ…
30 Jul 2026, 17:39 UTC227 viewsread 8 August 2026 Voice message
🎤 قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-:
«والغلو هو الزيادة.
.......
💥ዳዕዋ ሰለፍያ ዳውንት ደላንታ 🌺ኮን ,,,,,
💥✍️https://t.me/dinulluah
💥✍️https://t.me/Daewa_selefya_dawunt
📖 ተውሂድና ሱናን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ‼️
29 Jul 2026, 03:00 UTC953 viewsread 8 August 2026 Photo
💢 ما هو الموت؟
✴️ الموت ليس هو الفراق..
فنحن سنلتقي في الآخرة.
يا صاحبي، الفراق الحقيقي..
هو أن يكون أحدنا في الجنة،
والآخر في النار‼️
لذلك إن رأيتني يوماً على معصية،
فخذني بمجامع ثيابي.. وهزَّني!
وقُلْ لي: اتقِ الله.
✔️ሞት ምንድነው ⁉️
📌 ሞት ማለት መለያየት አይደለም፤
እኛማ በወዲያኛው ዓለም እንገናኛለን።
ወዳጄ ሆይ! እውነተኛው መለያየት ማለት..
አንዳችን በጀነት፣
ሌላችን ደግሞ በእሳት ውስጥ መሆናችን ነው❗️
ስለሆነም አንድ ቀን ጥፋት (ወንጀል) ስሠራ ካየኸኝ፣
ልብሴን ጨምደደህ ያዘኝና.. አንገራግረኝ (አንቀጥቅ…
21 Jul 2026, 16:37 UTC≈1,090 viewsread 8 August 2026 🌟 أهم ثلاث قواعد للنجاح :
💫 في علاقتك مع الله :
"اتقِ الله حيث ما كنت"
💫 في علاقتك مع نفسك :
"واتبع السيئة الحسنة تمحها"
💫 في علاقتك مع الناس :
"وخالق الناس بخلق حسن"
💎 ለስኬት በጣም አስፈላጊ የሆኑ ሶስት መመሪያዎች፦
📌 ከአላህ ጋር ባለህ ግንኙነት፦ "የትም ብትሆን አላህን ፍራ"
📌 ከራስህ ጋር ባለህ ግንኙነት፦ "መጥፎን ነገር በጥሩ ነገር አስከትላት፣ ታጠፋታለችና"
📌 ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት፦ "ሰዎችን በመልካም ስነ-ምግባር ተኗኗራቸው"
📌🔗 ሸር ጆይን 📌🔗
💥ዳዕዋ ሰለፍያ ዳውንት ደላንታ 🌺ኮን ,…
19 Jul 2026, 14:17 UTC≈1,200 viewsread 8 August 2026 Photo
🌟 የጭንቅ ጊዜ ብቸኛ መሸሸጊያችን ማን ነው⁉️
🔺قال الله تعلى «وَلَا تَيْأَسُوا مِن رَّوْحِ اللَّهِ ۖ إِنَّهُ لَا يَيْأَسُ مِن رَّوْحِ اللَّهِ إِلَّا الْقَوْمُ الْكَافِرُونَ»
«ከአላህም እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤ ከአላህ እዝነት እነዚያ ከሀዲዎች ሕዝቦች ካልሆኑ በቀር ተስፋ አይቆርጥምና።»
🔺 أَمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ وَيَجْعَلُكُمْ خُلَفَاءَ الْأَرْضِ ۗ أَإِلَٰهٌ مَّعَ الله ۚ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَ»
« የተቸገረን ሰው በጠራው ጊዜ የሚቀበለው፣ መጥፎውንም …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @dinulluah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.