" ሽማግሌ ከእንቅልፍ ሌላ ምን አለዉ ልጄ ለሊት ዶፍ ጣለብኝና በርዶኝ እንቅልፍ አልወስድ አለኝ አሁን ነዉ የጠዋቱ ፀሀይ ስታገኘኝ... " ንግግራቸዉን አቋርጠዉ ለመቀመጥ ሙከራ ሲያደርጉ መጪዉን የክረምት ወራት አስባ ሎዛ ነፍሷ እየተጨነቀ አዛዉንቱን ተመለከተቻቸዉ አዛዉንቱ ግዙፍ ናቸዉ ወይም ሁልጊዜ ልብስ ደርበዉ ስለምትመለከታቸዉ ይሁን ብቻ ኮስማና ሆነዉ አይታዩዋትም ፡፡ ከተጨራመተዉ ቆዳቸዉ ስር ግንባራቸዉ ላይ የተጋደመዉ መስመር የተጓዙትን ህይወት፤ የረገጡትን መንገድ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡፡ ወደታች የተንጠለጠሉ ጉንጮቻቸዉን ስትመለከት እድሜያቸዉ ከ80-85 ሊሆን እንደሚችል ትገምታለች፡፡ ሁሌም የሚያብጡት አይኖቻቸዉ ዉስጥ የምታነበዉ ባይተዋርነት ያሳ…
Channel
🐝Egnanete🐝
@egnanete
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
83subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001792304390 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @egnanete |
| Created | Between 1 January 2022 and 3 October 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/egnanete |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Sept 2026, 00:41 | 83 | -1 |
| 9 Aug 2026, 17:16 | 84 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:37 | 84 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 3 October 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 5 November 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#ለአባትዓለም ፡ ለልጅ ሚኖር አባት ድሃ ቢሆን እንኳን ያጣ ምንዳና ስም ራሱን ጥሎም ቢሆን ለልጁስ አያንስም ። በኢዛና መስፍን #share -----> @egnanete
⚓️...ዶ/ር ኬይም ጌንት፤ (የናዚ ጀርመን ዘረኞች ከ6 ሚልየን በላይ አይሁዳውያን ሲገድሉ በተዓምር የተረፈ እስራኤላዊ የስነ አዕምሮ ስፔሻሊስት ነው።) እርሱ እንዲህ አለ :- 👨🦳 "ሕይወቴ በአጋጣሚ ነው የተረፈው። ሚሊየኖች ሲገደሉ በአይኖቼ ተመልክቻለሁ። ትምህርት ብቻውን ጠቃሚ እንዳልሆነም አይቻለሁ። 👨🦳 የተማሩ ኢንጂነሮች የጅምላ ግድያውን አዳራሽ ገነቡ:: 👨🦳 የተማሩ ዶክተሮች ህጻናትን በመርዝ ገደሉ:: 👨🦳 እመጫትና እናቶች በተማሩ ነርሶች ተገደሉ። 👨🦳 ሴቶችና ልጆች በኮሌጅ ምሩቃንና መምህራን ግንባራቸው በጥይት እየተመታ ሕይወታቸው እንደዋዛ አለፈ። 👨🦳 ታድያ ይህንን ሁሉ በተማሩ ሰዎች ሲፈጸም አይቼ፤ ትምህርት ብቻውን ጠቃሚ እ…
" ደሞዝ የመጣ ቀን ዶሮ ትበላለህ :: በማግስቱ ደሞዝህ ሲያንስብህ የዶሮ ውጤት የሆነውን ዕንቁላል ትበላለህ :: በቀጣዩ ቀን ደሞዝህ የበለጠ ሲሳሳ ደግሞ የዶሮ ምግቦችን እንደ በቆሎና ገብስ ያለ ጥሬዎችን ትመገባለህ :: በተከታታይ ቀን ደሞዝህ ሲሟጠጥ አንተ ራስህ ዶሮ ትሆንና የምትበላውን ነገር ፍለጋ ወዲህ ወዲያ በመባዘን ጊዜህን ታሳልፋለህ " #ምንጭ " የጠቢባን ማዕድ " ከተሰኘው የዲ/ን ወንደወሰን የኋላእሸት መጽሐፍ የተወሰደ :: Share :- @egnanete
" ሐሳብ ቤት ሲመታ " የተሰኘው የዘወልድ አክመን የግጥም መድብል ለንባብ በቃ :: ከግጥሙ ይህቺን: - ተጋበዙ 👩🍳 ዝምድና አልባውን በአንድ አሰናስሎ የተደባለቀን ልይይ - ዘር ኩሎ ፈር የለቀቀውን በፈርጅ ደምሮ የተበተነውን ባንድነት አዋግኖ ክብ አደረጋትና ክፍተቷን ለመሙላት መወለድ እንዳለ ሞትን ፈጠረባት :: Share :- @egnanete
የአመፃ ልጅ (Born a crime) ቋንቋን በተመለከተ እየተሻኮታችሁ ላላችሁ ሁሉ ከትሬቨር ኖህ "Born a Crime" መፅሐፍ ላይ ከተተረጎመው "የአመፃ ልጅ" መፅሃፍ "ምትሃተኛው" ምዕራፍ ላይ ይሄንን ቅንጭብ ታነቡ ዘንድ ጋብዤአችኋለሁ። .....📖..... "እኔም ልክ እንደ እናቴ ብዙ ቋንቋዎችን መናገር ቻልሁ። ንግግራችሁን አስመስዬ ለራሳችሁ መልሼ በማውራት የተካንሁ ነበርሁ። አንዳንድ ጊዜ በጎዳና ላይ ስሄድ ሰዎች በጥርጣሬ አይን እየተመለከቱኝ "ከየት ነው የመጣኸው?" በማለት ሲጠይቁኝ ባናገሩኝ ቋንቋና የአነጋገር ዘዬ ስመልስላቸው ፊታቸው ላይ የግርምት ቅፅበት እየታየና ጥርጣሬያቸው እየተገፈፈ "ይገርማል! ጥሩ ነው። እንግዳ …
