19 Aug 2026, 05:13 UTC93 views4 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGGPhoto
የነሐሴ ፲፫ - በዓለ ደብረታቦር
ምስባክ
“ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ። ወይሴብሑ ለስምከ። በመዝራዕትከ ምስለ ኃይል።”
መዝ ፹፰ ፥ ፲፪ - ፲፫
"ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ክንድህ ከኃይልህ ጋር ነው፤ እጅህ በረታች ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች።"
መዝ 88 ÷12-13
ምንባባት
ዕብ ፥ ፲፩ ÷፳፫- ፴
፪ ጴጥ ፩ ፥ ፲፭ - ፍ፡ም
ግብ.ሐዋ ፯ ፥ ፵፬ - ፶፩
ወንጌል
ሉቃስ ፱ ÷ ፳፰ - ፴፰
ቅዳሴ
የእመቤታችን ቅዳሴ
እንኳን ለበዓለ ደብረታቦር በሰላም አደረሰን!
❤4
Signed ዘ-Aman
17 Aug 2026, 13:24 UTC113 views2 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGGPhoto
"የምሥጢር ቀን" — 1 ቀን ብቻ ቀረው! ⏳✨
"ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቆርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።" ማቴ 26፤26
የሁለተኛው ዙር የምሥጢር ቀን 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
📅 ማክሰኞ ነሐሴ 12
#የምሥጢር_ቀን
#5_ኪሎ_ግቢ_ጉባኤ
❤2
Signed ዘ-Aman
15 Aug 2026, 06:45 UTC117 views4 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGGPhoto
"ጌታችን በሥጋውና በደሙ በውስጣችን ሕያው ሆኖ እንዲኖር፣ እኛም በእርሱ ጸንተን እንድንኖር ሁልጊዜ ወደዚህ ቅዱስ ማዕድ እንቀርባለን።"
ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ
📍2ተኛ ዙር የምሥጢር ቀን
📅 ማክሰኞ ነሐሴ 12
#የምሥጢር_ቀን
#5_ኪሎ_ግቢ_ጉባኤ
❤4
Signed ዘ-Aman
11 Aug 2026, 13:11 UTC177 views1 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGG
አሜን እግዚአብሔር ይባርከነ ለአግብርቲሁ በሰላም፤ ሥርየተ ይኩነነ ዘተመጦነ ሥጋከ ወደመከ፤ አብሐነ በመንፈስ ንኪድ ኵሎ ኃይሎ ለጸላዒ፤ በረከተ እዴከ ቅድስት እንተ ምልእተ ምሕረት ኪያሃ ንሴፎ ኲልነ፤ እምኵሉ ምግባረ እኩይ አግኅሠነ ወውስተ ኵሉ ምግባረ ሠናይ ደምረነ፤ ቡሩክ ዘወሀበነ ሥጋሁ ቅዱሰ ወደሞ ክቡረ።
አሜን እግዚአብሔር እኛን ባሮቹን በሰላም ይባርከን:: የተቀበልነው ሥጋህና ደምህ ለሥርየት ይሁነን:: የጠላትን ኀይል ሁሉ በመንፈስ እንረግጥ ዘንድ አሠልጥነን∶: ምሕረትን የተመላች ክብርት የምትሆን የእጅህን በረከት ሁላችን ተስፋ እናደርጋለን ከክፉ ሥራ ሁሉ አርቀን በበጎውም ሥራ ሁሉ አንድ አድርገን:: ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙንም የሰጠን ቡሩክ ነው:…
❤1
Signed ዘ-Aman
Channel name was changed to «፭ኛ ዓመት ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ [ 2015 ዓ.ም ባች ]»
10 Aug 2026, 05:56 UTC158 views3 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGG
"በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ዘእንበለ ተክል።ወኢሰቀይዋ ማየከማሃ አንቲኒ አ ወላዲተ ክርስቶስ አምላክነ ዘበአማን -
ሳይተክሏት የበቀለች፤ ውሃ ሳያጠጧት የለመለመች፣ ያበበች፣ ያፈራች የአሮን በትር ነበረች። አምላካችንን የወለድሽልን አንቺም እንደርሷ ነሽ፤ "
እንዴት የአንድ ሰው ልጆች ክህነት ከምስፍና ተሾመው ሲገዙ ይኖራሉን ብለው መሳፍንቱ ደቂቀ ሮቤል በሙሴ ላይ ካህናቱ ደቂቀ ቀዓት በአሮን ላይ ተነሱ ።
እኛስ የበኩር የሮቤል ልጆች አይደለንም ፤ እኛስ የሌዊ ልጆች አይደለንም ብለው በጠላትነት ተነሥተዋል። ከዚህ በኋላ ሁላችን በአንድነት ስንይዝ ጊዜ የምቀኝነት እንደሆነ ሕዝቡ ያውቁብናል፤ አስቀድመን እኛ በሙሴ ዳኝነት…
❤3
Signed ዘ-Aman
9 Aug 2026, 07:51 UTC133 viewsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGGPhoto
"የምሥጢር ቀን" — 2 ቀን ብቻ ቀረው! ⏳✨
"የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።" (ዮሐ 6፥35)
