7 Aug 2026, 05:18 UTC26 views1 reactionsread 8 August 2026 ወላጅ ያጣው ህፃን አርባ አመት ደፈነ
በንጹህ እስትንፋስ ሰላም አሰፈነ፡፡
የጭቁን አለኝታ የሰው ዘር ጠበቃ
የጨቋኞች ጠላት የግፈኛ አለቃ
ፍትህን ያስፋፋ የዕዝነት አስተማሪ
የእውቀት ባለቤት ነገርን መርማሪ
ያለም ሁሉ ፀጋ በሡ የተገኘ
ከርሱ የተማርነው በርሱ የተቃኘ
እድገት ስኬታችን
ህብረት ልጆቻችን
ሁሉ በነብዩ በአላህ መልዕክተኛ
ጌታችን አድርገን ሁሌ ቀጥተኛ፡፡
መስክርልን ያኔ በዕለተ ቂያማ
ባንተ ማመናችን አንድም ሳናቅማማ
እሱን መውደዳችን በሙሉ ልባችን
ፈሩን ተከትለን ባለን በአቅማችን፡፡
Copy
❤1
Signed Hurya
7 Aug 2026, 05:12 UTC25 viewsread 8 August 2026 ለአለማት እዝነት ተደርገው ተላኩ
እዝነት ምን እንደሚመስል ኖረው አሳዩን
ድል አድርገው በ ገቡ ግዜ አልተመፃደቁም ይልቁን አንገታቸውን ደፉ ከ አገር ያስወጡትን: ባልደረቦቹን ያሰቃዩበትን መከራን ያዘነቡበትን
"እናንተ ነፃ ናችሁ" በሚል ቃል አበሰሩ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
【ሱረቱ አህዛብ…
Signed Hurya
28 Jul 2026, 18:29 UTC66 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ፍርሃት ከተስፋ ጋር
ጥራት ይገባህ ጌታዬ
❤1
Signed Hurya
16 Jul 2026, 14:23 UTC100 views3 reactionsread 8 August 2026 ከሕይዎት...15
አንዳንዴ የማጣት ስሜት ይሰማናል የተሰጠን የበዛ ነው እና መቁጠር የምንችለው የለንም ብለን ያሰብነውን አጣነው ብለን ያነባንበትን ነገር ነው የሳቅነውን የተደሰትንበትን ከጠየቅነው በላይ ያገኘነውን እማ....
አንዳንድ መዘግየቶች ከመፍጠን እጅጉን ይበልጣሉ! አሁን ነው ምፈልገው ያልነውን ካላገኘን አሁን አያስፈልገንም ማለት ይሆናል...
በርግጥም ለኛ ያልሆነ ነገር ላያገኘን ለኛ የሆነው ላይስተን
' ቀለሙ ደርቋል ብእሩም ተነስቷል '
ጥራት ይገባህ ጌታዬ
https://t.me/freemlketa
❤3
Signed Hurya
16 Jul 2026, 14:09 UTC81 viewsread 8 August 2026 قُل لَّوۡ كَانَ ٱلۡبَحۡرُ مِدَادٗا لِّكَلِمَٰتِ رَبِّي لَنَفِدَ ٱلۡبَحۡرُ قَبۡلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَٰتُ رَبِّي وَلَوۡ جِئۡنَا بِمِثۡلِهِۦ مَدَدٗا
— سورة الكهف (18:109)
«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው፡፡
— አል ከህፍ (18:109)
ጥራት ይገባህ ጌታዬ
Signed Hurya
13 Jul 2026, 04:36 UTC102 views4 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @MuhammedSeidAbx
አጣሁት የምትለው ልጅም ሆነ ንብረት ባለቤቱ አላህ ነው፤
ቢኖረኝ ብለህ የምትመኘው ሪዝቅ ካዝናው አላህ ዘንድ ነው፤
በድሎህና ጎድቶህ የሄደ ሰው የአላህ ባርያ ነው፣
ተሸክመህ የምትዞረውን ሀሳብ የሚጥልልህ አላህ ነው፣
ወደፊትህን ብትፈራው በአላህ እጅ ነው፣
መጨረሻህ ቢያሳስብህ አዋቂው አላህ ነው፣
ቢሰጠን ከሱ የሆነውን ነው፣
ቢከለክለንም የራሱን ነው፣
