29 Aug 2026, 20:00 UTC362 views5 reactionsread 30 August 2026 በዚህ ጽሁፍ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) አዋጅ ቁጥር 1341/2016፡ «የአቅርቦት ቦታ» (Place of Supply) ሕጋዊ ድንጋጌዎች በተመለከተ ከአዋጁ አንጻር ለመዳሰስ እንሞክራለን።
በተሻሻለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሠረት «የአቅርቦት ቦታ» (Place of Supply) ማለት አንድ ግብይት በኢትዮጵያ የታክስ ወሰን ውስጥ መከናወኑን እና የታክስ ሽፋን (Taxability) ያለው መሆኑን ለመወሰን የሚያገለግል መሠረታዊ መለኪያ ነው።
በአዋጁ አንቀጽ 23 እና ተያያዥ ድንጋጌዎች መሠረት የአቅርቦት ቦታ በዝርዝር እንደሚከተለው ተደንግጓል፡
1. የዕቃዎች አቅርቦት ቦታ (Supply of Goods)
· ትራንስፖርት የሚደ…
❤5
Signed Hani
26 Aug 2026, 21:54 UTC914 views9 reactionsread 30 August 2026 File
File, posted without a caption
❤7👍1🙏1
Signed Hani
8 Aug 2026, 21:03 UTC≈2,200 views18 reactionsread 30 August 2026 File
File, posted without a caption
👍10🙏5❤3
Signed Hani
4 Aug 2026, 18:31 UTC≈2,830 views13 reactionsread 30 August 2026 የማንዋል ደረሰኝ ሲጠፋ የሚኖረዉ አሰራር በአጭሩ
******
የማንዋል ደረሰኝ ሲጠፋ የሚኖረዉ አሰራርን በተመለከ ተፈፃሚነት የሚኖረዉ አሰራር
1ታክስ ከፋዩ ምንም ያልተሰራበትን ደረሰኝ የጠፋበት መሆኑን ያስታወቀ እንደሆነ ባለስልጣኑ በሌላ መንገድ ደረሰኝ የጠፋበት መሆኑን ባስታወቀዉ ታክስ ከፋይ ስለመሰራቱ የሚገልጽ መረጃ ካላገኘ በስተቀር ታክስ አይወሰንበትም ፡፡
2ከላይ የተገለጸዉ ቢኖርም የጠፋበትን ማንዋል ደረሰኝ ለበለስልጣኑ ስለመጥፋቱ ሲያሳዉቅ የሚከተሉትን መረጃዎች መሰረት በማድረግ ታክሱ ይወሰናል፡፡
•የጠፋዉ ደረሰኝ በከፊል የተሰራበት ከሆነ ቀሪ ካለዉ ከቀሪዉ ላይ የሚገኝ መረጃ ወይም ቀሪ ከሌለዉ ታክስ ከፋዩ የተሰማራበት የንግድ ዘርፍ ባሕሪ ከ…
❤10👍3
Signed Hani
31 Jul 2026, 16:28 UTC≈2,400 views9 reactionsread 30 August 2026 ⚠️ #በኤሌክትሮኒክ_ዘዴ የሚቀርብ የትራንስፖርት አገልግሎት (#Ride) እና የቫት ግዴታ!
#በተጨማሪ እሴት ታክስ ደንብ ቁጥር 570/2025 አንቀጽ ፲፬ መሠረት በዲጂታል መንገዶች (ፕላትፎርም) ለሚሰጡ የትራንስፖርት አገልግሎቶች አዲስና ግልጽ መመሪያዎች ተቀምጠዋል።
የፕላትፎርም አቅራቢዎች (Platform Providers) ግዴታ ምንድነው?
