5 Aug 2026, 15:40 UTC≈1,790 viewsread 29 August 2026 ሰላማዊት እስር ቤት መግባቷን የሰሙ አክስቷ በነገሩ አዝነው ከእንግዲ ምኔም አይደለችም ብለው ጠልተዋታል አንድም ቀን ሊጠይቋት አልመጡም ፣ ጀርመን የሚገኙት እናቷ የሆነውን ሲሰሙ በጣም ነበር ያፈሩት ፣ ምን ብትከፋ እንዲ አይነቱን ነገር ታደርጋለች ብለው አላሰቡም ፣ ነገር ግን የእናት አንጀት ነውና ከጀርመን በመምጣት ሲጠይቋት ነበር ። ከዛ እሳቸውም አፅናንተዋት ተመለሱ ፣ እናቷ ጠይቀዋት ከተመለሱ በዋላ ተስፋ ቆረጠች እራሷን ጠለች ሕይወት አስከፊ ጎኗን በገዛ ስእተቷ ታሳያት ጀመር አስጠላት መኖር መመኘት ተስፋ ማድረግ ....... ሁሉም ነገረ ክፍያ አለው ክፉም .....መልካሙም.......................
🙏አበቃ 🙏
🙏ተ…
Signed Sof D muhammed
5 Aug 2026, 15:40 UTC≈1,670 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 24✨✨✨
የመጨረሻ ክፍል
...ፖሊሱ ሰላማዊት ወደዋላ ስትመለስ ለማምለጥ እንዳሰበች ስላወቀ ነበር ፈጥኖ ቅርቧ የሆነው ፣ እናም ወደውስጥ እንድትገባ ጋበዛት ፣
"ምነው ልጁ አንድ ዘመድ አገኘ ብለን ስንጠብቅ ትመለሻለሽ እንዴ ገብተሽ እይው እንጂ "አላት በማልመጥ
"እንዴ የየምን ልጅ ማለቴ ማንጋር እንደ መጣው በበምን አውቀህ ነው እኔ ....."አለች ደንገጥገጥ ብላ
"ተይው ብዙ አትቸገሪ ፣ ችግር የፈጠርሽበት ሰው ትላንት ላይ ተደውሎልን ስናገኘው አስቸጋሪ ሁኔታላይ ነበረ ነገር ግን በአኪሞች እርብርብ ደና ሊሆን ችሏል ፣ እናም ስለ አንቺና ስለሱ ግንኙነት ምንም ነገር ሳይደብቅ ለምርመራ ቡድናችን ተናግሯል የሱን…
Signed Sof D muhammed
4 Aug 2026, 15:41 UTC≈1,420 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 23✨✨✨
ሰላማዊት ስልኩን ለማንሳት አቅም አነሳት ።ለመዝጋትም እጇን መስደድ አቃታት ፣ በአንድ እጇ ደረቷን ደገፈች ...ከስልኩ ውስጥ አንድ ሰው መጥቶ ያፍናት ይመስል እራቀች በሩ ጋር ስትደርስ የበሩ መዝጊያ ክፉኛ ጎኗላይ አገኛት ፣እንደማቃሰት ብላ ወገቧን ያዘች ፣ ስልኩም ጠርቶ ጠርቶ ዘጋ ....ሰላማዊት ባለማመን ተመልሳ ወደስልኳ በመሄድ እዛው አልጋው ላይ እንዳለ ቁጥሩን አየችው የግዛው የራሱ 'ወይኔ እናቴ ምን አይነት ደደብ ነኝ እንዴት ስልኩን .....'ብላ የራሷን አሳብ ሳትጨርስ መልህክት ገባ ሚሴጁን ከፍታ አነበበች 'እባክሽ እህቴ ይህን ስልክ ቁጥር ያገኘነው አንድ ታካሚ ወደሆስፒታላችን በአደጋ ምክ…
Signed Sof D muhammed
3 Aug 2026, 15:40 UTC≈1,270 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 22✨✨✨
ጠዋት ላይ ገና ሰው ሳይነሳ ግን ትላንት ስላደረገችው ነገር ነው ምታጠነጥነው ፣ ትንሽ እረፍት አጥታለች የሆነ ነገር ቅር ቅር ብሏታል ፣ አልኮል አድርጋበት በነጭ ነጠላ ቅዳጅ ያሰረችው እጇ ደጋግሞ ይቆጠቁጣታል .... አንዳች ፍርሃት ግን እየተሰማት ነው..... ግዛውን እዛ ጭር ያለቦታ ስወስደው ያየኝ ሰው ይኖር ይሆን ? አንዳች ምልክት ትቼ መጥቼ ይሆን? ሊፍት የሰጡኝ ሰውዬ መኪናስ ደሜ ተንጠባጥቦ ይሆን መኪናውስጥ እስካሁን ያልደወሉት ለምንድነው ?እንደሁኔታቸው ማታ እራሱ ደውለው አላስተኛ ይሉኛል ብዬ ነበር ።ግን ዝም ብለዋል ! ......የሰላማዊት ፍርሃት የግዛው መሞት አይደለም ፍርሃቷ እሷ መሆኗ…
Signed Sof D muhammed
2 Aug 2026, 20:36 UTC≈1,230 viewsread 29 August 2026 "እውነት ልጄ ደስ ይላል ቢያንስ እኮ መኪና ከያዝክ እቤት ድረስ በእግርህ የዚን ሰፈር ቅያስ የምትገባው ነገር ከቀረ አላስብም "አሉት
"አዎ በቃ አትጨነቂም ከአሁን በዋላ"
"እሺ ግን እሱስ "አሉት
"ሌላ መኪና ገዛ "
"ነው ከሆነ ጥሩ "አሉ ስለ ልጃቸው እየተደሰቱ ፣ ድሮ ድሮ አስታወሱ አካባቢያቸው ላይ መኪና ያለው ሰው አብታምና የተከበረ ሰው ነው ብለው ስለሚያስቡ ጠብ እርግፍ ብሎ የመንደሩ ሰው ሰላም ሲላቸው ፣ የጋሽ እንትናቤት የቀኝ አዝማች እከሌ ግቢ እየተባለ ሲከበሩ ፣ዛሬ ጊዜ ደሞ የሳቸውን ልጅ ባለ ትልቅ ቤት ባለ መኪና ሲያደርግላቸው ምን ይበሉ ከደስታ በስተቀር ተመስገን ..........
