2 Oct 2026, 17:14 UTC643 views6 reactionsread 5 October 2026 Photo
የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የኃላፊዎች የስራ ርክክብ ስነ-ስርዓት አካሄደ
መስከረም 22/2019 (የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ )
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ አዲስ ለተሾሙት የቢሮ ኃላፊ ለአቶ ኡቦንግ ኡጉታ የስራ ርክክብ ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት በቢሮው የስብሰባ አዳራሽ አካሂዷል።
በስነ-ስርዓቱ ላይ የተሸኙት የቀድሞዉ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡኩኝ ኡኬሎ ባለፉት የሴክተሩ የስራ ዘመናት በክልሉ የሚገኘውን የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ለማሻሻል የተከናወኑ አበይት ተግባራትንና የተመዘገቡ ስኬቶችን አብራርተዋል። አዲሱ ተሿሚም የጀመሩትን የልማትና የሪፎርም ስራዎች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ያላቸውን እምነት ገልጸው፣ ለመጪው የስራ ዘመ…
❤4👍2
23 Sept 2026, 18:56 UTC≈1,450 views6 reactionsread 5 October 2026 Photo
ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ በማለፍ በየትምህርት ቤቶቹ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፤
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።
ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ ሲመጡ ይዘው መምጣት ያለባቸው፤
1. ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፤ ለምሳሌ፡- ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ ወዘተ፣
2. ለመኝታ አገልግሎት የሚያ…
❤6
18 Sept 2026, 07:18 UTC≈1,990 views6 reactionsread 5 October 2026 Photo
ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።
የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
❤6
17 Sept 2026, 07:23 UTC≈1,940 views1 reactionsread 5 October 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
14 Sept 2026, 09:06 UTC≈2,440 views5 reactionsread 5 October 2026 Photo
የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
(መስከረም 4/2019 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
ሚኒስቴሩ የመቁረጫ ነጥቡ የተማሪዎች ውጤት፣ የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም እና የሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህን መሰረት በማድረግ መወሰኑን ገልጿል::
❤5
13 Sept 2026, 17:47 UTC≈3,030 views1 reactionsread 5 October 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
9 Sept 2026, 13:18 UTC≈2,830 views7 reactionsread 5 October 2026 ለሁሉም ወረዳዎች
ከትምህርት ሚኒስቴር በተላለፈልን መልእክት በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በመጀመርያ ድግሪ የተመረቁ መምህራንን ለመቅጠር የምንፈልግ ከሆነ ፍላጎታችንን እንድናሳውቃቸው ጠይቀውናል።
በመሆኑም በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ዲግሪ መምህራንን መቅጠር የሚፈልግና በጀት ያለው ወረዳ ካለ የምትፈልጓቸው መምህራን ቁጥር በደብዳቤ ለቢሮአችን የመምህራን ልማት ዳይሬክቶሬት እንድታሳውቁ ስንል እንገልፃለን ።
የክልሉ ትምህርት ቡሮ
❤7
8 Sept 2026, 06:54 UTC≈2,910 views6 reactionsread 5 October 2026 ቀን 03/13/2018
ለሁሉም ወረዳ የፈተና ክፍል ኃላፊዎች
ለ2019 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ያመች ዘንድ በ2018 የትምህርት ዘመን 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈትነው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ሮስተር ከሲስተም ላይ በማውረድ ለሚመለከታቸው መረጃውን እንድታሳውቁ እናሳስባለን።
ክልል ትምህርት ቢሮ
ፈተና ክፍል
Date: 03/13/2018
To: All District Examination Unit Heads
To ensure the successful registration of Grade 7 and Grade 9 students for the 2019 academic year, we advise you to download the roste…
❤6
3 Sept 2026, 08:40 UTC≈3,390 views5 reactionsread 5 October 2026 ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡-
የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና…
❤4👏1
3 Sept 2026, 06:53 UTC≈3,100 views1 reactionsread 5 October 2026 Photo
ለሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች እንዲደርስ share ይደረግ
❤1
2 Sept 2026, 13:17 UTC≈2,830 viewsread 5 October 2026 File
File, posted without a caption
2 Sept 2026, 13:17 UTC≈2,880 views3 reactionsread 5 October 2026 #አስቸኳይ_ማስታወቂያ✍️
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ተመዝግባችሁ ፈተና በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
👉 ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም መውጣቱ ይታወሳል።
👉 ስለሆነም ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም የሙከራ ፈተና እንዲሁም ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ለዋናው ፈተና ፕሮግራም የወጣ መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ፕሮግራም መሰረት ከጠዋቱ 2:30 በተመደባችሁባቸው ጣቢያዎች ራሳችሁን የሚገ…
❤3
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @gam051984. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.