_____
አንድ ፕላትፎርም አቅራቢ (መንገደኞችን ከትራንስፖርት አቅራቢዎች ጋር በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሚያገናኝ ሰው) የሚከተሉትን ነጥቦች ማወቅና መተግበር ይኖርበታል፦
🧲 ታክስ የመሰብሰብ ኃላፊነት፦ ፕላትፎርም አቅራቢው ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈልበት አቅርቦትን እንዳከናወነ ተቆጥሮ፣ ተሳፋሪው ከሚከፍለው ጠቅላላ…
❤9
Signed Hani
31 Jul 2026, 03:04 UTC≈1,710 views6 reactionsread 30 August 2026 📌 በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የቅርንጫፍ ምዝገባ (Divisional Registration / Sub-TIN) እንዴት እና መቼ ይሰረዛል?
_______
በተጨማሪ እሴት ታክስ ደንብ 570/2025 አንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ (፲፭) መሠረት፣ የታክስ ባለሥልጣኑ የቅርንጫፍ ምዝገባን ሊሰርዝ የሚችልባቸው ምክንያቶች እና ተያያዥ ደንቦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦
🔹 ፩. ምዝገባው የሚሰረዝባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች
በዋናው መሥሪያ ቤት ጥያቄ፦ የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት የቅርንጫፉ፣ የሥራ ክፍሉ ወይም የልዩ ሥራ እንቅስቃሴው ምዝገባ እንዲሰረዝ ለታክስ ባለሥልጣኑ በጽሑፍ ሲያመልክት።
ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ሲቋረጥ፦ ድርጅቱ ወይም ቅርንጫፉ ለቅርንጫፍ ምዝገባ የተቀመ…
❤6
Signed Hani
29 Jul 2026, 19:55 UTC≈1,590 views4 reactionsread 30 August 2026 File
#አዲሱ የንግድ ስራ ግብር ማሳወቂያ ቅፅ
❤4
Signed Hani
29 Jul 2026, 15:03 UTC≈1,890 views13 reactionsread 30 August 2026 📌 የስራ ስንብት ክፍያ (Severance Pay) ሕጋዊ ሁኔታዎች፣ የስሌት መንገድ እና የግብር አሰላል
በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 እና በገቢ ግብር አዋጅ መሠረት የስራ ስንብት ክፍያ እንዴት እንደሚሰላ እና ግብር እንደሚታሰብበት ያውቃሉ? ሙሉ መረጃውን ከዚህ በታች ያግኙ፦
🔹 ፩. የስራ ስንብት ክፍያ ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
አንድ ሰራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ ለማግኘት የሙከራ ጊዜውን የጨረሰና በጡረታ ሕግ መሠረት የጡረታ አበል ለመቀበል ብቁ ያልሆነ መሆን አለበት። ክፍያው የሚፈጸምባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፦
🧲የድርጅቱ መዘጋት፦ ድርጅቱ በመክሰሩ ወይም በሌላ ምክንያት ለዘለቄታው ሲዘጋ።
🧲ከስራ መቀነስ (Redundan…
❤13
Signed Hani
19 Jul 2026, 17:05 UTC≈2,110 views19 reactionsread 30 August 2026 ⚠️#ለሽያጭ የተገዛን ዕቃ ብጠቀም ወይም ዕቃዎችና አገልግሎቶች ለራስ ወይም ለግል ጥቅም መዋል (Supply for Private/Personal Use)
በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) አዋጅ ቁጥር 1341/2016 ላይ መሰረት ይህ ጉዳይ እንዴት ይታያል??
አንድ በቫት የተመዘገበ ድርጅት ለንግድ ሥራው እንዲሆን የገዛውን ዕቃ ወይም አገልግሎት (በግዢው ወቅት የግብአት ታክስ ማካካሻ የተጠቀመበትን) ፦
👉ለድርጅቱ ባለቤት፣
👉ለሠራተኞቹ፣ ወይም
👉ለሌላ ለማንኛውም ሰው በነፃ ከሰጠ ወይም ለግል ጥቅም እንዲውል ካደረገ…
🧲ሕጉ ይህንን ድርጊት ታክስ የሚጣልበት ሽያጭ አድርጎ ነው የሚወስደው!