ቢያቆየን መብቱ ነው፣
ቢወስደንም ንብረቱ ነን።
ያገኘነው፣
ያጣነው፣
የምንመኘው፣
የምንናፍቀው ሁሉ የሱ ነው፡፡
እኛ ራሣችን ከሱ ሆነን፣
ወደርሱም ሆነን
አላህ ይጎዳናል ብለን ማሰብ ከባድ ነው፡፡
ምድር ላይ አስገኝቶን ያለ ልጅ፣ ያለ የሕይወት አጋር፣ ያለ ወገን ብቻችንንም ይተወናል ብሎ ማሰብ ኢማን ማጣት ይ…
❤4
Signed Hurya
12 Jul 2026, 11:59 UTC69 views2 reactionsread 8 August 2026 "ፅልመቱ ያሻዉን ያህል ቢበረታ : ሁሌም ቢሆን ጀንበር ወጥታ ብርሃኗን መፈንጠቋን አታቋርጥም"
❤2
Signed Hurya
9 Jul 2026, 08:59 UTC91 views2 reactionsread 8 August 2026 ሐኪሞች በሰው ልጅ ሰዉነት ላይ ብዙ ጠቃሚ ንቅለ ተከላዎችን አካሄዱ "ሰብአዊነት እና እዝነት" ሲቀር ይህ ባለመሳካቱ ዛሬ ላይ ጭካኔ በዛ
❤2
Signed Hurya
3 Jul 2026, 17:35 UTC132 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለማየት ብለን የመረጥነውን ብርሃን ለመታየት ስንጠቀምበት መንገዳችን ጠፋብን
ምን ይሉናል ብለን አስበን ለመመለስ አፈርን
ነፍሳችንን መግራት ከበደን ( በርግጥም የተፈራልን ትንሹ ሺርክ እኛ ልብ ላይ ጎጆ ቀልሷል) ከዚህ በሽታ እንዴት እንላቀቅ??
ግን እኮ እንድያዩን እንድያደንቁን የፈለግናቸው ሰዎች ናቸው ሊጠቅሙን ቢሰበሰቡ አላህ ካልፈቀደ የማይጠቅሙን ሊጎዱን ቢሰበሰቡ አላህ ካልፈቀደ የማይጎዱን
ብቻ አላህ እንዲወድልን ብለን አጥርተን የምንሰራውን ሥራ አላህ ያግራልን
ጥራት ይገባህ ጌታዬ
እንዴት ናችሁ
https://t.me/freemlketa
👍2
Signed Hurya
28 Jun 2026, 13:34 UTC130 views1 reactionsread 8 August 2026 ✨አል ሰላም( السلام)
ሰላምን ከሌላ ነገር በመፈለግ አትዳክር...
በገንዘብ,በስልጣን ወይም በዓለማዊ ስኬት ውስጥ አትማስን...
እውነተኛ ሰላም የሚገኘው ከአስ-ሰላም በመቅረብ ነው ...
የሱን ትዕዛዝ ለመፈፀም በሚደረግ ትግል ውስጥ...
ስሙን በማወደስ እና ከሱጋ በመዋል ነው...
ልብ ከጌታው ጋር ሲገናኝ እርጋታን ያገኛል...
ከሰላም ጋር☺️
وَاللَّهُ يَدْعُو إِلَىٰ دَارِ السَّلَامِ وَيَهْدِي مَن يَشَاءُ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
አላህም ወደ ሰላም አገር ይጠራል፡፡ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል፡፡
【ሱረቱ ዩኑስ 25】
Copy
👍1
Signed Hurya
26 Jun 2026, 16:54 UTC115 viewsread 8 August 2026 إِنَّ اللَّهَ كَانَ بِكُمْ رَحِيمًا
"...አላህ ለእናንተ አዛኝ ነውና፡፡"❤️❤️
https://t.me/freemlketa
Signed Hurya
24 Jun 2026, 10:01 UTC116 viewsread 8 August 2026 ﴿وأفوّض أمري إلى الله إنّ الله بصير بالعباد﴾ 💙.
https://t.me/freemlketa
Signed Hurya
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @freemlketa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.