6 Aug 2026, 08:37 UTC53 views2 reactionsread 6 August 2026 Video
ለኛ ቀላል የሚመስለን እንቅስቃሴ ለነዚህ ህፃናት በብዙ ድካም እና ትግል የሚያመጧቸው ለውጦች ናቸው !
ቀኔን ለእዝነት ፤ በጎነትን ከአዲሱ ቤታችን !
በየቀኑ አዲስ ነገር ይጠብቅዎታል፤ መጥተው የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ !
አድራሻ፡ [📍አዲስ አበባ ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገቢያ በሚወስደው መንገድ ከ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አለፍ ብሎ ከውሃ ልማት ፊት ለፊት ባለው ቅያስ 40 ሜትር ገባ ብሎ ከፒያሳ ሆቴል ፊትለፊት ]
"የአምስት ዓመት የፅናት ጉዞ፤ የአዲስ ዘመን ተስፋ ብስራት"
ድርጅቱን ለመደገፍ፦ የባንክ አካውንት
_
1000393427438 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
7917839551711 - ዳሽን ባንክ
014171061825600 - አዋሽ ባንክ
1002708080001…
❤2
Signed Eznet
Channel name was changed to «እዝነት የሰረብራል ፓልሲ ጉዳተኛ ህፃናት እና ወላጆች መርጃ ድርጅት በኢትዮጵያ 🇪🇹»
5 Aug 2026, 15:00 UTC133 views8 reactionsread 6 August 2026 Video
ከነሐሴ 5 - ጳጉሜ 5 ልዩ የጉብኝት መርሃግብር !
"ቀኔን ለእዝነት ፤ በጎነትን ከአዲሱ ቤታችን !"
በየቀኑ አዲስ ነገር ይጠብቅዎታል፤ መጥተው የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ !
አድራሻ፡ [📍አዲስ አበባ ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገቢያ በሚወስደው መንገድ ከ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አለፍ ብሎ ከውሃ ልማት ፊት ለፊት ባለው ቅያስ 40 ሜትር ገባ ብሎ ከፒያሳ ሆቴል ፊትለፊት ]
"የአምስት ዓመት የፅናት ጉዞ፤ የአዲስ ዘመን ተስፋ ብስራት"
ድርጅቱን ለመደገፍ፦ የባንክ አካውንት
_
1000393427438 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
7917839551711 - ዳሽን ባንክ
014171061825600 - አዋሽ ባንክ
1002708080001 - ሂጅራ ባንክ
0043738210301 - ዘምዘ…
❤8
Signed Eznet
4 Aug 2026, 16:36 UTC152 views6 reactionsread 6 August 2026 ለእዝነት ወዳጆችና ቤተሰቦች በሙሉ!
ሼር❗️ሼር❗️ሼር❗️
ባሳለፍነው ሐምሌ 25/2018 የአዲሱ ቤታችን የምርቃት መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ መካሄዱ ይታወሳል ።
በምርቃቱ ዕለት በቦታ ጥበት ምክንያት ሁላችሁንም በአንድ ላይ ጋብዞ ማስተናገድ ባይቻልም ፣ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ግን አዲሱን ቤታችንን መጥታችሁ እንድትጎበኙ እና ደስታችንን እንድትካፈሉ እድሉ የተመቻቸ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
ከፊታችን ነሐሴ 5 ጀምሮ ደግሞ "ቀኔን ለእዝነት ፤ በጎነትን ከአዲሱ ቤታችን !" በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር ያህል በሚቆየው በርካታ ታዋቂ ሰዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እና ቲክቶከሮች በሚሳተፉበት የጉብኝት ቻሌንጅ ላይ አዲሱን ቤታችንን ከመጎብኘት ባሻገር ግቢያችን ውስ…
❤3👍1👏1🙏1
Signed Eznet
4 Aug 2026, 16:36 UTC138 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Eznet
4 Aug 2026, 13:17 UTC164 views0 reactionsread 6 August 2026 Video
የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ካሊድ ናስር ባሳለፍነው ሐምሌ 25/2018 የድርጅታችን አምስተኛ አመት ክብረ በዓል እኛ የአዲሱ ማዕከል ምርቃት ፕሮግ ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕከት !
