6 Aug 2026, 09:16 UTC249 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
Behind every student's success is a tutor who believed in them.
In 2018 E.C., 293 dedicated tutors worked with Fidel to support learners, inspire confidence, and shape brighter futures. We couldn't have achieved this impact without their passion and commitment.
To celebrate their incredible contribution, we're recognizing 10 outstanding tutors this week. Today, we're proud to introduce the first 5.
Thank you for y…
👏1
4 Aug 2026, 11:11 UTC367 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
Summer isn't just a break it's an opportunity to grow. ☀️📚
At Fidel, our Summer Learning Program is more than a camp. It's a chance for students to catch up, get ahead, and discover new passions.
Through personalized remedial classes, skill-based learning, hands-on activities, and engaging experiences, we help every learner build confidence, strengthen academic foundations, and develop lifelong skills.
This summer…
❤3
2 Aug 2026, 14:02 UTC510 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
🎉 Our Lebu Summer Camp has officially kicked off! 🌞
Yesterday was the start of an exciting 8-week journey filled with learning, creativity, friendships, and fun. 📚🎨⚽
We're so excited to watch our campers grow every week.
በጣም ደስ ብሎናል!
ልጆቻችን እየተማሩ እና እየተዝናኑ ያሉበትን ጉዞ ከእኛ ጋር ይከታተሉ። 💙
Stay tuned for weekly updates! #FidelSummerCamp #LearnAndPlay #SummerFun
❤5
14 Jul 2026, 07:14 UTC≈1,310 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰሚት አቅራቢያ ለምትገኙ ወላጆች በሙሉ፤ ልጆችዎ ክረምቱን በኮዲንግ፣ አርት፣ ቋንቋ፣ ዋና፣ ቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ እንዲሁም ስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተማሩ ክረምቱን እንዲያሳልፉ ባዘጋጀነዉ የሰመር ካምፕ 🎨 ላይ ያስመዝግቧቸዉ!
🚨 ይፍጠኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor
በእነዚህ ስልክ በመደዉል ቦታ ይያዙ!
☎️ 0979795154 | 0979795468
📍አድራሻ: ሰሚት 2ኛ በር ኖህ ሪልስቴት ጊቢ
❤3
9 Jul 2026, 13:44 UTC≈1,260 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉
ፊደል ቱቶሪያል ለዘንድሮ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሲያዘጋጃቸዉ የነበሩ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ(100%) ማለፋቸዉን ስናበስር በደስታ ነዉ።
Fidel Tutorial
Your Academic Aid!
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
🎉6❤2👏2
9 Jul 2026, 08:04 UTC≈1,110 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ልጆቻችሁ በኮዲንግ፣ ሮቦቲክስ፣ ስዕል፣ ቅርጻቅርጽ፣ ሙዚቃ፣ እግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ፣ ዋና፣ ቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ ይፈልጋሉ? ስለዚህ ዛሬዉኑ ልጆችዎን በስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተማሩ ክረምቱን እንዲያሳልፉ ፊደል ቱቶሪያል ባዘጋጀዉ ሰመር ካምፕ 🎨 ላይ ያስመዝግቧቸዉ!
🚨 ይፍጠኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor
በእነዚህ ስልክ በመደዉል
በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ!
☎️ 0979795154 | 0979795468
📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1…
❤2🤩1
7 Jul 2026, 13:34 UTC953 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
የዘንድሮዉ ተወዳጅ ሰመር ካምፕ በፍጹም ልጆችዎን ሊያልፋቸዉ አይገባቸዉም 🎨
ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃♂️🏃♀️
የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬ ያረጋግጡ።👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor
በእነዚህ ስልክ በመደዉል በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ!
☎️ 0979795154 | 0979795468
📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1፣ ጀሞ 2
❤5
6 Jul 2026, 08:36 UTC930 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ !
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ።
የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል።
ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል።
768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/re…
❤3
3 Jul 2026, 08:33 UTC≈1,010 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
የክረምት እረፍት መጣ! ☀️ ግን... የልጆችዎ ነገር አሳስቦዎታል?
"ዘንድሮስ ክረምቱን የትና እንዴት ያሳልፉ ይሆን?" ብለው መጨነቅ ይብቃ! 🙅♂️🙅♀️
ለልጅዎ ፍፁም ተመራጭ የሆነው የፊደል ቱቶሪያል የክረምት ሰመር ካምፕ ምዝገባ ጀምሯል! ልጆችዎ እየተዝናኑ፣ አዳዲስ ክህሎቶችን የሚጨብጡበት እና ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን እራሳቸውን በስነ-ልቦናም በዕውቀትም የሚያዘጋጁበት ድንቅ ዕድል! 🚀
ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃♂️🏃♀️
የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬ ያረጋግጡ።👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-e…
❤1
30 Jun 2026, 19:07 UTC≈1,160 viewsread 7 August 2026 Photo
ተማሪዎች ውጤታቸው መመልከት ይችላሉ።
በ2018 የትምህርት ዘመን በ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና 95.85% ተማሪዎች 50 እና ከዛ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤትን ይፋ ተደርጓል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን ይህንን ማስፈንጠሪያ https://aa.ministry.et/#/result በመጫን መመልከት ይችላሉ።
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ/ም
https://t.me/AddisAbebaEducationB
30 Jun 2026, 06:27 UTC945 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ዛሬ ከሰዓት የ2018 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ተፈታኞችን ውጤት ይፋ ያደረገ ሲሆን ማለፊያ ውጤቱ 50% ለአካል ጉዳተኞች 45 እና ከዚያ በላይ እንዲሆን መወሰኑን ገልጿል።
የትምህርት ቢሮው መረጃ በሚያሳየው መሰረት ለፈተና ከተቀመጡ 85 ሺሕ 737 ተማሪዎች መካከል 82 ሺሕ 193 (95.85%) የሚሆኑት 50 እና ከዚያ በላይ ማለፊያ ውጤት አምጥተዋል።
ከተፈታኞቹ መካከል 3 ሺሕ 544 የሚሆኑት ማለፊያ ውጤት አላመጡም።
የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 96.25 ሲሆን ይህን ያመጣውን አንድ ተማሪ ነው።
60 ተፈታኞች 93% ውጤት አምጥተዋል።
1 ሺሕ 316 ተፈታኞች 90% እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታ…
❤5👏2
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @fideltutorial. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.