#Notice‼ #NGAT #Exam_Credentials ‼ 🎫 የፈተና መግቢያ ወረቀት (Exam entry ticket) ለማውረድ (download) ዝግጁ ሆኗል። በዚህ link በመግባት አውርዳችሁ print አድርጋችሁ ያዙ። 👇👇 https://ngat.ethernet.edu.et/login 🎫 የፈተና መግቢያ ወረቀት (Exam entry ticket) የሚያስፈልገው ወደ ፈተና ጣቢያ ለመግባት ነው። 💥 የ2018 ዓ/ም የሁለተኛ ዙር የNGAT ፈተና የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው ይጠቀሙበታል!! @gatexame

Channel
GAT EXAM ጋት ፈተና ngat exam
@gatexame
On this record: Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
6,717subscribers
+190 since we began measuring on 22 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001305236240 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @gatexame |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 22 August 2026 |
| Last confirmed live | 1 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 1 September 2026 |
| On Telegram | t.me/gatexame |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Sept 2026, 09:46 | 6,717 | +22 |
| 29 Aug 2026, 07:17 | 6,695 | +54 |
| 26 Aug 2026, 05:53 | 6,641 | +95 |
| 23 Aug 2026, 11:34 | 6,546 | +19 |
| 22 Aug 2026, 04:45 | 6,527 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 12 October 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 9 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ስለ NGAT አጫጭር መረጃ 👉የNGAT የፈተና ቀን የካቲት 4 2018 ዓ.ም በሁሉም የመፈተኛ ማዕከል በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል የሀዋሳ የጅማ የጎንደር የሚባል ነገር የለም። 👉 እስካሁን ባለው መረጃ የመረጣችሁትን የፈተና ማዕከል መቀየር አይቻልም(አድስ ነገር ከMOE ከወጣ ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል)። 👉የመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ለመግባት ከመታወቂያ በተጨማሪ Admission Ticket አውርዳችሁ መያዝ ይጠበቅባችኋል በመጭዎቹ ቀናት ለNGAT የተመዘገባችሁበት የMOE Dashborad ላይ የሚለቀቅላችሁ ይሆናል በትዕግስት ጠብቁ። 👉ፈተናው ለሁሉም የትምህርት ክፍል ተመሳሳይ ነው። 👉ፈተናው ለሁለተኛ ድግሪም ሆነ ለሶስተኛ ድግሪ ተ…
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details
#Update‼️ #NGAT የ2018 ዓ.ም የግማሽ ዓመት #የNGAT ፈተና የካቲት 4 እንደሚሰጥ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል‼️ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ነው ፈተናው የሚሰጠው ለመረጃ ነው የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲን ማስታወቂያ የለጠፍነው። @gatexame
NGAT የፈተና ይዘት ዝርዝር (ጥቅምት 3) የጥቅምት 3ቱ የNGAT ጥያቄ ይዘት ይህን ይመስላል። በቀጣይ ፈተናዎ ላይ ምን ላይ በደንብ ትኩረት ማድረግ እንዳለቦት ለመጠቆም ይረዳዎ ዘንድ ነው! ክፍል 1: ንባብ (Reading Comprehension) - 10 ጥያቄዎች ክፍል 2: የማንበብ ችሎታ (Reading Skills) - 6 ጥያቄዎች ክፍል 3: ተቃራኒ ቃላት (Antonyms) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 4: ሰዋሰው (Grammar) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 5: ትንተናዊ እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ I (Analytical and Logical Reasoning I) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 6: አንቀጽ መፍጠር (Paragraph Construction) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 7: ት…
የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል? በትምህርት ሚኒስቴር 2018 ካላንደር መሰረት የNGAT ፈተና ከጥር 11 - 22/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል። 👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን። @gatexame
#Notice‼️ NGAT ውጤት ለማየት👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#Update‼️ #የNGAT ውጤትን ለማየት አሁን ሊንኩ በድጋሜ እየሰራ ነው! በሚከተለው Link የመፈተኛ Username በማስገባት ማየት ትችላላችሁ።👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username መልካም ውጤት! ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#Update‼️ የNGAT ውጤት ለማየት አሁን Link እየሰራ አይደለም የሚቀየር Link ወይንም ሌላ አድስ ነገር ከMOE መረጃ ሲወጣ እናሳውቃለን ተከታተሉን። ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
ፈተናውን ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ። በተለያዬ ምክንያት ያልተሳካላችሁ ደግሞ ከ3 ወር ቡኋላ ጥር ላይ ስለሚሰጥ አብረን ዝግጅት እናደርጋለን። @gatexame
#Notice‼️ ሰርቲፊኬት ለማውረድ በPc ወይንም ስልካችሁን Desktop ላይ አድርጋችሁ ሞክሩት ይሰራል‼️ NGAT ውጤት ለማየት👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#NGAT‼️ ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ብዙዎቻችሁ በውስጥ NGAT ውጤት መቼ ነው የሚለቀቀው ብላችሁ ጠይቃችሁናል MOE ማክሰኞ በነበረው መግለጫ በቅርብ ውጤቱን ለተማሪዎች እንደሚያሳውቅ ነው ያስታወቀው ቁርጥ ያለ ቀን ባያሳውቅም! ትምህርት ለመጀመር አጭር ጊዜ ስለሆነ ያላችሁ ብዙ ይቆያል ተብሎ አይጠበቅም ውጤቱ ከMOE እንደወጣ እኛም ተከታትለን መረጃ የምናደርሳችሁ ተከታተሉን። ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚከተለውን Link መጠቀም ትችላላችሁ👇 https://result.ethernet.edu.et ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @gatexame. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@GATExamAAU · 62,002
Telegram ranks this channel #13 of 79 here — alongside 78 others — read 22 August 2026
@GATExams · 36,949
Telegram ranks this channel #22 of 72 here — alongside 71 others — read 1 September 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“GAT EXAM ጋት ፈተና ngat exam” (@gatexame), 6,717 subscribers as measured 1 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/gatexame.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.