እናመሰግናለን 🙏
"የአምስት ዓመት የፅናት ጉዞ፤ የአዲስ ዘመን ተስፋ ብስራት"
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ግቢያችን ክፍት ነው ይምጡና ይጎብኙን 📍 አዲሱ አድራሻችን፦ ፒያሳ ከሰሜን ሆቴል ጀርባ ፣ ከ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አለፍ ብሎ፣ ፒያሳ ሆቴል ፊት ለፊት
ድርጅቱን ለመደገፍ፦ የባንክ አካውንት
_
1000393427438 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
7917839551711 - ዳሽን ባንክ
014171061825600 - አዋሽ ባንክ
100270808000…
Signed Eznet
4 Aug 2026, 11:38 UTC144 views2 reactionsread 6 August 2026 Video
የባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ወ/ሮ ሀናን ማህሙድ ባሳለፍነው ሐምሌ 25/2018 የድርጅታችን አምስተኛ አመት ክብረ በዓል እና የአዲሱ ማዕከል ምረቃ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት !
እናመሰግናለን 🙏
"የአምስት ዓመት የፅናት ጉዞ፤ የአዲስ ዘመን ተስፋ ብስራት"
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ግቢያችን ክፍት ነው ይምጡና ይጎብኙን 📍 አዲሱ አድራሻችን፦ ፒያሳ ከሰሜን ሆቴል ጀርባ ፣ ከ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አለፍ ብሎ፣ ፒያሳ ሆቴል ፊት ለፊት
ድርጅቱን ለመደገፍ፦ የባንክ አካውንት
_
1000393427438 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
7917839551711 - ዳሽን ባንክ
014171061825600 - አዋሽ ባንክ
100…
❤2
Signed Eznet
3 Aug 2026, 12:14 UTC191 views3 reactionsread 6 August 2026 የእዝነት ልቦች ፣ የበጎነት እጆች !
በስቃይ ማህፀን ውስጥ የተወለደ የፍቅር ብርሃን ፣ የእናትነት ፍቅር ወሰን የለውም። ልክ እንደ ፀሐይ ጨረር ጨለማን እየሰነጠቀ ፣ በየትኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ማብራት የሚችል ሀይል አለው።
የዛሬ አምስት ዓመት፣ ከእንባ እና ከህመም ማህፀን ተወልዶ ዛሬ ላይ የብዙ ህጻናት ተስፋ የሆነው የ"እዝነት" ድርጅት ታሪክም ልብ የሚነካ የዚህ ማለቂያ የሌለው ፍቅር ህያው ምስክር ነው።
የእዝነት መስራች ፣ የትዕግስትና የጽናት ምሳሌ የሆነችው ዘቢባ አህመድ ናት። የዘቢባ ህይወት የተፈተነው ልጇ ሙሃመድ ሴሬብራል ፓልሲ (Cerebral Palsy) ተደራራቢ አካል ጉዳተኛ ሆኖ ሲወለድ ነው። የሴሬብራል ፓልሲ ህመም ከባድነት፣…
👍2🏆1
Signed Eznet
3 Aug 2026, 12:14 UTC179 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🏆1
Signed Eznet
2 Aug 2026, 12:36 UTC376 views8 reactionsread 6 August 2026 "የአምስት ዓመት የፅናት ጉዞ፤ የአዲስ ዘመን ተስፋ ብስራት"
ሙሉ ፕሮግራሙን በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ !🙏
https://www.youtube.com/live/2Evp3VZuYDI?si=DSGavjlSkabQZ-S8
❤7🏆1
Signed Eznet
1 Aug 2026, 17:35 UTC241 views3 reactionsread 6 August 2026 የእዝነት አምስተኛ አመት ክብረ በዓል እና የአዲሱ ቤት የምረቃ ስነስርዓት በዛሬው ዕለት የመንግስት አካላት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የድርጅታችን ቤተሰቦች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል ።
ላለፉት አመታት ከጎናችን ለነበራችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ ። የጀመርነውን የስኬት ጉዞ እንድናስቀጥል አሁንም ከድርጅታችን ጎን የመሆን አብሮነታችሁ አይለየን ።
አዱሱ ማዕከላችን ከፊታችን ነሐሴ 5 ጀምሮ ለአንድ ወር በሚቆይ የጉብኝት መርሃግብር የሚቀጥል ሲሆን በአካል መጥታችሁ የአብሮነታችሁን ውጤትን እንድትመለከቱ ስንል በአክብሮት ጋብዘነዎታል።
ድርጅታችን እዝነት በሺዎች የሚቆጠሩ በሀገራችን በአራቱም አቅጣጫ ለሚገኙ የሲፒ ጉዳተኛ ህፃናቶችና ቤተሰቦ…
❤3
Signed Eznet
1 Aug 2026, 17:35 UTC192 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Eznet
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @eznet0906200020. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.