ለመጀመሪያው ዙር የምሥጢር ቀን 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
📅 ማክሰኞ ነሐሴ 5
#የምሥጢር_ቀን
#5_ኪሎ_ግቢ_ጉባኤ
Signed ዘ-Aman
8 Aug 2026, 11:05 UTC159 views1 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGGPhoto
“ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።” ዮሐንስ 6፥54
ለመጀመሪያው ዙር የምሥጢር ቀን 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
📅 ማክሰኞ ነሐሴ 5
ንስሐ ንዑስ ክፍል
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
❤1
Signed ዘ-Aman
7 Aug 2026, 09:41 UTC154 views2 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGGPhoto
የነሐሴ ፩
ምስባክ
"ወእነግር ስምዐከ በቅድመ ነገሥት ወኢይትኀፈር ።
ወአነብብ ትእዛዘከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ።
ወአነሥእ ዕደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፍቀርኩ"።
መዝ 118፥46-47
መዝሙር 118
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁶ በነገሥታት ፊት ምስክርህን እናገራለሁ፥ አላፍርምም፤
⁴⁷ እጅግም በወደድኋቸው በትእዛዛትህ ደስ ይለኛል።
⁴⁸ እጆቼንም ወደ ወደድኋቸው ወደ ትእዛዛትህ አነሣለሁ፤ ሥርዓትህንም አሰላስላሁ።
ምንባባት
1ኛ ጢሞ 5፥1-11
1ኛ ዮሐ 5፥1-6፣
የሐዋ ሥራ 5፥26-34
ዮሐ 19፥38 - ፍ.ም
ቅዳሴ
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ ማርያም
የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው።
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን። የበረከት ጾም ያድርግልን።
❤2
Signed ዘ-Aman
3 Aug 2026, 15:19 UTC214 views5 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGGPhoto
ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ። ዮሐንስ 6፥54
📍የንስሐ ወር :- 4ኛ ሳምንት
ንስሐ ንዑስ ክፍል
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
🙏4👍1
Signed ዘ-Aman
29 Jul 2026, 19:17 UTC192 views2 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGG
ቊርባን ምን ማለት ነው?
🔅ቊርባን፦ ቃሉ ከሱርስት የተወሰደ ሲሆን፣ መስዋዕት ማለት ነው። እንዲሁም ቊርባን ሙሉ ትርጉሙ ለአምላክ የሚቀርብ መንፈሳዊ መባዕ ፣ ስጦታ፣ አምኃ፣ ማለት ነው። አንድም ሥጋውና ደሙ የተሰጠን በነፃ ያለ ዋጋ በችሮታ ነውና ቁርባን ስጦታ ይባላል።
🔅ምሥጢረ ቁርባን ክርስቶስ ስለ እኛ ኃጢአት በመስቀል ላይ መሥዋዕት ሆኖ በሥጋው በመሞቱ የዓለምን ኃጢአት ያስወገደበት፥ የዘላለም ሕይወትን ያስገኘበት የመዳናችን መሠረት፥ የጸጋችን ሁሉ ምንጭ የሆነውን የቅዱስ ሥጋውንና የክቡር ደሙን የማዳን ስራ የምንማርበት ታላቁ የሃይማኖታችን ትምህርት ነው።
ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እኛን ማግኘት ትችላላችሁ፦
👉 ዲ/ን ኅሩይ
0939776522 | @…
❤2
Signed ዘ-Aman
27 Jul 2026, 19:28 UTC264 views1 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @amstkiloGGPhoto
በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 1 ዮሐንስ 1፥9
ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦች ከሐምሌ 6 ጀምሮ የተጀመረው የንስሐ ወር ተጋምሷል።
"እስካሁን የንስሐ አባት የሌለን አባት በመያዝ፣ ያለን ደግሞ ወደ አባቶቻችን በመቅረብና በመናዘዝ ሕይወታችንን እናድስ።"
📍የንስሐ ወር :- 3ኛ ሳምንት
ንስሐ ንዑስ ክፍል
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
❤1
Signed A.... Y...
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @gbigubae1styear. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.