አስቸኳይ ማስታወቂያ !!! ክቡራትና ክቡራን ፣ ወንዶችና ሴቶች፣ እህቶቼና ወንድሞቼ፣ አባትና እናቶቼ፣ አክስቶቼና አጎቶቼ፣ አያቶቼና ዘመዶቼ፣ ባልና ሚስቶች፣ ህፃናትና ልጆች፣ እናትና አባት ዛሬ ምንም የምናገረው የለኝም ደህና ዋሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂 #share -----> @egnanete
"..........ግጥም ላንብብላችሁ አለ ?! " ባለቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ተፈቀደለት። ግጥሞቹ በየሰው እጅ ነው የሚገኙት ከጻፈ በኋላ የትም ይጥለዋል ። ለነገሩ የግጥም ሐሣብ ሲመጣለት ዛር እንዳለበት ያደርገዋል... ያጣድፈዋል። " አስዬ ጨብራሪት መጣች ፣ አስዬ ጨብራሪት መጣች ፣ አስዬ ጨብራሪት መጣችብኝ … " ብሎ ይቁነጠነጣል ። አስዬ ጨብራሪት የምታስፅፈው ዛር ናት ። ይህች ዛር ከመጣች አሁኑኑ ነው የምታስብለው ። በዚህ ጊዜ አጠገቡ ካሉ ሰዎች መካከል (ለምሣሌ ስንዱ) እስኪርብቶ አንስታ የሚለውን ትገለብጣለች ። አምስት …… ስድስት ወይም ሰባት ገጽ ሊሆን ይችላል። " በቃሉ ነው የሚያወጣቸው " ሲባል ሰምቻለው ያልተጻፉ …
አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው ወዲያውኑ አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች፡፡ እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ “ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?” ይላታል “ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!” ትለዋለች፡፡ ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል፡፡ በሚያስጠላና በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች፡፡ በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች ወዲያውም ከ…
ሚዳቋ ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ። አንበሳውም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል። ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ። Join👉 @egnanete Share & Invite ur Friends
ነገ ሌላ ቀን ነው ሲቀር ይቅር ማን ማንን ይጎዳል ልብን እያቆሰሉ ሌላውን ይመኛል ላለፈው ስንሮጥ የያዝነው ይሄዳል የፊቱን ማን ያውቃል የተሻለ ይመጣል የተጣለን ማንሳት የያዙን መጣል ነው እሱም ይጠፋናል ቦታ ስናሳጠው የሰዓት እንጅ የሰው ንጉስ የለምና በተስፋ እንጠብቅ አዲስ ቀን ነውና ከሄደ የማይመለሰው ሰዓትን አናጥፋ ነገን እንኑራት በፍቅር በተስፋ ቀን ሲጥል እረጋጩ ብዙ ነው አይቶ ማለፍ እንጅ ማነው የሚያነሳው ፊትህ ጠውልጎ ወዝህ እረጋግፎ የሚቀበልህ አታገኝም ፎጣውን አንጥፎ ለሰው ፍቅርን ለግሰው ምላሹን አጠብቅ ክፋትህ ይጥልሀልና እባክህ ተጠንቀቅ @egnanete
የውሸት የውሸቷ ብዛት በመ'ሀላ ታጅበው እውነት እውነት መስለው ቀርበው እንዴት አልመን ታጥቦ ቀርቦ ውስጡ ተበላሽቶ ወጩ ተውቦ ሰውን ያኖረው ቃላቱ ነውና አንዴት ይቀርባሉ ሰውን ለላሙና @egnanete
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @egnanete. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@egnanete named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“🐝Egnanete🐝” (@egnanete), 83 subscribers as measured 7 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/egnanete.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.