6 Aug 2026, 11:22 UTC98 views0 reactionsread 6 August 2026 “መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ"
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ፣ አሜን !
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ!
የሰውን ወገን ለማዳን የልጁ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ድንግል ማርያምን የመረጠ መፍቀሬ ሰብእ እግዚአብሔር ኣምላካችን እንኳን ለሁለት ሺሕ ዓሥራ ስምንት ዓመተ ምሕረት ጾመ ማርያም ኣደረሰን ኣደረሳችሁ!
“ወእመሰ ታፈቅሩኒ ዕቀቡ ትእዛዝየ፡- ከወደዳችሁኝስ ትእዛዜን ጠብቁ" (ዮሐ.14፥15)፤
ፍቅር የሕያዋን ኣካላት ረቂቅ መገናኛ ነው፣ ሕያዋን ኣካላት በውጫዊው ግዙፍ ኣካላቸው በተወሰኑ ጊዜያትና ቦታ ይገናኛሉ ፤ ስለ ጋራ ጉዳያቸውም በጋራ ይመክራሉ፤ ይበልጥም ይቀራረ…
Signed Herani
1 Aug 2026, 05:28 UTC192 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @AAsundayschoolPhoto
Photo, posted without a caption
Signed Herani
31 Jul 2026, 17:00 UTC428 viewsread 6 August 2026 ስለ ፈተናው ሙሉ ገለጻ
https://youtube.com/watch?v=Vhq0jV0PY-M&si=QrSLFlGcqT09vVhE
Signed Afomya Nigussie
31 Jul 2026, 12:50 UTC176 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @AAsundayschoolPhoto
Photo, posted without a caption
Signed Herani
30 Jul 2026, 17:18 UTC252 views0 reactionsread 6 August 2026 የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ምዘና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን የሀገር አቀፍ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት አስታወቀ።
በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምርያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጠ። ፈተናው የፊታችን እሑድ ሐምሌ 26/2018ዓ.ም በተመረጡ 4 ማዕከላት እንደሚሰጥ አንድነቱ አስታውቋል።
Signed Afomya Nigussie
30 Jul 2026, 17:18 UTC272 viewsread 6 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ዝግጅት ተጠናቁዋል።
Signed Afomya Nigussie
30 Jul 2026, 04:56 UTC176 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @AAsundayschoolPhoto
Photo, posted without a caption
❤1
Signed Afomya Nigussie
30 Jul 2026, 04:56 UTC204 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @AAsundayschoolPhoto
Photo, posted without a caption
Signed Afomya Nigussie
30 Jul 2026, 04:55 UTC170 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @AAsundayschool
✍የ2018 ዓ.ም የሀገረ ስብከት አቀፍ ምዘና ዝግጅት መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የትምህርት አፈጻጸም ክፍል ገለጸ ✍
እንደሚታወቀዉ የዘንድሮ የ4ኛ፤8ኛ እና 10ኛ ክፍል የእርከን ማጠናቀቂያ ምዘና ሀምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 6 ሰዓት ለመስጠት የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም በአሁን ሰአት ቅድመ ዝገጅቱ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን አጠቃላይ በእለቱ በ191 ሰንበት ት/ቤቶች 20000(ሃያ ሺ) ተማሪዎች ምዘናዉን ለመዉሰድ ዝግጁ ናቸዉ፡፡ በእለቱ ከአዲስ አበባ እና ክፍለ ከተሞች የተዉጣጡ ከ 80 በላይ አስተባባሪዎች እና ከየአጥቢያዉ የተዉጣጡ ከ 400 በላይ ፈታኞችና በሱፐ…
Signed Afomya Nigussie
27 Jul 2026, 17:37 UTC397 views2 reactionsread 6 August 2026 🕯🕯🕯ዜና እርፍት 🕯🕯🕯
"ሕያው ሆኖ የሚኖር ሞትንሰ የማያይ ማን ነው"
(መዝ 89፤48 )
የሰንበት ት/ቤታች አባል የሆነው የዮሐንስ አባቡ አባት አቶ አባቡ ከዚህ ዓለም ድካም ያረፋ እና ስርዓተ ቀብራቸው ሐምሌ 18 የተፈጸመ ሲሆን አባላችን በቋሚነት በሚኖሩበት አካባቢ ሀዘን ባለመቀመጣቸው በሰንበት ት/ቤቱ ስም መጽናናትን እንመኛለን።
የአባታችንን ነፍስ በደጋግ አባቶች ዕቅፍ ያኑርልን ለቤተሰቡም መጽናናትን ይስጥልን!!!
❤1👍1
Signed Herani
24 Jul 2026, 18:51 UTC464 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
Signed Herani
21 Jul 2026, 17:39 UTC328 views0 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @lmks61
📢 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ስር ለምትገኙ 61ዱም ሰንበት ትምህርት ቤቶች
ጥበብ አካዳሚ ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጋር በደረሰው የጋራ መግባባት መሠረት፣ በአንድነቱ ስር በሚገኙ 61ዱም ሰንበት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚገኙ መስፈርቱን ለሚያሟሉ አባላት የሥራ እድል አመቻችቷል።
💼 የክፍት ሥራ መደቦች እና መስፈርቶች
1. መምህር
የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
2. ረዳት መምህር
የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
3. ጥበቃ
የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
4. ጽዳት
የትምህርት…
Signed Herani
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @felgb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.