ሴዶ እና ንቃት ህሊና እንደሚፋለሙ አዘጋጁ በሰበር ዜና ገለፁ" በቅርቡ በሚካሄደው የኢቲኤፍሲ 3 (ETFC 3) ውድድር ላይ የንቃት ህሊና እና የሴዶ ማርሻል አርት ፍልሚያ በይፋ መያዙን የአስተባባሪ ኮሚቴው አባል አቶ ጌታቸው በሰበር ዜና ማብሰራቸው ይታወሳል። የሁለቱን ተፋላሚዎች ያለፈ ታሪክ ስንመለከተው፤ 1. ንቃት ህሊና ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜ ወደ ሪንግ ገብቶ አንድ አሸንፎ አንዱን ተሸንፏል። 2. ሴዶ ማርሻል አርት ወደ ሪንግ የገባው አንዴ ብቻ ሲሆን፣ ያደረገውንም ብቸኛ ጨዋታ በሽንፈት አጠናቋል። አሁን ላይ ሁለቱ ወጣቶች ለውድድሩ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ይሰማል። ነገር ግን ጉዳዩን አነጋጋሪ ያደረገው የሴዶ ነገር ነው፤ እሱ በሰጠው አስተያየት ወደ…

Channel
️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹
@fana_televisions
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
9,160subscribers
-569 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001479507586 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @fana_televisions |
| Description | This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://t.me/fana_televisions #ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 November 2026 |
| Measurements held | 24 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 November 2026 |
| On Telegram | t.me/fana_televisions |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 11 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 95% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Nov 2026, 03:11 | 9,160 | -17 |
| 2 Nov 2026, 22:59 | 9,177 | -22 |
| 31 Oct 2026, 08:30 | 9,199 | -21 |
| 28 Oct 2026, 11:47 | 9,220 | -17 |
| 25 Oct 2026, 14:45 | 9,237 | -23 |
| 22 Oct 2026, 11:49 | 9,260 | -22 |
| 19 Oct 2026, 12:39 | 9,282 | -28 |
| 16 Oct 2026, 08:28 | 9,310 | -18 |
| 13 Oct 2026, 19:08 | 9,328 | -43 |
| 7 Oct 2026, 21:17 | 9,371 | -44 |
| 1 Oct 2026, 00:41 | 9,415 | -81 |
| 16 Sept 2026, 04:20 | 9,496 | -32 |
| 12 Sept 2026, 11:58 | 9,528 | -24 |
| 8 Sept 2026, 00:21 | 9,552 | -29 |
| 2 Sept 2026, 15:36 | 9,581 | -28 |
| 30 Aug 2026, 05:06 | 9,609 | -10 |
| 26 Aug 2026, 20:58 | 9,619 | -19 |
| 24 Aug 2026, 00:56 | 9,638 | -21 |
| 20 Aug 2026, 03:41 | 9,659 | -20 |
| 16 Aug 2026, 21:36 | 9,679 | first reading |
Engagement
64 posts held, back to 30 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 43 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 6.51%
- avg views ÷ 9,160 subscribers
- Avg views / post
- 596
- 33 posts measured
- Reaction rate
- 0.37%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 33
- of 64 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 18 of 33 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 6 November 2026 |
|---|---|
| Posts held | 64 (30 June 2026 – 6 November 2026) |
| Views total | 19,670 |
| Reactions total | 42 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 6 Nov 2026, 22:24 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- ≈20,600
- Videos
- ≈1,180
- Links
- ≈3,970
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 6 November 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
- Video runtime
- 4m 32s
- Average length
- 1m 08s
Measured directly from 4 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
118 reactions across 35 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 92.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 109 | 92.4% | |
| 👍 | 5 | 4.24% | |
| 😱 | 2 | 1.69% | |
| 🤔 | 2 | 1.69% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 39 of the 64 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 118 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 64 most recent posts we hold, published 30 June 2026 to 6 November 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
Telegram’s own ‘edited’ marker: 19 of 33 posts held from the last 30 days (57.6%) carried it when this register last read them. The marker says a post was changed after publishing, not what it said before — this register holds the earlier wording only where an edit fell between two of its own reads (see the edit ledger and how it is measured).
