10 Aug 2026, 12:49 UTC≈4,260 views24 reactionsread 3 September 2026 Photo
Oduu Gammachisaa Leenjii adda bilisaan
SSI dhaabbata miti mootummaa fi tajaajila hawaasaaf kan hunda’e yoo ta’u leenjistoota muuxannoo waggaa 10 ol kan qabaniin kan hundeeffame fi yeroo gabaabaa keessatti waraqaa ragaan bilisaan kan eebisisuu dha.
Kanneen armaan gaditinis ni leenjisna
1.LEADERSHIP AND MANAGEMENT
2.HOTEL AND TOURISM
3.ENTREPRENEURSHIP AND BUSINESS STARTUP
4.SALES AND MARKETING
5.PROJECT MANAGEMENT
6.E…
❤20👍2😱2
10 Aug 2026, 12:49 UTC≈3,910 views3 reactionsread 3 September 2026 Photo
ልዩ የስልጠና እድል በነፃ
SSI መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ለማህበረሰብ አግልግሎት የተቋቋመ እና በስልጥና ከ 10 አመት በላይ ልምድ በላቸው አሰልጣኞች የተመሰረተ ነው ፣ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከትላልቅ ድርጀቶች እና ሆቴሎች ጋር እየሰራም የሚገኝ ነው: በስርተፍኬት በነፃበ አጭር ጊዜ ውስጥ ያስመርቃል።
1.LEADERSHIP AND MANAGEMENT
2.HOTEL AND TOURISM
3.ENTREPRENEURSHIP AND BUSINESS STARTUP
4.SALES AND MARKETING
5.PROJECT MANAGEMENT
6.ENGLISH COMMUNICATION
7.PROFESSIONAL DEVELOPMENT FOR TEACHER TRAINERS
ስራም እናመቻቻለን
Ø ሆቴል እናደ…
❤2👍1
7 May 2026, 18:07 UTC≈18,800 views47 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤36👍7👌4
2 May 2026, 15:25 UTC≈13,300 views32 reactionsread 3 September 2026 Photo
updated
👍25❤5🙏2
13 Apr 2026, 09:43 UTC≈14,100 views27 reactionsread 3 September 2026 Photo
የትንሳኤ በዓል አከባበር በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል ዛሬ በደመቀና በሞቀ ሁኔታ ከተማሪዎች ጋር አብሮ አክብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደምን ጨምሮ፣ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች፣ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን እና የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች ተገኝተዋል።
በቆይታቸውም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ለተማሪዎቹ የበዓል መግለጫና መልካም ምኞታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን፣ ከተማሪዎች ጋር አብረው ጊዜ በማሳለፍ በግቢው ውስጥ ያለውን የአንድነትና የመተሳሰብ መንፈስ አጠናክረዋል።
KABAJA AYYAANA FAASIKAA YUNIVARSIITII DIRREE DAWAATTI;
Dirree Daw…
❤22👍5
13 Apr 2026, 09:42 UTC≈8,560 views6 reactionsread 3 September 2026 የትንሳኤ በዓል አከባበር በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል ዛሬ በደመቀና በሞቀ ሁኔታ ከተማሪዎች ጋር አብሮ አክብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደምን ጨምሮ፣ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች፣ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን እና የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች ተገኝተዋል።
በቆይታቸውም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ለተማሪዎቹ የበዓል መግለጫና መልካም ምኞታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን፣ ከተማሪዎች ጋር አብረው ጊዜ በማሳለፍ በግቢው ውስጥ ያለውን የአንድነትና የመተሳሰብ መንፈስ አጠናክረዋል።
KABAJA AYYAANA FAASIKAA YUNIVARSIITII DIRREE DAWAATTI;
Dirree Daw…
❤6
12 Mar 2026, 17:35 UTC≈12,200 views30 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤29👍1
3 Mar 2026, 16:26 UTC≈9,640 views5 reactionsread 3 September 2026 Photo
ልዩ የስልጠና እድል በነፃ
SSI መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ለማህበረሰብ አግልግሎት የተቋቋመ እና በስልጥና ከ 10 አመት በላይ ልምድ በላቸው አሰልጣኞች የተመሰረተ ነው ፣ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከትላልቅ ድርጀቶች እና ሆቴሎች ጋር እየሰራም የሚገኝ ነው: በስርተፍኬት በነፃበ አጭር ጊዜ ውስጥ ያስመርቃል።
1. LEADERSHIP AND MANAGEMENT
2. HOTEL AND TOURISM
3. ENTREPRENEURSHIP AND BUSINESS STARTUP
4. SALES AND MARKETING
5. PROJECT MANAGEMENT
6. ENGLISH COMMUNICATION
7. PROFESSIONAL DEVELOPMENT FOR TEACHER TRAINERS
ስራም እናመ…
❤5
3 Mar 2026, 16:26 UTC≈12,800 views19 reactionsread 3 September 2026 Photo
Oduu Gammachisaa Leenjii adda bilisaan
SSI dhaabbata miti mootummaa fi tajaajila hawaasaaf kan hunda’e yoo ta’u leenjistoota muuxannoo waggaa 10 ol kan qabaniin kan hundeeffame fi yeroo gabaabaa keessatti waraqaa ragaan bilisaan kan eebisisuu dha.