ድርጅቱም በዕቃው ወቅታዊ የገበያ ዋጋ መሠረት 15% ቫት አስልቶ…
👍9❤8🙏2
Signed Hani
17 Jul 2026, 20:43 UTC≈1,940 views7 reactionsread 30 August 2026 Photo
ለመጀመሪያ ጊዜ ፈቃድ ለምታወጡ አስመጭዎች እና ላኪዎች መልካም ዜና! 🎉
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር፣ አዲስ አስመጭዎች እና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥርን (NBE Account Number) በጉምሩክ አንድ መስኮት አገልግሎት (eSW) በኩል በቀላሉ ማግኘት የሚችሉበትን አዲስ ዲጂታል አሰራር ይፋ አድርጓል።
🧲 አዲሱ አሰራር እንግልትንና አስተዳደራዊ ውጣውረዶችን በማስቀረት ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
________
ለማን ነው? አገልግሎቱ የሚመለከተው
----------------------------------
🧲ለመጀመሪያ ጊዜ የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ለሚያወጡ አዲስ አስመጭና ላኪዎች ብቻ …
👍4❤3
Signed Hani
17 Jul 2026, 19:53 UTC≈1,740 views9 reactionsread 30 August 2026 #የተወረሰ_ተቀማጭ_ገንዘብ
በቢዝነስ አለም ውስጥ ደንበኛ መጥቶ ውል ሲያፈርስና ያስቀመጠውን ቅድመ-ክፍያ (Deposit) ሲወርሱ አንድ ነጋዴ ከታክስ አንጻር ምን ግዴታ ይጠበቅበታል ?
📌 ለመሆኑ "የተወረሰ ተቀማጭ ገንዘብ" (Forfeited Deposit) ምንድን ነው?
__________
በማንኛውም የንግድ ስምምነት ውስጥ፣ ደንበኛው እቃውን ወይም አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ከመውሰዱ በፊት ታማኝነቱን ለማረጋገጥ ቅድመ-ክፍያ እንዲያደርግ በብዛት በንግድ የተለመደ ነው።
ለምሳሌ፦
🏨 በሆቴል ዘርፍ፦ ለሰርግ ወይም ለትልቅ ስብሰባ አዳራሽ ቀድሞ ለመያዝ የሚከፈል ቅድመ-ክፍያ።
🏭 በአምራች ዘርፍ፦ በትእዛዝ (Order) መሰረት ልዩ የቢሮ እቃዎች ወይም ማሽነሪዎች እ…
🙏5❤4
Signed Hani
16 Jul 2026, 18:35 UTC≈1,770 views22 reactionsread 30 August 2026 የ 2_ደቂቃ #ስራ በ1.8_ሚሊዮን ብር በላይ #ክፍያ ተጠናቀቀ!
ዛሬ ብዙ የድርጅት (P.l.c) ባለቤቶች፣ ስራ አስኪያጆች እና አካውንታንቶች ሳይገነዘቡት ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት ውስጥ የሚጥላቸውን አንድ እውነተኛ የኦዲት ፈተና እናጋራችኋለን።
📖 ታሪኩ ከምን ይጀምራል?
አንድ የግንባታ ድርጅት በዓመቱ ውስጥ ከተለያዩ አቅራቢዎች (Suppliers) የ 60 ሚሊዮን ብር ዕቃዎች ይገዛል። የድርጅቱ የፋይናንስ ሥራ አስኪያጅ በሥራው እጅግ ረክቷል፤ ምክንያቱም፦
✅ ሁሉም ክፍያዎች በባንክ (Bank Transfer) በኩል አልፈዋል።
✅ ሁሉም አቅራቢዎች ሕጋዊ ደረሰኝ (Invoice/Cash Receipt) ሰጥተዋል።
✅ ወጪዎቹ በሙሉ በሂሳብ መዝገብ ላይ …
❤14👍8
Signed Hani
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @ethiopiataxlaw. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.