“ግብፅ በናይል ወንዝ ዙሪያ ለረጅም ጊዜ ስታቀርብ ለቆየችው ክርክር ኢትዮጵያን ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባል”- የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ፣ ግብፅ በናይል ወንዝ ዙሪያ ለረጅም ጊዜ ስታቀርብ ለቆየችው ክርክር ኢትዮጵያን ይቅርታ ልትጠይቅ እንደሚገባ ተናገሩ። ሚኒስትሩ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ ለአባይ ወንዝ ውሃ በዘላቂነት እንዲፈስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተች ትገኛለች። በመሆኑም ግብፅ የኢትዮጵያን አስተዋጽኦ ከመቃወም ይልቅ እውቅና ልትሰጥ እንደሚገባ ጠቁመዋል። የሚኒስትሩ አስተያየት በአባይ ወንዝ አጠቃቀምና በውሃ ሀብት ላይ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል ለረጅም ጊዜ ከቆየው አለመግባባት ጋር የተያያዘ ነው። ኢትዮ…
«የሱዳን መንግሥት ለአዲስ አበባ ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ በአጸፋዊ ሁኔታ በገዳሪፍ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ዘጋ» በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ያለው የዲፕሎማሲ ግንኙነት ይበልጥ መሻከሩን ተከትሎ፣ ካርቱም በምሥራቅ ገዳሪፍ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ እንዲዘጋ ትዕዛዝ ማስተላለፏ ተመላክቷል። የሱዳን ባለሥልጣናትን ዋቢ በማድረግ ሮይተርስ እንደዘገበው፣ ይህ የአጸፋ እርምጃ የመጣው ኢትዮጵያ በአሶሳ የሚገኘውን የሱዳን ቆንስላ ሠራተኞች ከሀገር ማባረሯን ተከትሎ ነው። የሱዳን ጦር ባለፈው ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ግዛት የተነሳ ድሮን በብሉ ናይል አካባቢ መመታቱን ማስታወሱ የሚታወስ ሲሆን፣ ሁለቱ አገራት አንዳቸው በሌላኛቸው ላይ የሚያቀርቧ…
❤3😱1
የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር በትእምት የባለአደራ አመራሮች ላይ የእግድ ውሳኔ አስተላለፈ። ባለአደራ አስተዳደሩ ጥቅምት 24 በፃፈው ይፋዊ ደብዳቤ የእግድ ደብዳቤ፣ " የትእምት ባለ አደራ አመራሮች እና በርካታ ከፍተኛ አመራሮች ስራውንና ሰራተኛን ጥለው ሕገ-ወጥ ቡድን ደግፈው ራሳቸውን ከስራ አግልለዋል " ብሏል። ስለሆነም የተለየ ውሳኔ ወይም መምሪያ እስከሚሰጥ ድረስ ሁሉም የባለአደራ አመራሮች ትእምት ወክለው ማንኛውም ህጋዊ ስራ እንዳይሰሩ ማገዱን አስታውቋል። ባለ አደራ አመራሩ የፃፈው የእግድ ደብዳቤ ለሁሉም የትእምት የባለ አደራ ቦርድ አመራሮች ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ወጋገን ፣ አንበሳ ፣ አቢሲንያ ፣ አዋሽ ባንኮች እንዲሁም ለደደቢትና አደዳይ ማ…
ዘሌንስኪ የአሜሪካ ዲሞክራቶች በምርጫ ማሸነፋቸው ለዩክሬን ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስገኝ ተስፋ እንዳላቸው ገለጹ «ሪፐብሊካኖችንም አመሰግናለሁ፤ ነገር ግን ዲሞክራቶች ዩክሬንን ስለመደገፍና እርዳታ ስለመስጠት በግልጽ ይናገራሉ» ብለዋል ፕሬዝዳንቱ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፤ዲሞክራቶች በዚህ ሳምንት በተካሄደው የአሜሪካ አጋማሽ ዘመን ምርጫ ያገኙት ድል ከሩሲያ ጋር እየተካሄደ ባለው ጦርነት ለኪቭ ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስገኝ ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል። ለጀርመኑ ህዝባዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፤ ዘሌንስኪ በአሜሪካ ድምፅ አሰጣጥ የሚመጡ ለውጦች ለዩክሬን ጥቅም እንደሚሰሩ ተስፋቸውን ገልጸው፤ ኪቭ ቀደም ሲል የሁለቱም ፓርቲዎች ድጋፍ …
ከአርሲ የድረሱልን ጥሪ‼️ በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑ ታውቋል። በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ከሸርካ ወረዳ ጋር አዋሳኝ በሆነችው እንደቶ ቀበሌ በኦርቶዶክሳውያን ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑን መረጃዎች ደርሰውናል። ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በተቀሰቀሰውና እየተካሄደ ባለው በዚህ ጥቃት ሳቢያ በርካታ ሰዎች ጉዳት አስተናግደዋል። በአካባቢው አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ የወደቁት የቀበሌው ነዋሪዎች በአሁኑ ሰዓት አስቸኳይ ድምፅ እያሰሙ እና አፋጣኝ የመንግሥትና የጸጥታ አካላት ምላሽ እንዲሰጧቸው «የድረሱልን» ጥሪ እያቀረቡ እንደሚገኙ ተገልጿል። @Seledadotio @Seledadotio
❤1
