2 Sept 2026, 16:13 UTC58 views2 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @yetesfa_birhan
🖌 قال الإمام_الشافعي رحمه الله:
مَنْ إذَا أَرْضَيْتَهُ قَالَ فِيكَ مَا لَيْسَ فِيكَ،
وَإِذَا أَغْضَبَتْهُ قَالَ فِيكَ مَا لَيْسَ فِيكَ.
━━━━━━━━━━━━━━━
ኢማሙ አሽ-ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ አሉ፦
"ስታስደስተው በውስጥህ የሌለውን (ውዳሴ) ጨምሮ የሚናገር ሰው፣
ስታናድደው በውስጥህ የሌለውን (ውሸት ውንጀላ) ጨምሮ ይናገራል።"
━━━━━━━━━━━━━━━
📖 #تهذيب_الأسماء
❤1👌1
Signed أبو لقمان
10 Aug 2026, 07:05 UTC129 views2 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @yetesfa_birhan
🖌 قال عبد اللّٰه بن المبارك رحمه الله :
صَاحِبُ البِدْعَةِ عَلَى وَجْهِهِ الظُّلْمَةُ،
وَإِنِ ادَّهَنَ كُلَّ يَوْمٍ ثَلَاثِينَ مَرَّةً.
━━━━━━━━━━━━━━━
"የቢድዓ ባለቤት ፊት ላይ ጨለማ አለ፤ በቀን ሠላሳ ጊዜ ቅባት ቢቀባም እንኳ ።"
━━━━━━━━━━━━━━━
#شرح_السنة_لللالكائي [١٤١/٢] 📝
❤1🔥1
Signed أبــــو لـقـمــان
20 Jul 2026, 17:42 UTC199 views5 reactionsread 19 September 2026 እስቲ ቆም ብለን በህይወት ውስጥ ልብን ስለሚያደማው ትልቁ እውነታ እንነጋገር…
በዱንያ ላይ ካሉ ስቃዮች ሁሉ በላይ ነፍስን የሚያቆስለው፣ ሙሉ በሙሉ አምነን ልባችንን የሰጠነው፣ #ምስጢራችንን ያካፈልነውና የህይወቴ ምሰሶ ነው ያልነው ሰው ፊቱን ሲያዞርብን ወይም ሲከዳን 💔 ነው። ያኔ በሰዎች ላይ ያለን እምነት ሙሉ በሙሉ ይከስማል፤ «ከእንግዲህ ማንን ማመን እችላለሁ?» በሚል የጥርጣሬና የብግነት ሰንሰለት ራሳችንን በጨለማ እስር ቤት ውስጥ እንቆልፈዋለን።
ነገር ግን.. ኡኽቲ! ቁርአን ለዚህ የልብሽ ስብራት የሚሰጥሽ ፈውስ እጅግ አስደናቂ ነው። አሏህ ሰዎችን ለሰዎች መፈተኛ አድርጎ እንደፈጠራቸው በግልጽ ይነግርሻል። የሰው ልጅ…
❤4👍1
Signed Αℓιуαн|عالية*•.¸♡
19 Jul 2026, 05:10 UTC192 views1 reactionsread 19 September 2026 ⭕️ታላቅ የምስራች በአዲስ አበባ ለምትኖሩ አልያም ክረምቱን ለምታሳልፉ ሁሉ!✨
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ!
እነሆ ዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት የሁለተኛውን ዙር ልዩ የክረምት የስልጠና መርሃ ግብር ለወጣቶች ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ይገኛል።ኮርሱ ወንዶችንም ሴቶችንም የሚያሳትፍ ሲሆን በዘርፉ ብቁና ስመጥር በሆኑ ኡስታዞችና ዳዒዎች የሚሰጥ ይሆናል። ከሚዳሰሱ የትምህት አይነቶች ውስጥ
1.የሀይማኖት ንፅፅር
2.አቂዳህ
3.ሹብሃት እና የመሳሰሉት ይገኛሉ።
ኮርሱ የሚሰጠው በአካል ሲሆን ምንም አይነት ክፍያ የለውም።ያለን የምዝገባ ጊዜና ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ!
📌ለመመዝገብ: -
ለወንዶች
@fuad3836…
❤1
Signed Αℓιуαн|عالية*•.¸♡
12 May 2026, 16:04 UTC354 views3 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @rrrr7wVoice message
Voice message, posted without a caption
❤3
Signed أبــــو لـقـمــان
23 Mar 2026, 15:19 UTC467 views5 reactionsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤3👍2
Signed ابو لقمان
24 Feb 2026, 01:46 UTC506 views2 reactionsread 19 September 2026 File
እስቲ ይሄን ውብ የሆነ ዱዕ ተጋበዙልኝ ⚡️
❤2
Signed Αℓιуαн|عالية🦋
10 Feb 2026, 04:00 UTC≈1,150 views4 reactionsread 19 September 2026 #ፈዘኪር
➺መስጂዶች በሰዎች ሊሞሉ....
➺ለቤት መሞቂያነት በሼልፍ የተደረደሩ ቁርዐኖች ወርደው ሼልፉ ባዶ ሊሆን.....
➺አይደለም ሊረዱ የት እንደሄዱ ምን ላይ እንደደረሱ የማይታወቁ ሚስኪን የአሏህ ባሮች በዘካ በሰደቃ ሊታወሱ......
➺ሱና ትዝ ለማይለን ሰዎች በሱና ልናሸበርቅ......
➺ዱንያ ዱንያ እያልን የነበርን ለአኸራም ደፋ ቀና ልንል......
➺ፈርድ ሰላትን በወቅቱ + ሱና ከፊትና ቡሀላ ያሉት + ተራዊህ +ለይል +ዊትር ሳይሰለቹ ሊሰገዱ.....
➺አለባሌ ወሬዎች ሊወገዱ......
➺ቀልባችን ልትረጋጋ ........
.
.
.
▣ታላቁ እንግዳ ትልቁ ባለውለታችን ሸህሩል ዒባዳ ሸህሩል ቁርዐን ሸህሩል መግፊራ ሸህሩል ተውባ ጥቂት ቀ…
⚡4
9 Feb 2026, 17:52 UTC381 viewsread 19 September 2026 https://t.me/wildanqindil3
Signed Αℓιуαн|عالية🦋
24 Jan 2026, 06:41 UTC454 views3 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @emran_apologeticsPhoto
ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጭንቅም አዳነው፡፡ እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን፡፡🤲
الأنبياء 21:88📖
❤3
Signed Αℓιуαн|عالية🦋
16 Jan 2026, 03:21 UTC360 views6 reactionsread 19 September 2026 ﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَاتَكَ وَسَلَامَكَ وَبَرَكَتَكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ أكْرَمِ الخَلْقِ وَإمَامِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ …
❤6
Signed Αℓιуαн|عالية🦋
9 Jan 2026, 05:05 UTC356 views2 reactionsread 19 September 2026 Video
Video, posted without a caption
🔥2
Signed Αℓιуαн|عالية
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @ghurebaya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.