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,…
Signed Sof D muhammed
2 Aug 2026, 20:34 UTC≈1,240 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 21✨✨✨
ግዛው ፣ጁሱን ጠጥቶ እንደጨረሰ በእርካታ መንፈስ ወደ ሰላም አየና
"ሰላሜ ታውቂያለሽ ቀኑን ሙሉ ምንም አልበላውም ነበር አመሰግናለው ፣ ባዶ ሆዴን ስለዋልኩ ይኽው ሆዴ በጩኽት እየተረባበሸልሽ ነው ከየት አመጣኽው እንዲ ያለውን ጣፋጭ እያለኝ ነው መሰለኝ 😁"አላት በምስጋና
"ተው እንጂ ለምን አልበላህም "አለች ደረቅ ባለ አስተያየት እያየችው
"ወይ አንቺ ከየት ይመጣል መብያ 😁 "ብሎ ሳቅ ለማለት ሞከረ ነገርግን የሆድ ቁርጠቱን አልቻለውም
"ምነው ደና አይደለኽም እንዴ ?"አለችው
"እኔጃ እያመመኝ ነው መሰለኝ "አላት እየተጨነቀ
"በቃ ከዚ እንውጣ "ብላ ተነሳች ፣ግዛው ፊቱ እንደተቀያየረ ተከተላት ፣ አየር ሲያ…
Signed Sof D muhammed
28 Jul 2026, 15:39 UTC≈1,670 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 20✨✨✨
ጭር ያለ አካባቢ ነው ብዙም እግረኛ የማይበዛበት ፣ አንዲት አነስተኛ ካፌውስጥ ግዛውና ሰላማዊት ፣ ከዚ በፊት የተፈጠረውን ነገር ሁሉ የረሱ መስለው በተረጋጋ ሁኔታ እያወሩነው ። በተለይ ሰላማዊት ፍፁም ሌላ ሰው ሆናለች ፣ ግዛው 'እቺ እብድ ስትገርም እራሷን መቀያየር ትችልበታለች ፣ ሆሆ ነው በስልክ ያናገርኩት ሌላ ሰው ነው 'ይላል በውስጡ ደሞ እንዴት አምሮባት ነው የመጣችው ።
"ሳላም ግን ምንድነው እንዲ የሚቀያይርሽ "አላት በሞኛሞኝ አይን እያያት
"ጥሩ ስሜት ላይ አልነበርኩም ፣እራቅ ብዬ የሰነበትኩት የዘመድ ለቅሶ ስለነበረ ነው ። ለዛነው ስልክ አጥፍቼ የከረምኩት ፣ ስመለስ አንተ ጉዳዩን እንዳ…
Signed Sof D muhammed
27 Jul 2026, 15:40 UTC≈1,490 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 19✨✨✨
ታሪኩ ከስራ መልስ ወደነ ሴና ቤት እየተጣደፈ አመራ ፣ ከመስሪያ ቤቱ ተነስቶ ታክሲ ይዞ ወደነሴና ቤት በሚወስደው አቅጣጫ ሲደርስ ወርዶ መንገድ ሲጀምር ሰላማዊት መከተሏን አላቆመችም ፣ ፊቷን በተቻላት መጠን ለመቀየር ሞክራለች አብዝታ ሜካፕ ከመጠቀሟ የተነሳ አስቀያሚ ሆናለች ፣ በቀላሉ ማንም እንዳይለያት በማሰብ ፣ጥቁር ሻርብ ለብሳለች ፣ሻርቡ ከአናቷላይ እየተንሸራተተ በወረደ ቁጥር በፍጥነት ትመልሰዋለች ፣ ታሪኩ የገባበት ታክሲ ውስጥ ስትገባ ነገሬ ብሎ አላያትም ፣ አሳቡ ሴና ጋር ነው ፣ ሴናን ከአደጋው በዋላ ቶሎቶሎ የማየት ፍላጎቱ ጨምሯል ፣ ወሬዋ አስተያየቷ ሁኔታዋ ሁሉ ወደሷ እንዲሮጥ…
Signed Sof D muhammed
26 Jul 2026, 15:40 UTC≈1,510 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 18✨✨✨
ግዛው የሰላማዊትን ስልክ ደጋግሞ ባለማመን ደወለ ፣ሰላማዊት ስልኳ ዝግ ነው ፣ተጨነቀ ኔትዎር ይሆናል ብሎ አሰበ ፣አዎ እራቅ ካለች እንደዛ ነው የሚሆነው እንጂማ ሌላ ምን ይሆናል ብሎ ፣ እራሱን አፅናና....