በአዲስ አበባ በቦታ ጥበት ምክንያት አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት በአንድ ጉድጓድ እስከ አምስት አስከሬን መቅበር መጀመራቸው ተሰማ በአዲስ አበባ ከተማ ያለው ከባድ የመቃብር ቦታ እጥረት ነዋሪዎችን እና የሃይማኖት ተቋማትን ፈታኝ ሁኔታ ላይ ጥሏል። ፊደል ፖስት ዌንጌት በሚገኘው የጴጥሮስ መቃብር ስፍራ ባደረገው ምልከታ፣ በአንድ ጉድጓድ ውስጥ እስከ አምስት ድረስ አስከሬን የመቅበር ልማድ እየተስፋፋ መሆኑን ተመልክቷል። በተመሳሳይ መልኩ በአማኑኤል ቤተክርስቲያንም ይህ አሰራር ተግባራዊ መደረጉ ተሰምቷል። በዚህም መሰረት አብያተ ክርስቲያናቱ አንድን አስከሬን ከሌላው በክዳን እየለዩ በአንድ ጉድጓድ ውስጥ እስከ አምስት አስከሬን በመቅበር ላይ ይገኛሉ። …
ሰበር❗️ የሻዕቢያ ሜካናይዝድ ሬጅመንት ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ! 6 ታንኮችንና ትጥቆችን ጥሎ ፈረጠጠ። በሽራሮ አዲኳላ ግንባር የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ድንበር በመ'ጣስ ከሕወሓት ጋር ተሰልፎ የነበረው የሻዕቢያ ጦር በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በምድርና በአየር መብረቃዊ ጥቃት አከር'ካሪው ተሰ'ብሮ ሙት'ና ቁስ'ለኛ ሆኖ ከሞ'ት የተረፈው 6 ታንኮችንና በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ጥሎ ፈርጥጧል ።
👍3
ኢትዮጵያ ስድስት የሱዳን ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች ስድስት የሱዳን ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟን ሮይተርስ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ ዲፕሎማቶቹ ሁለቱ ሀገራት በሚዋሰኑበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መዲና አሶሳ በሚገኘው የሱዳን ቆንስላ ጽህፈት ቤት ይሰሩ የነበሩ ናቸው። ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በኋላ አዲስ አበባ ከአስመራ እና ካርቱም ጋር ያላት ግንኙነት እየሻከረ መጥቷል። ከአንድ ወር በፊት በተመሳሳይ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ይገኙ የነበሩ 10 የኤርትራ እና አንድ የግብጽ ዲፕሎማቶች መባረራቸው ይታወሳል። ይህን ውሳኔ ተከትሎ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነ…
ኩላሊቱን ለመሸጥ በማሰብ የ 12ዓመቱ ታዳጊ ህይወት እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቁርባኖ ቀበሌ ቀመሌ በተባለ ልዩ ስፍራ ነው የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው። ተከሳሽ ከድር ገረሙ የተባለ ሲሆን ህዳር 2ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 7ሰዓት አካባቢ ከጓደኞቹ ጋር እየተጫወተ የነበረውን የ12 ዓመት ታዳጊ የሆነውን አብዱልካፍ አብዱልጀሊልን በማታለል ከጓደኞቹ ለይቷ እንደወሰደው ተገልጿል። ተከሳሽ የታዳጊውን ኩላሊት አውጥቶ ለመሸጥ በማሰብ በቢላ በመውጋት ህይወቱን እንዲያልፍ ካደረገ ብኋላ ሁኔታዎች አልመቻች ሲለው በፍጥነት ከአካባቢው መሰወሩን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖ…
የቀድሞው የፋኖ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር ፍቅሩ ሙሉዬ ከመንግስት ኃይሎች ጎን ተሰልፎ በግንባር ታየ የቀድሞ የፋኖ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ ለመንግስት እጅ ከሰጠ በኋላ፣ ከአካባቢው የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ጎን በመሰለፍ በግንባር ቀደምትነት በውጊያ ላይ ተሰማርቶ መታየቱ ተገለፀ። አመራሩ ቀደም ሲል በነበረው እንቅስቃሴ ተለይቶ ይታወቅ የነበረ ሲሆን፣ እጅ ከሰጠ በሆላ የመንግስት ኃይሎችን ከተቀላቀለ በኋላ በአሁኑ ወቅት ከወታደራዊ አካላት ጋር በመሆን በግንባር ላይ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።
❤4
«ዶናልድ ትራምፕ ‘በምርጫው እኔ ራሴ ባልወዳደርም ኖሮ በታላቅ ድል እናበቃ ነበር’ ማለታቸው ተሰማ» የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው ቀጥተኛ ተወዳዳሪ ባይሆኑም ኖሮ፣ ውጤቱ በሰፊ ልዩነት እና በታላቅ አሸናፊነት ይደምደም ነበር በማለት መናገራቸው ተመላክቷል። ይህ አስተያየት የተሰማው በአሜሪካ የተካሄደውን የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ሂደት እና ውጤት ተከትሎ ሲሆን፣ የትራምፕ መግለጫ በፖለቲካ ተንታኞች ዘንድ ሰፊ ክርክር ፈጥሮ መክረሙ ታውቋል። በምርጫው ውጤት ዙሪያ ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚሰጡ አስተያየቶች እና የፖለቲካ ተጽዕኖዎች በዋሺንግተን አዳዲስ ውይይቶችን እያስነሱ መሆኑ ተገልጿል።
Showing the 12 most recent of 64 posts we hold for @fana_televisions. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹” (@fana_televisions), 9,160 subscribers as measured 6 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/fana_televisions.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.