Kanneen armaan gaditinis ni leenjisna
1. LEADERSHIP AND MANAGEMENT
2. HOTEL AND TOURISM
3. ENTREPRENEURSHIP AND BUSINESS STARTUP
4. SALES AND MARKETING
5. PROJECT MAN…
❤18😱1
22 Feb 2026, 16:37 UTC≈10,800 views11 reactionsread 3 September 2026 Photo
Oduu Gammachisaa Leenjii adda bilisaan
SSI dhaabbata miti mootummaa fi tajaajila hawaasaaf kan hunda’e yoo ta’u leenjistoota muuxannoo waggaa 10 ol kan qabaniin kan hundeeffame fi yeroo gabaabaa keessatti waraqaa ragaan bilisaan kan eebisisuu dha.
Kanneen armaan gaditinis ni leenjisna
1. LEADERSHIP AND MANAGEMENT
2. HOTEL AND TOURISM
3. ENTREPRENEURSHIP AND BUSINESS STARTUP
4. SALES AND MARKETING
5. PROJECT MAN…
❤10🥰1
22 Feb 2026, 16:37 UTC≈8,200 views9 reactionsread 3 September 2026 Photo
ልዩ የስልጠና እድል በነፃ
SSI መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ለማህበረሰብ አግልግሎት የተቋቋመ እና በስልጥና ከ 10 አመት በላይ ልምድ በላቸው አሰልጣኞች የተመሰረተ ነው ፣ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከትላልቅ ድርጀቶች እና ሆቴሎች ጋር እየሰራም የሚገኝ ነው: በስርተፍኬት በነፃበ አጭር ጊዜ ውስጥ ያስመርቃል።
1. LEADERSHIP AND MANAGEMENT
2. HOTEL AND TOURISM
3. ENTREPRENEURSHIP AND BUSINESS STARTUP
4. SALES AND MARKETING
5. PROJECT MANAGEMENT
6. ENGLISH COMMUNICATION
7. PROFESSIONAL DEVELOPMENT FOR TEACHER TRAINERS
ስራም እናመ…
❤9
9 Feb 2026, 17:27 UTC≈11,000 views28 reactionsread 3 September 2026 Photo
📢 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የቀረበ የሥራ ዕድል!
ብራይት-ሺፍት (BrightShift EdTech) የትምህርት ሥርዓቱን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚሠራ ተቋም ነው። አገራዊ መዋቅራችንን ለማስፋፋት ንቁና በሥራቸው ውጤታማ የሆኑ በድረዳዋ ከተማ የምኖሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እና አድስ ተመራቅዎችን እንፈልጋለን።
ምን እናተርፋለን?
💰 ከፍተኛ ገቢ፦ በአፈጻጸምዎ ላይ በመመስረት ከእያንዳንዱ ስኬታማ ሥራ 20% - 40% የሚደርስ ሙያዊ ኮሚሽን ያገኛሉ። የምፈልጉትን ተጠቃም በአንድ ቦታ ስለምያገኙ እንደ እርሶ ስራ መጠን በቀን ከ 500 - 5000 ብር መስራት ይችላሉ። በመጀመርያ ዙር የምሰሪትን 1000 ብር ለራሶ ይወስዳሉ።
🎓 የሥራ ልምድ፦ በዓለም አቀፍ …
❤27🥰1
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @diredawauniversity. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.