ሰላማዊት ግዛው የሴናን ጉዳይ መጨረሱን ከሰማች በዋላ ፣ ወደ ሳምሶን በመመለስ ፣በደስታ አቀፈችው ። ጥያቄ ለመጠየቅ እንኳ ፋታ አልሰጥ አለችው ጥምጥም ብላበት አንገቱን ከንፈሩን እየሳመች ግራ አጋባችው ፣ ሳምሶንም የሚፈልገው ጉዳይ ስለሆነ ፣ ጥያቄውን ለጊዜው በማቆየት ፣ ከማታ ጀምሮ ተሸብሽቦ አልፈታ ያለውን ሰውነቷን በፍቃደኝነት ስትሰጠው በደስታ ተቀበላት ፣ሰላማዊት በዚ ጉዳይ ላይ ካ…
Signed Sof D muhammed
25 Jul 2026, 15:45 UTC≈1,500 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 17✨✨✨
ሆስፒታሉ ከትላንት ጀምሮ ተጨናንቋል ፣ ዶክተሮቹ እባካቹ ሰው ቀንሱ ከማለት አልቦዘኑም ፣ግን የሴናን ሁኔታ ያየ የሰፈር ሰው ። አንጀቱ አልቻለም አንዱ ሲሄድ ሌላው ይተካል ፣ በተደጋጋሚ አባቷን አቶወርቁን መጠየቃቸውንም ቀጠለዋል ፣ ዘግይቶ የሰማው መሳይ ዕንባውን ጨርሶ ጥግላይ ካሁን አሁን ምን ተፈጠረ በሚል ኩርምት ብሎ ተቀምጦ ይጠብቃል ፣ ሚስቱ ወደባሻ ብትሆንም የባሏ ሁኔታ አሳዝኗት ልታፅናናው እየሞከረች ነው ። ታሪኩ ከእናቱ ጋር ከማታ ጀምሮ እዛው ናቸው እሱም ዕንባውን ጨርሶ አይኑ ሞጭሙጮ በእንቅልፍና በፍርሃት ተወጥሮ ተቀምጦ የዶክተሮቹን መልካም ዜና ይጠባበቃል ፣ ስለሴና ምንም አይነት የከፋነገር…
Signed Sof D muhammed
24 Jul 2026, 15:50 UTC≈1,450 viewsread 29 August 2026 "ብላ ስትጮኽ ታሪኩ በግዱ ሰማ "ሴና !!!"ብሎ ታሪኩ አብሮ ጮኽ አዳዬና ሰራተኛዋ ደንግጠው ሴና ሴና እያለ ስልኩን ይዞ የሚጣራውን ታሪኩን ቆመው ምንድነው በሚል ጠየቁ ስልኩ ተቋረጠ ። ታሪኩ እየሮጠ ወጣ አዳዬ ልጄን ብለው ተከተሉት ...............
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,,,,,,,,,
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
Signed Sof D muhammed
24 Jul 2026, 15:45 UTC≈1,370 viewsread 29 August 2026 ✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 14✨✨✨
ታሪኩ በዝምታ ሴናን እየሸኛት ነው ። ሴና ዝምታው ከብዷታል ሌላጊዜ ስለስራ ስለ ልጅነታቸው አንዳንድ ነገሮችን እያስታወሰ ያስቃት ነበር ። ዛሬ የሰላማዊት ዳግም መከሰት አስጨንቆታል ያልጠበቀው ሆኖበታል ፣ እንደሁኔታዋ ደሞ የምትላቀቀው አልመስልህ ብሎታል ይበልጥ ያስጨነቀው ደሞ የእናቱ ጉዳይ ነው እሱ በሌለበት እየመጣች አንድ ነገር እንዳትፈጥር ብሎ ፈርቷል ፣ ....
"ታሪክ ምነው ደበረህ እንዴ ፣"አለችው ሴና
"ም ምኑ ሴና"አላት ድንገተኛ ስለጠየቀችው ተደናብሮ
"አይ ሰላም ስለመጣች ትንሽ የደበረህ ስለመሰለኝ ነው ። "አለችው
"አይ ያው እንዲ በድፍረት ከዚሁሉ በዋላ ዳግም ትመጣለች ብዬ ስላላሰብኩ ፣እ…
Signed Sof D muhammed
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fkrnafkot12345. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.